من هو الصحابي الذي تستحي منه الملائكة؟
Anonymous Quiz
27%
عمر بن الخطاب
64%
عثمان بن عفان
9%
علي بن أبي طالب
Forwarded from As_selefyaa1_bot
🔎በሚጠቅምህ ነገር ላይ ፍላጎቱይኑርህ &
ትኩረትስጥ
ትኩረትስጥ
Audio
◾️ቁርአን አቀራር ለሚከብደው ሰው
ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
۞ ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም።
📚 فتح الباري (٧٩/٩)
𝐓𝐞⇘ t.me/https_Asselefya1

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የጤና ባለሞያውን ህይወት እንታደግ!
አብዱ! ትላንት የጤና እክል ገጥሟቸው ድጋፉን እርዳታውን ለሹ ሁሉ ቀድሞ የሚደርስ ለህይወት መቀጠል ያለውን ሁሉ የሰጠ የጤና ባለሞያ ነበር።
ለአመታት በጤና ባለሞያነት በቆየባቸው አመታት አቅም የሌላቸውን ያለክፍያ እስከማስተናገድ ይደርስም ነበር!!
ዛሬ ግን ድጋፍ የሚጠይቅበት ጊዜ ላይ ደርሷል! ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው፣ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው! በዲያሌሲስ ለሶስት ወራት ቢቆይም ወጭውን መሸፈን ወደማይችልበት ደረጃ ተሻጋግሯል!!
ንቅለተከላ እንዲደረግለት አስገዳጅ ሆኗል!!
በአሁኑ ሰአትም በአዲስ አበባ ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል(መገናኛ 24 አካባቢ) በሳምንት ሁለት ጊዜ ዲያሌሲስ እያከናወነ ይገኛል!
ካለን ላይ ቀንሰን እንታደገው ብላችሁ በተጠቀሰው አካውንት የላካችሁ፣ ስክሪን ሹት በውስጥ ላኩልን!!
ውድ ቤተሰቦቹ፣ ጌደኞቹና በስስት የሚናፍቃቸው ልጆቹ እንዲሁም የሱን የሞያ ድጋፍ የሚሹ ሁሉ ይጠብቁታልና ፣ አነሰ በዛ ሳንል የቻልነውን እናድርግ!!
1000584320323 Abdurehman seid/አብዱረህማን ሰይድ የሱፍ /የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/

ትልቅ ክፍተት እየተየ ያለበት ጉዳይ....
ለዒልም ክብር መስጠት ያስፈልጋል !
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ
t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
ለዒልም ክብር መስጠት ያስፈልጋል !
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ
t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
ቅናት የሚፈቀድበት ሁኔታ!
ከአቡ መስዕል አሽዓሪ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا حَسَدَ إِلَّا فِي اثْنَتَيْنِ : رَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ الْقُرْآنَ فَهُوَ يَقُومُ بِهِ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ، وَرَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ مَالًا فَهُوَ يُنْفِقُهُ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ﴾
“ቅናት በሁለት ነገሮች ካልሆነ በቀር አይፈቀድም። አላህ ቁርአን ሰጥቶት (አሳውቆት) በቀንም በማታ የሚቆምበት በሆነ ሰውና አላህ ገንዘብ ሰጥቶት በቀንም በማታ ወጪ በሚያደርግ (ሰደቃ በሚሰጥ) ሰው ላይ ነው።”
📚 ቡኻሪ (7141) ሙስሊም (815) ዘግበውታል
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg

አንቺ ያላስደሰተሺ ነገር ሁሉ እተዋለሁ
ያስደሰተሺ ነገር ሁሉ ደግሞ አደርጋለሁ የሚል ባሉካ ማግኘት እኮ መታደል ነዉ ። ያላችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ አጥብቃችሁ ያዙ የሌላችሁ አላህ ይወፍቃችሁ !
=أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ 07-09-1440
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر
《 أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ》
يروي الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله قصة عجيبة ومؤثرة
https://t.me/https_Asselefya1
يروي الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله قصة عجيبة ومؤثرة
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ራሳችሁ ጠብቁ እህቶች ዱባይ ያላችሁ ገንዘባችሁ ጠብቁ በማንም አትዘረፉ ይሄ ሰዉዬ ብዙ እያወሩለት ነዉ አላህ ሂድያ ይስጠዉ!!
=
=
ሽርጥ እዘዙ ሴቶችዬ ለአባዬ፣ ለብሮ ፣ ለሀቢቦ... እሺ እ !
ከሱቅ በደረቴ ታገኛላችሁ⇘⇘⇘
https://t.me/suk_bederete12
https://t.me/suk_bederete123
ከሱቅ በደረቴ ታገኛላችሁ⇘⇘⇘
https://t.me/suk_bederete12
https://t.me/suk_bederete123
የትዳር ጥሩነቱና መልካምነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ፣፣፣
ውጣ ውረድም፣፣ እንዳለው፣፣፣
ሁልጊዜ አልጋ በአልጋም እንዳልሆነ፣ ልብ ልንል ይገባል፣፣፣
-በሁሉ ሁኔታ ውስጥ #መከባበር፣
-እውነትን መነጋገር
-መዋደድ
- መተጋገዝ
- ቤተሰብን በትዳር ውስጥ አለማስገባት
ትዳር በፍቅር ቀጣይነት እንዲኖረው፣፣ትልቅ አስተዋፅኦ፣ አለው
ወደ ትዳር ሲገባ የሚመቸን፣ መልካምና አላህን የሚፈራ፣ ሰውንም የሚያፍር፣ ባህርይው ለሚስቱ የሚመች፣ ሀይለኛ ያልሆነ ሰው፣ ብለሽ የአላህን ፊት የምትፈልጊውን አይነት ባል እንዲሰጥሽ ከልብ ዱዓ አድርገሽ አላህን ጠይቂ፣
አላህ ዱዓን ይሰማልና፣ ይሰጥሻል!
ከዛ
ባልየው ከመጣ በኋላ ደሞ፣ አላህ እንደሚወደው አይነት ሚስት ሆነሽ መኖር ከአንቺ የሚጠበቅ ነው፣
https://chat.whatsapp.com/JGC8VFO3FCdGCsStCB3RYQ

Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
L&A
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
ዛሬ አንዷ ጓደ ላጤነትን ተሰናብታለች መንገድህን ጨርቅ ያድርግለህ ብላ በሉ ኑ እናንተም ተቀላቀሉ።
ደስታሽ ደስታየነው ሉሉየ
✍ ኡሙ ዑበይዳ
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
ዛሬ አንዷ ጓደ ላጤነትን ተሰናብታለች መንገድህን ጨርቅ ያድርግለህ ብላ በሉ ኑ እናንተም ተቀላቀሉ።
ደስታሽ ደስታየነው ሉሉየ
✍ ኡሙ ዑበይዳ
የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
L&A بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير ዛሬ አንዷ ጓደ ላጤነትን ተሰናብታለች መንገድህን ጨርቅ ያድርግለህ ብላ በሉ ኑ እናንተም ተቀላቀሉ። ደስታሽ ደስታየነው ሉሉየ ✍ ኡሙ ዑበይዳ
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር አላህ ትዳርሺ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ መልካም የትዳር ዘመን እህታችን 🌸🎈 በሉ ወቅቱ በጋ ነዉ አሁን ሰርግ አብሉን ተከተሉ.....! 2016 ላጤ እንዳይተርፍ እ¡
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተፈቀዱ ጉዳዮች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ ❝ክፍል ⓼❞ ↜↝↜↝ ⎇ሀይድ ላይ ያለች ሴት ከሀይድ ደሟ ዉጭ ነጃሳነት ያለው ምንም ነገር የለባትም፡፡ ምራቋ፣ ላቧ፣ መላ አካላቷ ሁሉ ንጹህ ነው፡፡ ሀይድ ላይ ካለች ሴት ጋር መሳሳም፣ መተቃቀፍ፣ አብሮ መብላት እና አብሮ መተኛት... ባጭሩ ከግንኙነት ዉጭ ያለን ማንኛውንም ጉዳይ መፈጸም እንደሚቻል የሚጠቁሙ ግልጽ ሀዲሶች እንድሁም የዑለማኦች…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮዎች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
❝ ክፍል ⓽ ❞
⇡⇢⇠⇢⇠⇡
➀⊰ ሶላት፦ ⊱
1☞ሀይድ ላይ ያለች ሴት ግዴታም ይሁን ተጨማሪ የሆኑ ሶላቶችን መስገድ አትችልም፡፡ ብትሰግድም የምታገኘው አንዳችም አጅር የላትም፡፡ ይልቁንም የአላህን ክልከላ ተላልፋ በመስገዷ ወንጀለኛ ነች፡፡ የጌታዋን ክልክላ በማክበር ከሶላት ብትቆጠብ ግን አጅር ታገኝበታለች።
۞عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلام قال..،، أليس إذا حاضت لم تصل ولم تصم ?? فذالك نفصان دينها .رواو البخاري "
۞قال النووي : في شرح مسلم :أجمع المسلمون أن الحائض والنفساء لا تجب عليهما الصلاة ولا الصوم في الحال""
2☞በሀይድ ምክንያት ያለፏትን ሶላቶች ቀዷእ ማውጣት አይጠበቅባትም፡፡ ቀዷእ ብታወጣም ተቀባይነት የለውም፡፡ እንዳውም ሸሪዓው ያልደነገገውን በመፈጸሟ ተጠያቂነት አለባት፡፡ በሀይድ ምክንያት ያለፉ ሶላቶችን ቀዷእ ማውጣት ኸዋሪጅ የተባሉት የጥፋት አንጃዎች መለያ ነው።
۞قالت عائشة رضي الله عنها: كان يصيبنا ذالك فنؤمر بقضاء الصوم ولا نؤمر بقضاء الصلاة . متفق عليه
3☞አንድት ሴት የሶላት ወቅት ከገባ በኋላ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሶላቱን ከመስገዷ በፊት የሶላቱ ወቅት ሳያልፍ ሀይድ ቢያጋጥማት ያንን ሶላት ቀዷእ መስገድ አይጠበቅባትም፡፡ ይህ የሀነፊያዎች እና የማሊኪያዎች ምርጫ ነው። ኢብኑ ተይሚያምይሄንኑ ነውየሚያጠናክሩት፡፡ምሳሌ፦
4☞በንጽህናዋ ወቅት የረሳችው ሶላት መኖሩን ሀይድ ከጀመራት በኋላ ብታስታውስ ያንን ሶላት መስገድ የምትችለው ከሀይድ ከነጻችበኋላነው፡፡ ምሳሌ፦ ዙህር ሶላት አለመስገዷን የዙህር ወቅት አልፎ ሀይድ ከጀመራት በኋላ ብታስታውስ ከስድስት ወይም ከሰባት ቀን (ከታጠበች) በኋላ ትሰግደዋለች፡፡
5☞አንድት ሴት የነጻችው በሆነ ሶላት ወቅት ላይ ከሆነ ወቅቱን ያገኘችውን ሶላት ብቻ እንጅ ሌላን ሶላት እንድትሰግድ አትታዘዝም፡፡
6☞ሀይድ ማጠናቀቋን ያረጋገጠችው በሆነ ሶላት የመጨረሻ ወቅት (አንድ ሙሉ ረከዓ መስገድ በሚያስችል ወቅት) ላይ ቢሆንና እስከምትተጣጠብ ድረስ ወቅቱ ቢያልፍ ታጥባ እንዳጠቀቀች ያለፋትን ሶላት ትሰግዳለች፡፡ ሶላቷም በጊዜው እንደተሰገደ ነው የሚቆጠረው።
۞عن أبي هريرة ان رسول الله قال: من أدرك ركعة من الصلاة فقد أدرك الصلاة. رواه البخاري
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
❝ ክፍል ⓽ ❞
⇡⇢⇠⇢⇠⇡
➀⊰ ሶላት፦ ⊱
1☞ሀይድ ላይ ያለች ሴት ግዴታም ይሁን ተጨማሪ የሆኑ ሶላቶችን መስገድ አትችልም፡፡ ብትሰግድም የምታገኘው አንዳችም አጅር የላትም፡፡ ይልቁንም የአላህን ክልከላ ተላልፋ በመስገዷ ወንጀለኛ ነች፡፡ የጌታዋን ክልክላ በማክበር ከሶላት ብትቆጠብ ግን አጅር ታገኝበታለች።
۞عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلام قال..،، أليس إذا حاضت لم تصل ولم تصم ?? فذالك نفصان دينها .رواو البخاري "
۞قال النووي : في شرح مسلم :أجمع المسلمون أن الحائض والنفساء لا تجب عليهما الصلاة ولا الصوم في الحال""
2☞በሀይድ ምክንያት ያለፏትን ሶላቶች ቀዷእ ማውጣት አይጠበቅባትም፡፡ ቀዷእ ብታወጣም ተቀባይነት የለውም፡፡ እንዳውም ሸሪዓው ያልደነገገውን በመፈጸሟ ተጠያቂነት አለባት፡፡ በሀይድ ምክንያት ያለፉ ሶላቶችን ቀዷእ ማውጣት ኸዋሪጅ የተባሉት የጥፋት አንጃዎች መለያ ነው።
۞قالت عائشة رضي الله عنها: كان يصيبنا ذالك فنؤمر بقضاء الصوم ولا نؤمر بقضاء الصلاة . متفق عليه
3☞አንድት ሴት የሶላት ወቅት ከገባ በኋላ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሶላቱን ከመስገዷ በፊት የሶላቱ ወቅት ሳያልፍ ሀይድ ቢያጋጥማት ያንን ሶላት ቀዷእ መስገድ አይጠበቅባትም፡፡ ይህ የሀነፊያዎች እና የማሊኪያዎች ምርጫ ነው። ኢብኑ ተይሚያምይሄንኑ ነውየሚያጠናክሩት፡፡ምሳሌ፦
ዙህርን አዘግይታ ለመስገድ አቅዳ ከመስገዷ በፊት ሀይድ ቢያጋጥማት ይሄን ሶላት ቀዷእ ማውጣት አለባት የሚሉ ምሁራኖች ቢኖሩም ትክክለኛና ግልጽ መረጃ የላቸውም፡፡ ቀዷእን መደንገግ አድስ ሸሪዓዊ መመሪያን መደንገግ ስለሆነ ትክክለኛና ግልጽ መረጃ ያስፈልገዋል። 4☞በንጽህናዋ ወቅት የረሳችው ሶላት መኖሩን ሀይድ ከጀመራት በኋላ ብታስታውስ ያንን ሶላት መስገድ የምትችለው ከሀይድ ከነጻችበኋላነው፡፡ ምሳሌ፦ ዙህር ሶላት አለመስገዷን የዙህር ወቅት አልፎ ሀይድ ከጀመራት በኋላ ብታስታውስ ከስድስት ወይም ከሰባት ቀን (ከታጠበች) በኋላ ትሰግደዋለች፡፡
5☞አንድት ሴት የነጻችው በሆነ ሶላት ወቅት ላይ ከሆነ ወቅቱን ያገኘችውን ሶላት ብቻ እንጅ ሌላን ሶላት እንድትሰግድ አትታዘዝም፡፡
ሶላቱ ምንም ይሁን ምን ሀይድ ላይ በነበረችበት ጊዜ ወቅቱ እስካለፈ ድረስ ያንን ሶላት እንድትሰግድ የሚያስገድድ ምንም አይነት መረጃም ምክንያትም የለም፡፡ ለምሳሌ፦ በዐስርወቅት ላይ የጸዳች ሴት ከዐስር ሶላት ዉጭ ሌላ ምንም አይነት ሶላትን መስገድ አይመለከታትም፡፡ በዐስር ወቅት የጸዳች ዙህርን፣ በዒሻእ ወቅት የጸዳች መግሪብን መስገድ ይጠበቅባታል የሚል እይታ ያላቸው ከፊል ሰለፎች እንድሁም ምሁራኖች ቢኖሩም ሃሳባቸው ግን ከትክክለኛና ግልጽ መረጃ የራቀ፣ በደካማ መረጃዎች ላይ የተደገፈ እንድሁም ግልጽ የሆኑ መረጃዎች ጋር የሚጣረስ ነው፡፡ ይህ (መስገድ የለባትም የሚለው አቋም) የሀነፊያዎች፣ የዟሂሪያዎች፣ በዘመናችንም የሸይኽ ዑሰይሚኒ አቋም ነው፡፡ በዚህም መሰረት ከእኩለ ሌሊት በኋላ የጸዳች ሴት መግሪብንም ይሁን ዒሻእን መስገድ አይጠበቅባትም ማለት ነው። 6☞ሀይድ ማጠናቀቋን ያረጋገጠችው በሆነ ሶላት የመጨረሻ ወቅት (አንድ ሙሉ ረከዓ መስገድ በሚያስችል ወቅት) ላይ ቢሆንና እስከምትተጣጠብ ድረስ ወቅቱ ቢያልፍ ታጥባ እንዳጠቀቀች ያለፋትን ሶላት ትሰግዳለች፡፡ ሶላቷም በጊዜው እንደተሰገደ ነው የሚቆጠረው።
۞عن أبي هريرة ان رسول الله قال: من أدرك ركعة من الصلاة فقد أدرك الصلاة. رواه البخاري
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
﴿مَنِ اهتَدى فَإِنَّما يَهتَدي لِنَفسِهِ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّما يَضِلُّ عَلَيها وَلا تَزِرُ وازِرَةٌ وِزرَ أُخرى وَما كُنّا مُعَذِّبينَ حَتّى نَبعَثَ رَسولًا﴾
إبراهيم مدهش المنصري
=
𝐭.𝐦𝐞/𝐡𝐭𝐭𝐩𝐬_𝐀𝐬𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲𝐚 1
إبراهيم مدهش المنصري
=
𝐭.𝐦𝐞/𝐡𝐭𝐭𝐩𝐬_𝐀𝐬𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲𝐚 1