💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✅✅✅✅✅✅✅

ከዋትሳፕ ስቶሪ ከዑበይዳህ ማሚ የተወሰደ ነዉ !!
ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰዉ መኖር ማለት ስለሆነ እኔም እራሴን ስለምወደዉ ለልሴ እየኖርኩ ነዉ አበቃ።  አሉ ለፈገግታ ያክል ነዉ¡¡

=
ለዉጥ ማለት ያሰቡት ሁሉ ማሳካት ብቻ አይደለም።የተመኙትንም ሁሉ ማግኘት አይደለም። ለዉጥ ማለት በቀላሉ በትናትናዉ ቦታ አለመገኘት ነዉ።

=


t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንዳድ የቻናል ባለቤቶች ግን አላማችሁ ምንድን ነዉ !? እናተ የሰዉ ሊንክ እያነሳችሁ የራሳችሁ ትለጥፉና ሊንክ እንድሰረዝ አንፈቅድም የምትሉት በጤናችሁ ነዉ እ!? ሲጀመር አላማችን ሰዉን ለመጥቀም ከሆነ ከሊንኩ ምን አለን ዋናዉ መልእክቱ መሰራጨቱ አይደለም ወይ !? የምር ይደብራል ተዉ‼️ ሊንክ ተሰረዘ ተተወ ይሄ ሊጨንቀን አይገባም ዋናዉ መልክቱ መሰራጨቱ ሰዉ መጥቀሙ ላይ ነዉ ማተኮር እሺ¡ ለቻናላችሁ ማደግ ፈልጋችሁት ከሆነ መልካም ነገር አሰራጩ በራሱ ጊዜ ያድጋል እሺ።

=
✍አንዳንዶች
ለመሄድ በወሰኑ ጊዜ;
መጨረሻ የሌለው ነውር ሊለጥፉብህ ይፈልጋሉ።
" የራሱን ልክ ያወቀ የሰዎች አድናቆት አያታልለውም"

ሱፍያን ቢን ዑየይናህ

t.me/https_Asselefya1
በአእምሮህ አትመካ። በሂፍዝህ አትኩራ። ማንኛውንም ጠቃሚ ሀሳብ ከወረቀት ላይ አስፍረው። ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅምና የኋላኋላ ይጠቅምሀል።

t.me/https_Asselefya1
♦️ሱፍያን አል-ሰውሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

"
በበጎ በማዘዝ ላይ አደራ አላህ በቀብርህ ውስጥ ያፅናሃል ከተከለከለው ነገር ሁሉ ራቅ የኢማንን ጥፍጥና ታገኛለህና።"
      📚حلية الاولياء ٧ / ٨٢ ]
═════ ❁✿ ═
https://t.me/Asselef
خواتيم سورة الذاريات
<unknown>
تِـلاوة خاشِـعة |🎧🌸

القارئ: عُمر بن عبد العزيز -وفّقه الله-.
ከሚስትህ የምትወድላት ነገር ቢባል ምንቢል ጥሩ ነዉ #ተረከዟ እ ¡ እንድህም ያለ አለዴ ህእ¡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳዴ......

ብረሪ ብረሪ ይለኛል
ናፍቆቱ ይቀሰቅሰኛል¡

#Family

እየበረራችሁ አምሹልኝ እ¡¡

t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ ሰላም እረፍት እቅድ የሚመጣዉ ለራስም ጊዜ በመስጠት ዉስጥ ነዉ።

=

http://t.me/https_Asselefya1
آيات من سورة غافر.
<unknown>
﴿ وَقالَ الَّذي آمَنَ يا قَومِ اتَّبِعونِ أَهدِكُم سَبيلَ الرَّشادِ ﴾ - غافر

#تلاوة

ተጋበዙልኝ 🍁

=
የቱንም ያክል ከባድ ፈተና ቢያጋጥምህ የትናንቱ ፈተና እንዳለፈ ሁሉ ይሄም ያልፋል።

አብሽሩ
ቻናልን ወይም ግሩፕን በራስ እጅ እንደመያዝ በአሁን ወቅት ሰዉ እንደመከረባበቱ ትላት ያስቀመጡበት አለመገኘቱ ትልቅ ነገር የለም!! ወይም ለታማኝ ሰዎች ነዉ ከሰጡም አድሚንነት ላገኙት ሰዉ ሁሉ አድሚን መስጠት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ያዉ ጠንቀቅ እያላችሁ ብዬ ነዉ!!

=
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ ለሴቶች እና ለወንዶች በሱና ብርሃን የ online ትምህርት ቤት ግሩፕ መሰረታዊ ከሆኑ ኪታቦች በመነሳት የኪታብ ቂርዓት በቋሚነት እያስተማሩ ይገኛሉ ።

ስለሆነም መማር የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች  ቦታው ሳይሞላ  ፈጥናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

መዝጋቢ
@Awolseisd
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባል ሚስቱን ፊቷን ላልተፈቀዱ ወንዶች እንዳትገልጥ ሊከለክል ግድ ይለዋል!!


🎙الشيخ بن عثيمين رحمه الله


«ማነህ ማዶ ላይ በደንብ ስማ እሺ¡»

t.me/abuUseyminabdurehman