💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
https://ummalife.com/umma1698032321

👆ወደ ኡማላይፍ አፕ የተቀላቀላችሁ ቤተሰብ ለመሆን ከላይ ሊንኩን እየተጫናችሁ ጎራ በማለት ፎሎው አድርጉ
ይሄ ነዉ አፑ ከፕሉስቶር አዉርዱ 👇👇

Check out "Umma Life - Islamic Network"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android


የኡማ ላይፍ አካውንት አከፋፈት ማብራሪያ
ቪድዮ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ።
👇👇👇
https://youtu.be/NDryxtPrUlY
قال الحسن البصري رحمه الله: كان الرجل يطلب العلم فلا يَلبَثُ أن يُرى ذلك في تَخشُّعه وهَديه، ولسانه وبصره ويده.

المدخل للسنن للبيهقي(ص321)

https://t.me/abuabdirehim
ሀሉም ጥሎህ ሲሄድ ቀከብርህ ስፍራ
ካንተዉጋ ይቀራል የሰራኸዉ ስራ
ለዛ ለጭንቁ ቀን መልካምን የሰራ
በእርግጥ ይድናል ከጅሀነብ  ስፍራ
በሽርኩ ታጭቆ በጌታዉ ሲያጋራ
ሳይቶብት  ከሄደ  እሱን ሳያጠራ
ነፍሱንም በደላት  መልካምም ሳይሰራ :: 

https://t.me/HayatbintSeid
አንዳንድ ስኬቶች ከወንድምና ከእህትም  ጭምር ይደበቃሉ። ምክንያቱም ምቀኝነት ወንድማማቾችንንም ሊፈታተን የሚችልበት ሁኔታ አለ።
{لا تقصص رءياك على إخوتك}

=
t.me/https_Asselefya1
በእድሜ ተቀራራቢ መሆን በትዳሩ ላይ የበለጠ መስማማትንና መግባባትን ስለሚፈጥር ይወደዳል። ፋጢማን رضي الله عنه ለማግባት አቡበክር እና ዑመር ለነብዩ ﷺ ጥያቄ ቢያቀርቡም "እሷኮ ልጅ ነች" ብለው ከመለሷቸው በኋላ ለዐሊይ ግን رضي الله عنه የሰጡበት ምክንያት በዐሊይና በፋጢማ መካከል የእድሜ መቀራረብ ስላለ ነው።

=
ከተቀራራቢያችሁ ጋር ተጣመሩ ጨርሻለሁ¡

t.me/https_Asselefya1
የተሻለ አማራጭ ከተገኘ ገንዘብ የሌለው ሰው ለትዳር አይመረጥም። ለዚህም ነው ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሙዐዊያማ رضي الله عنه እልም ያለ ደሃ ነውኮ፣ እሱ ገንዘብ የለውም ብለው የመከሯት ፋጢማ ቢንር ቀይስን رضي الله عنه ።

منقول
=
አንድት ሴት ልጃገረድ አይደለችም የምትባለው ወይ በሀላል ወይም በሀራም ግንኙነት ፈጽማ ክብረንጽህናዋን ካጣች ብቻ ነው። ከዚህ ዉጭ  ከሆነ እንደሸሪዐው ቢክራ ነች ማለት ነው። ቢክራ አለመሆኗ የሚረጋገጠው ደግሞ ወይ እሷ ስታምን፣ ወይም 4 ምስክሮች ሲገኙ ወይም ጽንስ መኖሩ ከተረጋገጠ ብቻና ብቻ ነው። በእነዚህ በ3 መንገዶች ካልተነገርው በስተቀረ በሀራም ክብሯን እንዳጣች አድርጎ መውሰድ ወይም መጥፎ ጥርጣሬን ማሰብ ያላግባብ እሷን መበደል ነው። ምክንያቱም ድንግልና ከምርጫዋ ውጭ በሆኑ በብዙ ምክንያቶች ሊወገድ ይችላል።

http://t.me/https_Asselefya1
ዲኗን እና ስነምግባሯን ቀዳሚ ሁኔታዎች አድርጎ መምረጥ ይወደዳል። እንደቅድመ ሁኔታ ተደርገው አይወሰድም።

ልጆቻችንን በደንብ ለመንከባከብ፣ እርሷንም በጥሩ መልኩ ለማኖር እንድያግዘኝ  በሚል እሳቦት ገንዘብ ያላት ላይ ማተኮርም ይቻላል።

የትዳር አንዱ አላማ እይታንም ቀልብንም ማስተካከል ነውና ቆንጆን ማግባትም ቆንጆ የሆነ ምርጫ ነው።

ቢክራ ሴት ከተፋታች እና ባሏ ከሞተባት ሴት በበለጠ መልኩ ቅድሚያ ይሰጣታል። ይህ ማለት ግን ለሁሉም ሰው ቢክራ ማግባት ይወደድለታል ማለት አይደለም። እንደሁኔታዎቹ በላጯ የትኛዋ ነች የሚለውም ይለያያል።

منقول
=

t.me/https_Asselefya1
271541790407689
<unknown>
من سورة يوسف

رَبِّ قَدْ آتَيْتَنِي مِنَ الْمُلْكِ وَعَلَّمْتَنِي مِن تَأْوِيلِ الْأَحَادِيثِ

🎤•القارئ• الشيخ (( #فارس_عباد))

ከቁርአን ጋር እንኑር

=
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶቼ ይህ በ umma life ሚድያ አካውንቴ ነው ፎሎው በማድረግ ተቀላቀሉ
https://ummalife.com/umma1698139502
https://ummalife.com/umma1698139502
የሳዳት አሳዛኝ ገጠመኝ!
NABAWI TUBE
በኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

የሳዳት  እና  የስፖርተኛዉ  ሙሐመድ  ልብ  የሚነካ  አሳዛኝ  ገጠመኝ 

(ለወንድማችን  ሙሐመድ  ዱዐ እናድርግለት)

t.me/NABAWITUBE
አዝናለሁ!! ምንም ላደርግልህ አልችልም አትበለው።እውነተኛ ዱዓእ ለወዳጅህ ማድረግ የምትችለው ቀላሉ ግን ደግሞ ወሳኙ ስጦታ ነው። ያውም አንተም የምታተርፍበት ስጦታ።

𝐓𝐞« t.me/abuUseyminabdurehman