💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👈 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها

«20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
አፕልኬሽን!»


🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

ᐥበ play store ተለቋል
በዚህ ሊንክ ገብታችሁ አዉርዱት!!
↷↷⇣⇣↶↶
play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.twentyadvice
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉 የነብዩ የህይወት ታሪክ አመቱ ውስጡ ባሉ በየትኛውም ቀናቶች ማንበብ ይቻላል። ነገር ግን በአመት አንዴ ጠብቆ የተወለዱበት ቀን ነው ብሎ በማሰብ የዛን ቀን ታሪካቸውን ማንበብ ቢድአ ነው። ይህንን በአመት በወርና በሳምን መገደብ መሰረት የሌለው ፈጠራ ነው።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አታላይ ከኛ አይደለም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ومَن ŘşŮŽŘ´Ů‘َنا ŮŮ„يسَ مِنّا﴾

“ያታለለን ከኛ አይደለም።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል:101

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
"የውሻ ጩኸት ደመናን አይጎዳም!"
~
በነብያችን ﷺ ላይ የሚሳለቅ እራሱን እንጂ እሳቸውን ምንም ሊያደርጋቸው አይችልም። የላካቸው አምላክ "መወሳትህን/ዝናህን ከፍ አደረግንልህ" ብሏቸዋል። ይሄው የዝናቸው ከፍ ማለትም ነው ዛሬ በርካታ ውሾችን እያስጮኻቸው ያለው። ትላንትም የዛሬዎቹ ውሾች አያቶች የመልእክተኛውን ክብር ሊያንቋሽሹ ሞክረው ነበር። አላህ ግን እራሱ ለመልእክተኛው ﷺ ተከላካይ ጠበቃ ይሆንና መልእክተኛው ግን ነገሩን ንቀው እንዲተውት እንዲህ ይጠቁማቸዋል፡-

(فَٱصۡدَعۡ بِمَا تُؤۡمَرُ وَأَعۡرِضۡ عَنِ ٱلۡمُشۡرِكِینَ ۝  إِنَّا كَفَیۡنَـٰكَ ٱلۡمُسۡتَهۡزِءِینَ ۝  ٱلَّذِینَ یَجۡعَلُونَ مَعَ ٱللَّهِ إِلَـٰهًا ءَاخَرَۚ فَسَوۡفَ یَعۡلَمُونَ ۝  وَلَقَدۡ نَعۡلَمُ أَنَّكَ یَضِیقُ صَدۡرُكَ بِمَا یَقُولُونَ ۝  فَسَبِّحۡ بِحَمۡدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّـٰجِدِینَ ۝  وَٱعۡبُدۡ رَبَّكَ حَتَّىٰ یَأۡتِیَكَ ٱلۡیَقِینُ)

"የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለፅ፤ አጋሪዎችንም ተዋቸው። እኛ ተሳላቂዎችን ሁሉ በቅተነሃል። (እነሱም) እነዚያ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን ያደረጉ ናቸው፤ በርግጥም (የስራቸውን ዋጋ) ወደፊት ያውቃሉ። አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በርግጥም እናውቃለን። ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው፤ ከሰጋጆቹም ሁን። እውነቱም (ሞት) እስከሚመጣህ ድረስ ጌታህን አምልክ።" [አልሒጅር፡ 94-99]

ስለዚህ ተሳላቂዎቹ ውሾች ቢሳለቁም የነብያችን ﷺ ዝና የበለጠ ይገናል። የውሾቹ ስም ይከስማል። ውሻ ደግሞ ምን ታሪክ አለውና?!! እስኪ የነብያችንና የትላንት ጠላቶቻቸውን ዝና አወዳድሩ። ሲጀመር መወዳደር ይችላሉ? በጭራሽ!! “የሰማይና የመሬት ያክል ነው” ብንል እንኳ በትክክል አይገልፀውም።
ግን የነብያችንን ﷺ ክብር ለማጉደፍ ተፍ ተፍ የሚሉ ሰዎች አላማቸው ምን ይሆን? መልሱ ግልፅ ነው።
1.  አንዳንዶቹ በነብዩ  እውቅና ሂሳብ እውቅና መሸመት የሚፈልጉ ናቸው። “አንዳንዶች ታዋቂዎችን በመተቸት ታዋቂ መሆን ይፈልጋሉ” ሲባል አልሰማችሁም?
2.  ሌሎቹ ደግሞ የኢስላም ውበቱና ሁለንተናዊነቱ የሚያስቀናቸው፤ ከፍተኛ ግስጋሴው የሚያስበረግጋቸው ናቸው። ስለሆነም ሙሐመድን  ሲያንቋሽሹ የኢስላም ውበቱ የሚደበዝዝ፣ ግስጋሴው የሚገታ ይመስላቸዋል። እውነታው ግን ተቃራኒው ነው። ኢስላም ዛሬ ጠላቶቹን እንቅልፍ በሚነሳ መልኩ በከፍተኛ ፍጥነት እየገሰገሰ ነው። ስለዚህ ውሾቹ አመል ሆኖባቸው ይጮሃሉ እንጂ የኢስላምን ግስጋሴ ሊገቱት አይችሉም!! ውሾቹ ይጮሃሉ፣ ዋው! ዋው!....። ግመሉ ግን ጉዞውን ቀጥሏል። ውሻ ግመልን ማስቆም ከቻለች ትሞክር።
ባይሆን ከኛ አንድ ነገር ይጠበቃል። ከሃዲዎችን የነብያችንን ﷺ ስም ለመዘለፍ ያበቃቸው ለነብዩ አስተምሮ ያላቸው ጥላቻ መሆኑ ይታወቃል። አዎ የነቢዩ ﷺ ሱና እጅጉን ያስቆጫቸዋል!! እውነቱ ይህ ከሆነ ከሃዲዎችን የበለጠ ለማስቆጨት የሚጓጓ፤ ለሙሐመድ ﷺ እውነተኛ ወዳጅነቱን ማንፀባረቅ የሚፈልግ፣ ብሎም የአላህን ውዴታ ማትረፍ የሚሻ የበለጠ ወደ መልእክተኛው ሱና ይቅረብ፤ ትእዛዛቸውንም ይፈፅም፤ ከከለከሉትም ይራቅ። ይህን የሚያደርግ ጠላቱን የበለጠ ያስቆጫል። የአላህንና የመልክተኛውንም ﷺ ውዴታ ያፍሳል። ያ ሱብሓላህ! የአላህና የመልክተኛውን ውዴታ ያገኘ ምን የቀረበት ነገር አለ?! ያ ወሃ፞ቡ አንተ ወፍቀን! ኣሚን

(ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 08/2005)

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
እህቴ ወደ ትዳር ስትገቢ የወንዶችን ባህሪ እዛው አስቀምጠሽ የሴትነትሽን ባህሪ ተላብሰሽ ገባ በይ!!የወንዶች ባህሪ ለወንዶች ተዪላቸው ስሚኝማ ባልሽ ማሸነፍ የምትችዪው በሴትነትሽ ብቻ ነው  ለእምባሽ ይሸነፋል!! አንድ ቃል ባስር ቁጣው በእልህ አንዱን ጥፊ በሁለት እየመለስሽ ልትልታነሽፊው አትቺይም ልታጪው ግን በደንብ ትቺያለሽ !!

አንዱ ከሚስቱ ተጣልቶ ምነው ስለው አረባክህ
ፆታዋ ሴት ትሁን እንጂ ባህሪዋ ሁሉ የወንድ ነው አለኝ .....!!

ባንድ ሀገር ሁለት መንግስት አይሰራም ❗️


منقول
የ ዒልም አስፈላጊነት
ወንድማችን መሐመድ ሲራጅ
⳼የኢልም አስፈላጊነት ⳹
ࡴࡴࡴࡴࡴࡴࡴ

ከኡስታዝ ከድር አህመድ የፈለቁ እንቁ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው

🎙ወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የተደረገ ሙሀደራ

𝐓𝐞↳ t.me/https_Asselefya1
አበል ቃሲም
NABAWI TUBE
ኡስታዝ ሳዳት ከማል

የ39 ነብያትን ፀጉር ላጭቻለዉ
አበል  ቃሲም

t.me/NABAWITUBE
⦅ይህ ሴትነት ማለት መልካም የሆነ ንግግር መልካም የሆነ ጨዋታ እንድሁም መልካም የሆነ ስነ_ስርአት ነዉ።⦆

↳ሴትነት ማለት ጋጠ ወጥነት ማለት አይደለም!
↳ሴትነት ማለት መጮህ ማለት አይደለም!
↳ሴትነት ማለት ከወንዶች ጋር ጎን ለጎን መጋራት ማለት አይደለም!
↳ሴትነት ማለት ንግግሯ ያማረ የተዋበ መሆን ነዉ!
↳ሴትነት ማለት ከወንዶች ጋር ያላት ግንኙነት አደብ ስርአት የተሞላበት መሆን ማለት ነዉ!
↳ሴትነት ማለት ሀያእ(አይ_ናፍርነት) ማለት ነዉ!
ሴትነት ማለት ንግግሯ ዝቅ ያለ ጩሀት ያልተሞላበት ነዉ።
ስለዚህ ሴትነትሽን ባልሽ ጋር ያማረ የተስተካከለ ይሆን ዘንድ ተጠቀሚበት።በየ ጊዜዉ በሴትነትሽ ላይ ሴትነትን ጨምሪ።

=

🤙ከደርሱ የተቀነጨበ ምርጥ ነጥብ እንጠቀምባት ሴቶችዬ✍️


⤸ t.me/https_Asselefya1 ⤚
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
አይታወቅምና የሰው አዋዋሉ
ሰው ከአይን ሲጠፋ
ምን አገኘ  ሳይሆን
ምን አገኘው በሉ!!
      (Copy)

t.me/Darutewhide
■قال الإمام ابن القيم رحمه الله:

《 يعتَصِم العبدُ مِن الشيطان بعَشرةِ أسباب :

• الاستِعاذَة بالله مِن الشيطان
• و قِراءة سُورة الفلق و الناس
• و قِراءة آية الكُرسي
• و قِراءة سُورة البقرة
•  و قِراءة خاتمة سُورة البقرة
• و قِراءة أوَّل سورة غافر
• و ذِكر لا إله إلا الله وحده لا شريك له له المُلك و له الحمد و هو على كل شيء قدير ،، و كثرة ذِكر الله
• و إمساك فُضول النظر و الكلام و الطعام و مُخالطة الناس 》.

[بدائع الفوائد (267/2)].


=
🔖 ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶችን ለማገኘት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ

➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA

👉ሽር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ماتيسر من سورة الذاريات

▹ ከቁርአን ጋር እንኑር.....!
🔖 እውቀታችን በጨመረ ቁጥር ለአላህ ያለን ፍራቻ፣ ተዋዱእ (መተናነስ)፣ ተቅዋችን  አህላቃችን እየተስተካከለና እየጨመረ መምጣት አለበት።

📍ተቅዋን ያላወረሰ ኢልም ከጅህልና የከፋ እዳ ነው።