💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የቆሸሸ ልብስ የለበሰን እብድ ብለህ ከምትሸሸው ይልቅ ንፁህ ልብስ ለብሶ አዕምሮ የቆሸሸን ጥላቻን የሚሰብክ ሰውን ሸሸው !!

      t.me/Darutewhide
እናተዬ ገጠሬችዬ አሁን እንድች አልጠበቅንም እንዳትሉ ህእ ከትዝታ ሰፈር .....!!

=
በክር ዒብን አብደሏህ እንዲህ ይላሉ፡–
ሶላትህ እንድትጠቅምህ ከፈለክ ከዚህ በኋላ ላልሰግድ እችላለሁ በል !!

𝐓𝐞 ⤿ t.me/abuUseyminabdurehman
ሁሌም በአቅምሽ አድስ ሴት ለመሆን ሞክሪ
ማለቴ ራስሽን ፏ በመድረግ ማለቴ ነው!

ሁል ግዜ አንድ አይነት አትሁኚ❗️

منقول

🇯🇴ሰላም እደሩ ....!!
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   17


📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
Hilya #04
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 04

❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
እህቴ በምላሳቸዉ ሲመፃደቁብሺ በተግባርሺ አስደምሜቸዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
«እህቴ ሆይ »
⇝⇜⇝⇜

ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው።

«ለምን ነገርከኝ እንዳትይ?»

ወንዶች የፈለጉትን እስኪያገኙ ሴትን ንግስት ማድረግ ያውቁበታል ። ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ፣ የአንቺን ህይወት ለማድመቅ ራሱን ሲያሳንስልሽ ፣ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ሲወርድ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። ያኔ ላንቺ ተራ ሰው ይመስልሻል።

«እናም ገላሽን ለተመኘው ጩልሌ ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ትሰብሪዋለሽ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ  ይኖራል ። አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል። በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ ንግስት ያስመሰለሽ ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኳን አይቆጥርሽም። ለዚ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው ያልኩሽ።

=
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages
«ምርጥ አባባል!!» ወሬ ከገለጸዉ ተግባር የገለፀዉ ይባላል።ስለዚህ በተግባር ከተገለጸ ጉዳዩ ወሬ ከገለጸዉ በይበልጥ ተግባር ገላጭ የሆናል።

«ወደ ተግባር !!» ወንዙ ላይ አፍጥጠህ ስለ መሻገር ማሰብ እና ማቀድ ብቻ አያሻግርህም መርከብህን አስጠግተህ መቅዘፍ መጀመር አለብህ !!

«ስኬትም እንደዚሁ ነው አብዝተህ ስላሰብከው ወይ ስላወራህለት ብቻ አታገኘውም ውጤቱ የሚመጣው ወደ ተግባር መግባት ስትጀምር ነው! ሰዓቱ አሁን ነው ምንም ሳታቅማማ ከአሁን ጀምር !

=

𝐓𝐞 » t.me/abuUseyminabdurehman
كانوا نائمين , والأن أصبحوا نائمين للأبد .. شهداء أطفال في قصف طائرات الاحتلال الإسرائيلي لمنزل على رؤوس ساكنيه في دير البلح وسط قطاع غزة 🇵🇸
ባልሺን በቁጥጥርሽ ስር ማድረግ ልቡ መስረቅ ከፈለግሺ ከንግግርሺ በበለጠ ተግባርሺ ላይ ጠንክሪ እሺ !! ከወሬ ይልቅ በተግባር ወንዶች ይሸነፍሉ እሺ። ካላመንሺ ሞክሪዉ እሺ¡

=
t.me/https_Asselefya1
አረብ ቤት ሽንት ቤት ስናጥብ ጫማ ሳይቀር ስናፀዳ ኖረን ..!! ሀገር ስንሄድ የከብቶች እበት መጠፍጠፍ የምንፀየፈዉ ነገርስ እ!? ተዉጅ ያዉም ያደግንበትን ስራ እ ወይስ ክፍያ ስለሌለዉ ነዉ? እ ከገንዘብ ክፍያ የበለጠ እናቶቻችን ብናግዝ የነሱ ዱዓ አይበልጥም ወይ ?! በሉ እኔ ነገርኩኝ እንዳላደግንበት ሀገር ስንሄድ መፀየፍ ይቅር ለወላጆቻችን ምንም ይሁን ዝቅ ብለን ማገዝ እነሱን ማስደሰት አለብን በሽርክ ተግባር እስከ አላዘዙን ድረስ !!

=
t.me/https_Asselefya1