💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ወደ ሰለፎች መንገድ መመለስ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
ወደ ሰለፎች መንገድ መመለስ !!
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

«ደሴ በመስጅደ ሱና የቀረበ!!»

【እሁድ ሕዳር 2/3/2016】

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

𝐓𝐞⤿ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8739
🍃ለካ ወብ ነች ቤይሩት /ሉብነን/🍃


=
መኪያ Online ጅልባብ  ሰፌት
ጥራት ባለው የኮሪያ ጨርቆች በፈለጉት አይነት  በተለያዮ ከለሮች  ጅልባቦችን  እንሰራለን ።
በተጨማሪም ሺቲወችን እናዘጋጃለን!!

ጥራት + ፋጥነት  መለያችን ነው
አድራሻ ቤተል ተቅዋ መስጅድበሴቶች
በር ፊት ለፊት ያገኙናል
!!

https://t.me/mekiajlbab
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን
09 29 51 45 35
09 92 08 55 19


https://t.me/mekiajlbab
የኡስታዛችን ሙሐመድ ሲራጅ ድምፀ ፍይሎች የሚገኚበት ቻናል ➴➴➴➴

t.me/Muhammedsiragecom
t.me/Muhammedsiragecom
ረዋሁ ዋስዋሱ አልኸናስ ፊ ዑቁሊ ባእዲናስ

ህእ¡
ጠላን ጠላን በለው ወደየት አስጠጉን!!


የሚገርመኝ ነገር አንድ ነገር አለ
መልስንም እሻለሁ የተረዳው ካለ
የጎዱን መስሏቸውጠቀሙን ሳያውቁት
ውሀብይ ብለው ስማችን ሊያጠፉት
ነበርየተጓዙት ግን የት አደረሱት
አልወሀብ የሚለው ሁሉን ለጋሽ ጌታ
የባሪያውን ጉዳይ ችላየማይል ላፍታ
ከሱጋ አጣመሩን ከአዚዙ ጋራ
ውሀብይ በመባል ስማችን ተጠራ
አልሀምዱሊላሂ ከሽሪክ ለጠራ
አዴለም  ስምና ምቱን በጠራራ
ፈፅሞ አናጋራም በሀያሉ ጌታ
እናጠራዋለን በማታም በማጧትም
በሪዕ ነንከናንተ  ይመስክሩ ሁሉም
በተውሒድ ካልሆነ ፈፁም አንስማማም!!



✍️ٱمُ نوح......

=
ያቺ ልጅ የማናት ያቺ ልጅ የማናት
የልብ ትርታ ከፍ ዝቅ ያለላት
በአደብ የተቃነች የሞላት እርጋታ
ከሩቅ የምታበራዉ እንደ ፀሀይ ፈክታ!

#ወሎየዋ

ማፊ ዘረኚነት በስ ግጥም ¡
العبودية.pdf
2.3 MB
ይህ የ “العبودية” ኪታብ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ የተዘጋጀ ነው የምትፈልጉ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

🍂 t.me/SheikhMuhammedZainAdam/6049
01-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 01

📄 من بداية الكتاب إلى قوله "وقال في وصف الملائكة..." (ص ٧ - ١٠ [ت.رسلان] )

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ወደኋላ በመዟዟር ጊዜን እያባከኑ ወደፊት ተጉዞ ውጤታማ ለመሆን መሞከር አድካሚ ነው።ስለዚህ ለውጥ ስናስብ፦

{  وَلَا یَلۡتَفِتۡ مِنكُمۡ أَحَدࣱ وَٱمۡضُوا۟ حَیۡثُ تُؤۡمَرُونَ }

"ከእናንተ ውስጥ አንዳችሁም ወደኋላ አይዙር። ወደታዘዛችሁበት ብቻ ቀጥሉ" ብሎ ወደነብዩላህ ሉጥ صلى الله عليه وسلم የደረሰውን ትእዛዝ ማስተንተን ትልቅ አጋዥ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1