✅ አባዬ
እድሜዬን ሙሉ ተደስቼ እንድኖር
ሁሌም የምትሰጠኝ የአባትነት ፍቅር
በመንገዴ ሁሉ እንቅፋት ሳይነካኝ
ስኬታማ እንድሆን የምታበረታኝ
ያንተን አባትነት ከፍዬ አልጨርሰው
ድብቅ ሚስጥራዊ የተለየኮ ነው
ውስጥህ ታሞ እንኳን ስቀህ የምቀርበኝ
መቼም ማትለወጥ አባ አንተን አየሁኝ
ዛሬም አነግርሀለው ሁሌም እንደምለው
ላንተ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋ
መቼም አይለወጥ ሲመሽም ሲነጋ
በምድር ላይ ያሉ ቃላቶች በሙሉ
ሊገልፁህ አይችሉም ላንተ ያንሳሉ
በምንም ማለካህ የሆንከኝ ህይወቴ
ከአላህ የተሰጠህ ሆነህ ስጦታዬ
🌸እወድሀለሁኝ ኑርልኝ አባዬ🌸
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
እድሜዬን ሙሉ ተደስቼ እንድኖር
ሁሌም የምትሰጠኝ የአባትነት ፍቅር
በመንገዴ ሁሉ እንቅፋት ሳይነካኝ
ስኬታማ እንድሆን የምታበረታኝ
ያንተን አባትነት ከፍዬ አልጨርሰው
ድብቅ ሚስጥራዊ የተለየኮ ነው
ውስጥህ ታሞ እንኳን ስቀህ የምቀርበኝ
መቼም ማትለወጥ አባ አንተን አየሁኝ
ዛሬም አነግርሀለው ሁሌም እንደምለው
ላንተ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋ
መቼም አይለወጥ ሲመሽም ሲነጋ
በምድር ላይ ያሉ ቃላቶች በሙሉ
ሊገልፁህ አይችሉም ላንተ ያንሳሉ
በምንም ማለካህ የሆንከኝ ህይወቴ
ከአላህ የተሰጠህ ሆነህ ስጦታዬ
🌸እወድሀለሁኝ ኑርልኝ አባዬ🌸
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በአየር እንዳልመጣ ፊርማዉ አግዶኛል በመኪና አልመጣ መንገዱ እርቆኛል ኤሚ የኔ እህት የደስታሺ ቀን ከጎንሺ ባለመሆኔ እጂጉን ከፍቶኛል። #እሁድ = ✍️أم عثيمين
ኤሚዬ አብዬ አብሮ አደጓ እህቴ
በጣም ደስ ብሎኛል ደስታሽን በማየቴ
በጣምም ከፎቶኛል ከጎንሽ ባለመገኘቴ
እስኪ እልል በሉ መብሩክክክ እንበላቸ
በነብዩ ሱና ነው እኮ ሰርጋቸው
ኤሚዬ እና ማሜን መምሩክ እንበላቸው
የስንት አመት ምኞት ተሳካ ህልማቸው
የኤሚዬ እናት እኳን ደስ አለሽ
ሁሌም የምትመኝው ተሳካ ህልምሽ
ዱዓሽን ተቀበለሽ ሀያሉ ጌታሽየኤሚዬአባት እኳን ደስ አለህ
የልጂህን አለም ዛሬላይ አየህ
ምስጋና ይገባው ለሀያሉ አላህ
ሙሽሪት ሙሽራው እኳን ደስ አላችሁ
በነብዩ ሱና ደመቀ ሰርጋችሁ
አልሀምዱሊላህ ለዋልክልን ፀጋህ
ስላጣምርክልን ጀግኖችን በኒካህከባህር ማዶ ናፍቂዋ እህትሺ ይድረስሺ
የኔ ..........!! ግጥም የማይገልፀዉ ልዬ ደስታ አለ በልቤ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ ኤሚዬ🌹
✍️ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኤሚዬ አብዬ አብሮ አደጓ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታሽን በማየቴ በጣምም ከፎቶኛል ከጎንሽ ባለመገኘቴ እስኪ እልል በሉ መብሩክክክ እንበላቸ በነብዩ ሱና ነው እኮ ሰርጋቸው ኤሚዬ እና ማሜን መምሩክ እንበላቸው የስንት አመት ምኞት ተሳካ ህልማቸው የኤሚዬ እናት እኳን ደስ አለሽ ሁሌም የምትመኝው ተሳካ ህልምሽ ዱዓሽን ተቀበለሽ ሀያሉ ጌታሽ የኤሚዬአባት እኳን ደስ አለህ የልጂህን አለም ዛሬላይ አየህ…
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የአላህ ፍቃድ ሆኖ ዛሬ ስታገባ
የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ እንባ
=
ናፍቂዋ እህትሺ ከባህር ማዶ ኡሙ ዑሰይሚን
http://t.me/https_Asselefya1
ይህን ልዩ ቀን ስናፍቀዉ ነበር
አየዋለሁ ብዬ ናፍቄዉም ነበር
አላህ ሳይል ቀርቶ ከጎንሺ ባልሆንም
ወደፊት ደግሞ ሳላይሺ አልቀርም
አልሃምዱሊላሂ አልኩኝ ደጋግሜ
ናፍቆት ሆኖ አለፈኝ አለምሺ አለሜ
የልቤ ላይ ንግስት አንቺ ነሺ አለሜ
በሰላም በስኬት በፍቅር ኑሪ ረጁም እድሜየአላህ ፍቃድ ሆኖ ዛሬ ስታገባ
የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ እንባ
አልሃምዱሊላሂ ምስጋና ይድረሰዉ
ሃራሙን ከልክሎ ኒካህ ለፈቀደዉ
ከዐርሹ ባለቤት ሁሉን ቻይ ለሆነዉ
ባረከሏህ ብዬ በጣም ልባርክልሺ
እጅግ ደስ ብሎኛል ኤሚ በማግባትሺ
=
ናፍቂዋ እህትሺ ከባህር ማዶ ኡሙ ዑሰይሚን
http://t.me/https_Asselefya1
ዐጃኢብ የሆነ ታሪክ ላካፍላችሁ‼
≡ በአቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን የተፃፈ
ዲኔ ላይ ደህና ነኝ! መልክ አለኝ ባይባልም አልከፋም! በባህሪዬ ጥሩ ነኝ ብዬ አስባለሁ ከቤተሰብ ሳልርቅ ነው ያደግኩት!! የልጅነት ጊዜዬ አልፎ ወጣትነት መጣ!!
እንደማንኛዋም ሴት ትዳር አሰብኩ!! ግና በማላውቀው ምክንያት ድርሻዬ ዘገየብኝ ...
telegra.ph/አጃዒብ-የሆነ-ታሪክ-11-26
≡ በአቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን የተፃፈ
ዲኔ ላይ ደህና ነኝ! መልክ አለኝ ባይባልም አልከፋም! በባህሪዬ ጥሩ ነኝ ብዬ አስባለሁ ከቤተሰብ ሳልርቅ ነው ያደግኩት!! የልጅነት ጊዜዬ አልፎ ወጣትነት መጣ!!
እንደማንኛዋም ሴት ትዳር አሰብኩ!! ግና በማላውቀው ምክንያት ድርሻዬ ዘገየብኝ ...
telegra.ph/አጃዒብ-የሆነ-ታሪክ-11-26
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን ህመም በምን ቃል መግለፅ ይቻላል
ወላጆቹ አልቀዋል ስለዚህ ቁስሉን የሚያሳየው የቀረው ብቸኛው ሰው ይህ ህፃን ወንድሙ ነው
ከዚያ ውጭ ማን አለው 💧💧
ልቤ የረበሸ ቪዶወ ያማል ኢላሂ 💧💧
ወላጆቹ አልቀዋል ስለዚህ ቁስሉን የሚያሳየው የቀረው ብቸኛው ሰው ይህ ህፃን ወንድሙ ነው
ከዚያ ውጭ ማን አለው 💧💧
ልቤ የረበሸ ቪዶወ ያማል ኢላሂ 💧💧
ወንድ ማለት በሁሉም ነገር ላይ ነሻጣ ያለዉ ሁለዬ ቀዉይ ብርቱ የሆነ ነዉ።
#صباح الخير
=
ሲቀሰቅሱት የሚነሳ ሲተዉት የሚተኛ አሁን ይሄ ምን የሚሉት ነዉ እ¿¡ ኢላሂ ወንዶቻችን አንቃልን የነሻጣ ባለቤት ሁለዬ ቀዉይ አድርግልን ! አሚን!#صباح الخير
=
አላህ መልካምን የሻልህ ከሆነ ምቀኛህ ያሰበውና ጠላትህ የተመኘው ሁሉ ከንቱ ቅዠት ሆኖ ይቀራል።
ዩሱፍን عليه الصلاة والسلام ለመግደል አስበው ነበር። ነገር ግን አልሆነላቸውም።
ዩሱፍ عليه الصلاة والسلام ከአባቱ እንድርቅና ፍጹም እንዲረሳ በማሰብ አርቀው ጥለውትም ነበር። የዕቁብ عليه الصلاة والسلام ግን ለዩሱፍ ያለው ዉዴታና ናፍቆት እያደር በረታ።
ዩሱፍ عليه الصلاة والسلام በባርነት ቀንበር ስር ወድቆ ክብረቢስ ሆኖ ይቀራል በሚልም ለንጉስ ሽጠውት ነበር። ኋላ ላይ ንግስናው በእጁ ስር ሆነ።
=
t.me/https_Asselefya1
ዩሱፍን عليه الصلاة والسلام ለመግደል አስበው ነበር። ነገር ግን አልሆነላቸውም።
ዩሱፍ عليه الصلاة والسلام ከአባቱ እንድርቅና ፍጹም እንዲረሳ በማሰብ አርቀው ጥለውትም ነበር። የዕቁብ عليه الصلاة والسلام ግን ለዩሱፍ ያለው ዉዴታና ናፍቆት እያደር በረታ።
ዩሱፍ عليه الصلاة والسلام በባርነት ቀንበር ስር ወድቆ ክብረቢስ ሆኖ ይቀራል በሚልም ለንጉስ ሽጠውት ነበር። ኋላ ላይ ንግስናው በእጁ ስር ሆነ።
=
t.me/https_Asselefya1
መርከቧ ከመስመጧ በፊት
ዳዒ ሃዊ (ረሒመሁሏህ)
መርከቧ ከመስመጧ በፊት.....!!
🎙ዳዒ ሃዊ ረሂመሁሏህ
=
🎙ዳዒ ሃዊ ረሂመሁሏህ
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
•ስልክህ ላይ አልቅሰህ ድክም እንዳለህ እና እንቅልፍ መተኛት እንዳልቻልክ ለምትነግረው ሰው ፈልገህ ካጣህ ወይ ደግሞ ማስቸገር ነው ብለህ ከፈራህ ጓደኛ የለህም ማለት ነው።
facebook whatsapp internet
Abu Meryem
internet........
=
=
Al-Mutaffifin
Mohammad Al-Abdullah
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
t.me/https_Asselefya1
ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!!ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«የሱና ልጅ ውበት»
------------------------
የውበቱ ሚስጥር ይህ ነው መጀመሪያ፡
ተውሒድ ነው ድምቀቱ የለውም ማብራሪያ፡
ለአሏህ የያታመነ ሆኗል ንፁህ ባሪያ፡
--------------------------------
ጥፍጥናው መንደሪን መአዛው ትርንጎ፡
ይጎመጃል ያየው ምራቁን ዋጥ አርጎ፡
በሀያዕ ጥላ ስር በአደብ ተሸሽጎ፡
በተውሒድ ታንፆ በሱና ላይ አድጎ፡
ያስቀናል ፀባዩ አጂብ ነው ማማሩ፡
ሐቅ ነው ጥምረቱ የትም ነው ሀገሩ፡
--------------------------------
ተጣምሮ የሚኖር ከአንዷ ጉብል ሸጋ፡
እሷም የደመቀች #ኒቃቧን አድርጋ፡
መልክና ቁመናን ከአሏህ የታደለች፡
በመንሀጀ-ሰለፍ ላይ የተደላደለች፡
ለገንዘብ ለጥቅም መቼም ያልማለለች፡
ለተመለከታት ሁሌ እምታስቀና፡
በሱና ያበበች ጀግና መልከ-ቀና፡
----------------------------
ህይወቱ በሙሉ ፀጋ ታክሎበት፡
በመከራ ዘመን ደስታ እሚታይበት፡
እጂግ ይማርካል የሱና ልጅ ውበት፡
------------------------------
«በኑረዲን አል አረቢ»
----------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
------------------------
የውበቱ ሚስጥር ይህ ነው መጀመሪያ፡
ተውሒድ ነው ድምቀቱ የለውም ማብራሪያ፡
ለአሏህ የያታመነ ሆኗል ንፁህ ባሪያ፡
--------------------------------
ጥፍጥናው መንደሪን መአዛው ትርንጎ፡
ይጎመጃል ያየው ምራቁን ዋጥ አርጎ፡
በሀያዕ ጥላ ስር በአደብ ተሸሽጎ፡
በተውሒድ ታንፆ በሱና ላይ አድጎ፡
ያስቀናል ፀባዩ አጂብ ነው ማማሩ፡
ሐቅ ነው ጥምረቱ የትም ነው ሀገሩ፡
--------------------------------
ተጣምሮ የሚኖር ከአንዷ ጉብል ሸጋ፡
እሷም የደመቀች #ኒቃቧን አድርጋ፡
መልክና ቁመናን ከአሏህ የታደለች፡
በመንሀጀ-ሰለፍ ላይ የተደላደለች፡
ለገንዘብ ለጥቅም መቼም ያልማለለች፡
ለተመለከታት ሁሌ እምታስቀና፡
በሱና ያበበች ጀግና መልከ-ቀና፡
----------------------------
ህይወቱ በሙሉ ፀጋ ታክሎበት፡
በመከራ ዘመን ደስታ እሚታይበት፡
እጂግ ይማርካል የሱና ልጅ ውበት፡
------------------------------
«በኑረዲን አል አረቢ»
----------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አንዳዴ...
በተለይ የሰፈር ሰዎች ከሚያቋችሁ ገልል ስትሉ
አቤት የከሌ ልጅ ምጥዋ ሁናለች እሷ ሰዉ ጠላች የሚሉት ነገርስ ህእ¡ አላህ ይወፍቀን ምጥዋነትን አቦ ደስ የሚል ነዉኮ አልገባቸዉምጅ የምጥዋ ትርጉም ህእ¡
=
በተለይ የሰፈር ሰዎች ከሚያቋችሁ ገልል ስትሉ
አቤት የከሌ ልጅ ምጥዋ ሁናለች እሷ ሰዉ ጠላች የሚሉት ነገርስ ህእ¡ አላህ ይወፍቀን ምጥዋነትን አቦ ደስ የሚል ነዉኮ አልገባቸዉምጅ የምጥዋ ትርጉም ህእ¡
=