💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሚጠቅምሺ ነገር ላይ ትጊ ! ልፊ ! ጣሪ ! ዉጤቱ የማረ ነዉ እና።

=
ለፈገግታ...!!
➘➘➘➘➘➘
- مرَّ أعرابيٌّ بقومه،

አንድ አዕራቢይ በወገኖቹ ''ጋ''አለፈና.....

فقال:
" ألا أدُلكم على شيءٍ تسيرون به طوال حياتكم؟


ለረጂም ጊዜ የምትጓጓዙበትን ነገር አላመላክታችሁምን!? አላቸው።

- قالوا: نعم

እሽ ንገረን አሉት።

فقال: أقدامكم.. 👣

እሱም፦ እግራችሁ ነው አላቸው።

منقول
https://t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነዉ

አንዱ ትምህርት ቤት መምህሩ ጥያቄ እየጠየቀዉ

~መምህር---- H20 ምንድን ነው?
~ተማሪ-----ውሀ ነዋ
~መምህር-----H20+H20+H20s ምንድንነው?
~ተማሪ-----.............ምን ቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
.
.
.
.


ጎርፍ ነዋ¡ ጎርፉ እንዳይወስዳችሁ¡

=
ከሃዘኖችህ ይልቅ ሃሴቶችህን ፤ከጠላቶችህ ይልቅ ወዳጆችህን ቁጠር !!

t.me/https_Asselefya1
 
አኺዬ____!!

ገደል ካለ ድልድይ እንዳለ ሁሉ ጨለማ እና እክል ቢመጣም በብርሃን እና በድሎት ይተካል።ብቻ በተስፋ ተጓዝ ጠንክር ዛሬን ትሻገረዋለህ። ኢንሻ_አሏህ____!!

=

t.me/https_Asselefya1
ድክመትህን ለሚሹ የጥንካሬህን ጉልበት አሳያቸዉ።

~ሰባኸል ኸይር 🍫☕️

=
ما تيسر من سورة البقرة ليلة 1 رمضان 1442 هـ
صلاح الوصابي
«ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።»


𝐓𝐞 ⬎ t.me/Abu_Dujanah_Online_Medresa
ሰዉ እንደት ሚድያ ተለጥፉ እየዋለ ቂርአት መቅሪያ ጊዜ አጣሁ ይላል እ ተዉጅ እስኪ ከጧት ጀመረን እስከማታ የት እንደምንዉል ራሳችንን እንከታተለዉ እ ከዛ በምን ምክንያት ለቂርአት ጊዜ እንዳጣን እናገኘዋለን !!

=
የኪታብ ደርስ ስራ እየሰሩ መንገድ እየሄዱ ባገኙት አጋጣሚ ደጋግሞ መስማት ትልቅ ጥቅም አለዉ። እያደመጣችሁ ዋሉ 🎧👈

t.me/https_Asselefya1
14_ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ_ወልጀመአ _የፈዉዛን
አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   14


📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
የኢስቲቃማህ አንገብጋቢነት
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
አድስ ሙሀደራ ቁጥር ⓶】
⏡⏡⏡⏡⏡⏡

« የኢስቲቃማህ አንገብጋቢነት!!»


ቀደምቶቻችን ድናቸዉ ላይ የነበራቸዉ ፀናት ..!!

☞ለኢስቲቃማህ ባለቤቶችየተዘጋጄ መስተንግዶ..!!

ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል..!!


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 ⤷ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ወንድሜ፣እህቴ―

~ስመክርህ/ሽ ካንተ በላይ ነኝ፣ ፍፁም ነኝ፣ ሁሉን አዋቂ፣ ሁሉን ተግባሪ ሞዴል ነኝ ማለቴ አይደለም።የምመክረው አብረን እንድንበረታና እንድንደጋገፍ ነው።
የምመክረው አላህ ትልቅ ጥንካሬ እና ፅናት ሰጥቷችሁ ከኔ የሰማችሁትን በበለጠ ደረጃ ልታስተላልፉ ትችላላችሁ በሚል እሳቤ ነው።
ምክር አትጥሉ፤ እሱ ምን ስለሆነ ነው የሚመክረን አትበሉ።

~ምክር ማለት ዉዴታ ነው፤ መተሳሰብ ነው፣ መተናነስ ነው፣ ከራስ ይበልጥ ለወንድም እህት ማሰብ ነው።እበልጥሃለሁ ማለት አይደለም።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
#تدبر_آية

﴿یَـٰۤأَیُّهَا ٱلۡإِنسَـٰنُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدۡحࣰا فَمُلَـٰقِیهِ﴾ [الانشقاق ٦]

︎ أي: إنك ساع إلى الله، وعامل بأوامره ونواهيه، ومتقرب إليه إما بالخير وإما بالشر، ثم تلاقي الله يوم القيامة، فلا تعدم منه جزاء بالفضل إن كنت سعيدًا، أو بالعدل إن كنت شقيًا.

[تفسير السعدي]
=
‏قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله:

"أرجو لنفسي ولكم الثبات على الدين، فالفتن كثرت."

"محاضرة شكران لا كفران" (٣).


=