ችግራችን የእምነታችንን ድክመት ካለማወቃችን ጋር ሳይሆን፡
=
አቡ_ዑበይዳ፦ t.me/AbuOubeida
ድክመታችን ገብቶን ለማጠንከር አለመስራታችን ላይ ነው።ብዙዎችቻን ለምንሰራቸው መጥፎ ተግባራቶች፡ምክንያቱ የእምነታችን መዳከም እንደሆነ እያወቅን እርሱን ችግር ለመቅረፍ እምነትን ለማማፋት አንሰራም።በስንፍና ላይ ስንፍና ይደራረብብናል።ድክመታችንን እያወቀን እጅ አጣጥፈን ዝም እንላለን።አላህ ቀጣይነት ያለው ጥንካሬን ይስጠን።=
አቡ_ዑበይዳ፦ t.me/AbuOubeida
ባል እጁ ሲያነሳ ሚስት ማማሰያ ታነሳለች አሉ እ !?
ታድያ እንደት ልንኗኗር ነዉ ጎበዝ ህእ!?
=
ታድያ እንደት ልንኗኗር ነዉ ጎበዝ ህእ!?
=
አንዳንድ ሰው ጥሩ የሆነ ስራ እያለው በደህና እየተንቀሳቀሰ ሳለ፡
=
አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
ለምን አታገብ ሲባል፡ምን ተይዞ ይገባል ብሎ ሲመልስልህ…በስራ ከእርሱ ዝቅ ያለው በአላህ ላይ ጥሩ መመካት ያለው አላህን አምኖ ወደ ትዳር ሲገባ ስታይ፡ጉዳው ከገንዘብ ጋር ሳይሆን ከ"ኢማን" ጋር እንደሆነ ይገለፅልኃል።=
አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዳንድ ሰው ጥሩ የሆነ ስራ እያለው በደህና እየተንቀሳቀሰ ሳለ፡ለምን አታገብ ሲባል፡ምን ተይዞ ይገባል ብሎ ሲመልስልህ…በስራ ከእርሱ ዝቅ ያለው በአላህ ላይ ጥሩ መመካት ያለው አላህን አምኖ ወደ ትዳር ሲገባ ስታይ፡ጉዳው ከገንዘብ ጋር ሳይሆን ከ"ኢማን" ጋር እንደሆነ ይገለፅልኃል። = አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
▲▲
~ሐቂቃ በኔ ስር ከ 35 በላይ ሰራተኞች አሉ! ከነሱ ውስጥ 60% የሚሆኑት አግብተዋል።ልጁም አላቸው። እኔ የምከፍላቸውን ደመወዝ ስለማውቅ አንዳንዴ ግርምም፣ዕጁብ ይለኛል ምክኒያቱም የቱን ከየቱ እያደረጉት ነው በዚህ ብር ትዳርን የሚመሩት እላለሁ።
•ለካስ ወንድሜ አቡ ዑበይዳ እንዳልከው ጉዳዩ የብር ጉዳይ ሳይሆን የ ኢማን ጉዳይ ነው።አላህ መብቃቃትን ይስጠን!
=>የወንድም አቡ ሱፍያን ማያያዣ
t.me/AbuSufiyan_Albenan/4908

Audio
«ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም።»
=
𝐓𝐞 ▸ t.me/https_Asselefya1
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
=
𝐓𝐞 ▸ t.me/https_Asselefya1
ሳዑዲ ላላችሁ እህቶች የምትፈልጉትን ጅልባብም ሆነ ቀሚስ ቀሽዋ ሽቲ ድሪዓ እነዚህን እቃ ለምትፈልጉ ካሁን በኋላ በራችን ለናንተ ክፍት ነው እናደርስላችኋለን እነዚህን ብቻ ነው መላክ የምችለው ለጊዜው ሁሌ እንዳማረን እንዳይቀር ለምትሉኝ እህቶች ካሁን በኋላ ማዘዝ ትችላላችሁ
https://chat.whatsapp.com/EeTt7bsU2Y5AwTbebX11Ol
https://chat.whatsapp.com/EeTt7bsU2Y5AwTbebX11Ol
من هو الصحابي الذي تستحي منه الملائكة؟
Anonymous Quiz
27%
عمر بن الخطاب
64%
عثمان بن عفان
9%
علي بن أبي طالب
Forwarded from As_selefyaa1_bot
🔎በሚጠቅምህ ነገር ላይ ፍላጎቱይኑርህ &
ትኩረትስጥ
ትኩረትስጥ
Audio
◾️ቁርአን አቀራር ለሚከብደው ሰው
ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
۞ ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም።
📚 فتح الباري (٧٩/٩)
𝐓𝐞⇘ t.me/https_Asselefya1

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የጤና ባለሞያውን ህይወት እንታደግ!
አብዱ! ትላንት የጤና እክል ገጥሟቸው ድጋፉን እርዳታውን ለሹ ሁሉ ቀድሞ የሚደርስ ለህይወት መቀጠል ያለውን ሁሉ የሰጠ የጤና ባለሞያ ነበር።
ለአመታት በጤና ባለሞያነት በቆየባቸው አመታት አቅም የሌላቸውን ያለክፍያ እስከማስተናገድ ይደርስም ነበር!!
ዛሬ ግን ድጋፍ የሚጠይቅበት ጊዜ ላይ ደርሷል! ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው፣ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው! በዲያሌሲስ ለሶስት ወራት ቢቆይም ወጭውን መሸፈን ወደማይችልበት ደረጃ ተሻጋግሯል!!
ንቅለተከላ እንዲደረግለት አስገዳጅ ሆኗል!!
በአሁኑ ሰአትም በአዲስ አበባ ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል(መገናኛ 24 አካባቢ) በሳምንት ሁለት ጊዜ ዲያሌሲስ እያከናወነ ይገኛል!
ካለን ላይ ቀንሰን እንታደገው ብላችሁ በተጠቀሰው አካውንት የላካችሁ፣ ስክሪን ሹት በውስጥ ላኩልን!!
ውድ ቤተሰቦቹ፣ ጌደኞቹና በስስት የሚናፍቃቸው ልጆቹ እንዲሁም የሱን የሞያ ድጋፍ የሚሹ ሁሉ ይጠብቁታልና ፣ አነሰ በዛ ሳንል የቻልነውን እናድርግ!!
1000584320323 Abdurehman seid/አብዱረህማን ሰይድ የሱፍ /የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/

ትልቅ ክፍተት እየተየ ያለበት ጉዳይ....
ለዒልም ክብር መስጠት ያስፈልጋል !
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ
t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
ለዒልም ክብር መስጠት ያስፈልጋል !
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ
t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
ቅናት የሚፈቀድበት ሁኔታ!
ከአቡ መስዕል አሽዓሪ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا حَسَدَ إِلَّا فِي اثْنَتَيْنِ : رَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ الْقُرْآنَ فَهُوَ يَقُومُ بِهِ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ، وَرَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ مَالًا فَهُوَ يُنْفِقُهُ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ﴾
“ቅናት በሁለት ነገሮች ካልሆነ በቀር አይፈቀድም። አላህ ቁርአን ሰጥቶት (አሳውቆት) በቀንም በማታ የሚቆምበት በሆነ ሰውና አላህ ገንዘብ ሰጥቶት በቀንም በማታ ወጪ በሚያደርግ (ሰደቃ በሚሰጥ) ሰው ላይ ነው።”
📚 ቡኻሪ (7141) ሙስሊም (815) ዘግበውታል
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg

አንቺ ያላስደሰተሺ ነገር ሁሉ እተዋለሁ
ያስደሰተሺ ነገር ሁሉ ደግሞ አደርጋለሁ የሚል ባሉካ ማግኘት እኮ መታደል ነዉ ። ያላችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ አጥብቃችሁ ያዙ የሌላችሁ አላህ ይወፍቃችሁ !
=أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ 07-09-1440
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر
《 أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ》
يروي الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله قصة عجيبة ومؤثرة
https://t.me/https_Asselefya1
يروي الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله قصة عجيبة ومؤثرة
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ራሳችሁ ጠብቁ እህቶች ዱባይ ያላችሁ ገንዘባችሁ ጠብቁ በማንም አትዘረፉ ይሄ ሰዉዬ ብዙ እያወሩለት ነዉ አላህ ሂድያ ይስጠዉ!!
=
=
ሽርጥ እዘዙ ሴቶችዬ ለአባዬ፣ ለብሮ ፣ ለሀቢቦ... እሺ እ !
ከሱቅ በደረቴ ታገኛላችሁ⇘⇘⇘
https://t.me/suk_bederete12
https://t.me/suk_bederete123
ከሱቅ በደረቴ ታገኛላችሁ⇘⇘⇘
https://t.me/suk_bederete12
https://t.me/suk_bederete123