💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
“ፍልስጤን አቅሷ”
በኑረዲን አል አረብ
አድስ ውብ ግጥም
•━ ✽ • ✽ ━•

ለቲክቶክ ሰፈር ሹክ በሉልኝማ..!!

«ፍልስጤን አቅሷ»

⇘ሰለፎች ጥቂት ሆነው አሸንፈው ዛሬ ሚሊየን ሆነን ለምን ተሸነፍን..!?

🎙በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
📍የሼይኹል ኢስላም ገራሚ ንግግር

« ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ቆይታ በእጅጉ ያጠረ ይሆናል »

ይህ ንግግር በወርቅ ብእር መፃፍ ያለበት ንግግር ነው , በተግባርም ከብዙ ሴቶች እናየዋለን ከባሏም ብቻ ሳይሆን ከብዙ ሰው ጋር እንድትጋጭና ውጥንቅጥ አካሄድ እንድትሄድ ሰበብ ይሆናታምልም

ስለዝህ ምላሳችሁን ያዝ ሴቶች ሰምታችኋል !!

✍ ....

http://t.me/abuUseyminabdurehman
መልካም ሰሪ አይወደቅም። ቢወድቅም መደገፊያ አያጣም። ዐብደላህ ቢን ዐባስ رضي الله عنه

=

t.me/https_Asselefya1
በድሎት ጊዜ የቀረብከው በችግርህ ጊዜ ፈጠኖ ደራሽ ይሆንሃልና ሲቸግርህ የምትፈልገውን ሲደላህ አትርሳው።

=

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም – ከአንድ በላይ ማግባት
ችግር የለዉም¡ ግን ሳይችሉ እየደራረቡ አስቸግረዉን እንጅ የሚችል ፍትሃዊ ከሆነ ምንም ችግር የለ !! ግን ተጨባጩ አሁን ላይ ለአንዷ ጥሩ መተዳደሪያ ሳይኖር ሌላ ጨምሮ እርፎቅፎቅ ያለ ኑሮ ቶባ¡¡

=
እምነታዊ ጥንካሬህን ለመገንባት ምናልባትም አመታት ያስፈልጋል  ... በረጅም  ግዜ ልፋት የተነገባው ተቅዋና ጥንካሬ ግን በደቂቃዎች  ዓመፅ ይናዳል  ... በአንዲት የሐራም እይታ ይሸረሽራል ..

እናማ ...  አይኖቻችንን  ፣ ምላሳችችንን  እጆቻችንን  በመሰብሰብ እምነታችንን በስስት እንጠብቅ !

የትም ብንሆን አላህን እንፍራ !

መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው!

=
t.me/Muhammedsirage
የቀረብከው ሰው እንዳይርቅህ ከፈለግክ በቀላሉ የማይረሳንና  በብዙዎች ዘንድ የማይገኝን መልካም ውለታ አስቀምጥለት።

=
t.me/https_Asselefya1
🌿 በአረንጓዴ እፅዋቶች ያሸበረቀ፣ በአበባዎች የተዋበ፣ የወፎቹ ድምፅ በእጅጉ የሚማርክ፣ በአቅራቢያው አስደሳች ጅረት ያለበት ቦታ ላይ አእምሮዬን ላድስበት፤ ሰላሜን ላግኝበት ብለህ ታርፍበትና  ድንገት ከዚህ ውብ ጨፌ እባብ ተስቦ መጥቶ ሊነድፍህ ወይም ጊንጥ ሊነክስህ ይችላል።

🍁ሰውም እንደዚሁ ነው።
ውጫዊ ገፅታው ስላማረ ጓደኛ ይሆነኛል ብለህ መርጠህ ያረፍክበት ልብ ምናልባት ውስጡ መርዛማ እባብና ጊንጥ የሚኖርበት ውዳቂ ቤት ይሆናል።ካሁኑ አላህ የዚህ አይነቱን አያምጣብን ማለት የሚበጀው።

=
t.me/https_Asselefya1
🌏አል አማና የእጅ ላይ ሱቅ

☑️ማንኛውም የስጦታ እቃዎችን
☑️አልባሳትና የቤት እቃዎችን
☑️አስቤዛዎችን እና ሌሎችን
☑️ትራስ የትራስ ልብሶችን፣
☑️ፍራሽ የፍራሽ ልብሶችን
☑️ኤሌክትሮኒክሶችን እርሶ የፈለጉትን ማንኛውንም አይነት እቃ እናደርሳለን።




🔘አል አማና ማንኛውንም ነገር በአማና. ለፈለጉት ሰው  ያደርስልዎታል።🔹

ወደ ግሩፖችን ለመቀላቀል
👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

ነባርና አዳድስ እቃዎችን ለማየት ለመምረጥ
👇👇
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua
« ከበስተኋላህ ሁነው ለሚያወሩ ችላ በላቸው
ከፊት ለፊትህ ዝምታቸው ይበቃሃል»

ብዙው ሰው አስመሳይና ቀጣፊ ነው ።ከፊት ለፊትህ ከአንተ ጋር ሲሆን ያሞግስሀል ያደንቀሃል ያበራተሃል። ከእሱ ለቀህ ዘወር ካልክለት ወይንም ከአንተ ጥሎህ ዘወር ካለ ባደነቀህና ባሞካሻህ ምላሱ እንዳልነበርክ አድርጎ ከሰማይ ወደ ምድር ነው ከአፈር ጋር የሚያደባልቅህ!!

እናማ ወዳጄ ! ሰዎች ፊት ለፊታቸው ስትሆን ምላሳቸውን ካቀቡልህ ከበስተኋላህ ለሚያወሩትና ለሚያሙህ ትኩረትህን ንፈጋቸውና ህይወትህን ወደፊት ብቻ ቀጥል !!

ልክ እንደበረዶ ንጹህ ብትሆን እንኳን ከሰዎች ሀሜትና ምላስ አትተርፍም !!

t.me/https_Asselefya1
አንች ሱኳር ሁነሺ  ሰዎች ጨዉ ቢሉሽ ብዙ አትጨነቂ ስምሺ እንጅ ጣእምሺን መቀየር አይችሉም እና ብዙ ቦታ አትስጫቸዉ.....!!

منقول
t.me/https_Asselefya1
Hilu online market

ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ወይም  ክፍለሀገር ሆናችሁ ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ መስጠት አስባችሁ ታውቃላችሁ?/

የትኛውንም ስጦታ ለምትፈልጉት ሰው በምትፈልጉት ግዜ በታማኝነት እናደርሳለን !

ያናግሩን 👇
@AhluYeWereilua

Join
t.me/umuhibetellah
ወደ ሰለፎች መንገድ መመለስ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
ወደ ሰለፎች መንገድ መመለስ !!
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

«ደሴ በመስጅደ ሱና የቀረበ!!»

【እሁድ ሕዳር 2/3/2016】

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

𝐓𝐞⤿ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8739