«ጂልባብ የተደነገገው የሴት ልጅ ጌጥን ለመሸፈን ነው። ስለዚህም ጂልባቡ በራሱ ጌጤ እና ያሸበረቀ መሆን የለበትም።»
ሸይኽ አልባኒ
📘 (ጂልባቡ አልመርኣህ አልሙስሊማህ: 120)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Audio
💢 አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻الاذكار والآداب
↪️ ክፍል 0⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰〰
🔻ዝክሮች እና እስላማዊ ስርዓቶች
🔻የዳሰሰ በጣም ወሳኝ ደርስ ነው
🔻 ሼር አድርጉ ለወዳጆቻችሁ
حفظه الله تعالى!!!
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

◉ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉
➪💎መልካም ሚስት ➷ለባሏ ➷መልካምነቷ የቀጠለ ሲሆን የብዙ ➷አመት የደስታው ➷መሰረት ትሆናለች
➪💎ይች ሴት ➷የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲል ➷የተናገሩላት ናት
➪💎ይህች አለም ➷ጊዜያዊ መቆያ ናት ከውስጧ ➷ምርጡ ነገር አማኝ ➷ሚስት ናት
➪💎ወደሷ ➷ስትመለከት ➷የምትወዳት የሆነች ➷ሚስት
➪💎ትዕዛዝህን ወዲያውኑ ➷የምትፈፅም እና ➷ከሷ በራክ ወቅትም ጊዜም ➷በራሷና ➷በገንዘብህ አንተን ➷የምትጠብቅህ ናት
➪◉ይህንንም አስመልክቶ ➷በአንድ ወቅት ላይ ሙሀጅሮች የአላህ ➷መልእክተኛን ﷺ ምን አይነት ➷ሀብት መፈለግ ➷እንዳለባቸው በጠየቋቸው ➷ወቅት ጊዜ ➷እንዲህ በማለት መልሰውላቸዋል
◉አንደኛችሁ ➷እነዚህንይፈለግ◉
➪◉አላህን የሚያስታውስበት ምላስ
➪◉አላህን አመስጋኝ ➷ልብ እና
➷በመጭው አለም ጉዳዩ እሱን ➷የምታግዘው አማኝ ➷ሚስት
((ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ للألباني ﺭﻗﻢ: 5355))
➪💎ምናልባት ላንተ ➷ይህች መልካም እንስት ፍቅርና ➷መዋደድን ቁርአን ➷እንደሚለው ትሰጥህ ይሆናል
➪💎ነገር ግን ካንተ ➷መለየቷ ከሞት በበለጠ ህመሟ ነው
➪💎ከዚያም አልፎ ➷ገንዘቧን ሁሉ ➷ነገሯን ከማጣቷ በላይ ➷ያንተ ማጣት ለሷ ➷ስቃይ ነው
➪💎ምርጥ ➷ሚስት ማለት ➷እሷ ናት
#ምንጭ
📚((ﻣﺠﻤﻮﻉ ﺍﻟﻔﺘﺎﻭﻯ 35 / 299 ))

✍ قال الشيخ الألباني،رحمه الله.
🎀 إﻥ ﺧﺮﻭﺝ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻣﻦ ﺑﻴﺘﻬﺎ ﻣﺘﻌﻄﺮﺓ ﻣﺘﺰﻳﻨﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺒﺎﺋﺮ ﻭﻟﻮ ﺃﺫﻥ ﻟﻬﺎ ﺯﻭﺟﻬﺎ
◾️ሼይኽ አልአልባኒ አላህ ይዘንላቸው እንዲ ይላሉ፦
💎"የሴት ልጅ ከቤትዋ ሽቶ ተቀብታና ተሸላልማ መውጣትዋ ባለቤትዋ ቢፈቅድላትም ከታላላቅ ኃጢአቶች ነው" ይላሉ።
ﺟﻠﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﺮﺃة ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﺔ (ص44)📔
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🎀 إﻥ ﺧﺮﻭﺝ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻣﻦ ﺑﻴﺘﻬﺎ ﻣﺘﻌﻄﺮﺓ ﻣﺘﺰﻳﻨﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺒﺎﺋﺮ ﻭﻟﻮ ﺃﺫﻥ ﻟﻬﺎ ﺯﻭﺟﻬﺎ
◾️ሼይኽ አልአልባኒ አላህ ይዘንላቸው እንዲ ይላሉ፦
💎"የሴት ልጅ ከቤትዋ ሽቶ ተቀብታና ተሸላልማ መውጣትዋ ባለቤትዋ ቢፈቅድላትም ከታላላቅ ኃጢአቶች ነው" ይላሉ።
ﺟﻠﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﺮﺃة ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﺔ (ص44)📔
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from ዙን_ ኑረይን On line Shopping🛍
💢ተንቢሃት ሙስሊም ሴቶችንልዩየሚያደርጉ ህግጋት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✍ክፍል አንድ
✅ከኢስላም በፊት ሴት ልጅ የነበራት ቦታ:-
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ከኢስላም በፊት በማለት የተፈለገው መልእክተኛ ያልነበረበትን የመሀይምነት ዘመንን ነው።
🔻በዚያ ዘመን አለም በአንድ አይነት ስረአት ውስጥ ሲሆን በተለይም ዐረቦች ለየት ባለ የአኗኗር ዘዴ ይኖሩ ነበር። ያ ጊዜ መልእክተኞች የተቋረጡበት እና ወደ አላህ ለሚያዳርሱ መንገዶች የጠፋበት ስለነበር -በሐድስ እንደተነገረው አላህ የሚስሩትን በማየት የተወስኑ የኪታብ ባለቤቶች ሲቀሩ አላህ ጠልቷቸዋል። በዚያ ዘመን ሴቶች በአብዛኛው በተለይም በዐረቡ አለም ነጻነታቸው ተገፎ ይኖሩ ነበር።
↪️የሴት ልጅን መወለድ በመጥላት አንዳንዶች አፈር ውስጥ ህይወቷ እንዲያልፍ ከነሕይወቷ ቆይታ የውርደትንና የመከራ ሕየወት እንድትሽከም ያደርጎት ነበር። ለዚህም መረጃው የአሏህ ሱብሀነሁተዓላ ንግግር ነው፣
وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُم بِٱلْأُنثَىٰ ظَلَّ وَجْهُهُۥ مُسْوَدًّۭا وَهُوَ كَظِيمٌۭ
يَتَوَٰرَىٰ مِنَ ٱلْقَوْمِ مِن سُوٓءِ مَا بُشِّرَ بِهِۦٓ ۚ أَيُمْسِكُهُۥ عَلَىٰ هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُۥ فِى ٱلتُّرَابِ ۗ أَلَا سَآءَ مَا يَحْكُمُونَ
↪️አንዳቸውም በሴት ልጅ በተበስረ ግዜ እርሱ የተቆጨ ሆኖ ፊቱ ጠቁሮ ይውላል። በእርሱ በተበስረበት ነገር መጥፎነት በውርደት ላይ ሆኖ ይያዘውን? ወይስ በዐፈር ውስጥ ይደብቀውን? (በማለት እያመነታ) ከስዎች ይደበቃል።
ንቁ❗የሚፈርዱት {{ፍርድ }}ምንኛ ከፋ !(አን-ነሕል :58-59)
✔️በሌላ አንቀጽ እንደህ ይላል -
وَإِذَا ٱلْمَوْءُۥدَةُ سُئِلَتْ بِأَىِّ ذَنۢبٍۢ قُتِلَتْ
🔻በሕይወቷ የተቀበረችውም ሴት ልጅ በተጠየቀች ግዜ ፣ በምን በወንጀል እንደ ተገደለች ።{{አት ተክዊር:8-9}}
▪️መውኡደት "ማለት ፣አፈር ውስጥ እንድትሞት ከነሕይወቷ የምትቀበር ሴት ልጅ ነው።
↪️ከመቀበር ተርፋ በህይወት ከቆየች የውርደትን ሕይወት እንድትገፍ ትደረጋለች የሞች ዘመዷ ሀብት ከፍተኛ መጠን ቢደርስም የእርሷ ድህነት እና የገንዘብ ፍላጎት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳ ከሟች ዘመዷ ንብረት ምንም አይነት ድርሻ አይኖራትም ነበር።
↪️ ምክንያቱም ውርስ ለሴቶች የማይገባ የወንዶች ድርሻ ብቻ እንደሆነ ስለሚያምኑ ነው። እንዲያውም የሟች ባሏ ሃብት እንደሚወረስ ሁሉ እርሷም እንደ ንብረት ተቆጥራ እንደ እቃ ትወረስ ነበር።
↪️በዚያን ዘመን ያለምንም የቁጥር ገደብ ብዙ ሴቶች በአንድ ባል ስር እንዲተዳደሩ ይገደዳሉ ። በዚህ ድርጊት ምክንያት በሴቶች ላይ የሚደርስባቸው ግፍና በደል ወንዶችን ምንም የሚያስጨንቃቸው አልነበረም።
ክፍል ሁለት
➖➖➖➖➖➖
📝ኢንሻአላህ ይቀጥላል
⤵️⤵️⤵⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

✅💢የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
👉እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ ሰዉ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል ።
⤵️የአላህ መልክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣
አላህ መልካም የሻለት የሆነ ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል።
↪️የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል:-
🔹አንድ ሰው ሲሞት ስራው ሁሉ ይቋረጣል። ሶስት ነገራቶች ሲቀሩ፣
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ ሰደቀቱል ጃርያ የማይቋረጥ ሰደቃን የሰጠ የውሀን ጉድጓድ መቆፈር ይመስል፣ የአላህን ሱብሀናሁተአላ መስጅድ መገንባት ይመስል
▪️ ሳሊህ ልጅ የወለደ ሰው ከዚያም ልጁን በሸርዓዊ እውቀት ኮትኩቱ{በተርቢያ} ያሳደገ
▪️ ሸርዓዊ እውቀት ኖሮት ለሌሎች አስተምሮ ያለፈ ሰው ሲቀር ሁሉም ስራው ይቋረጣል።

#ተውሂድ
አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል
" #ተውሂድ፦
- የኢማን መሰረት ነው
- የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው
- የጀነት ዋጋ ነው
- የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም
[ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235 ]

→አዲስ ሙሓደራ
↓ርዕስ↓
→ተዉሂድና ሺርክ
🌐 ወረባቦ 018 ቀበሌ
🎙አቡ ረይስ mohamed imam

→የመጨረሻ ምክር ፅናት

💢ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
〰ልጄ ሆይ〰
【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】
✅ ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና የሰመረ ይሆናል።

🔺قال رسول الله ﷺ
«أكثرُ خطايا ابنِ آدمَ في لسانِه»
▪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።
【የአደም ልጅ አብዘሀኛው ስህተት በምላሱ ነው።】
📕رواه الطبراني وصححه الألباني
«أكثرُ خطايا ابنِ آدمَ في لسانِه»
▪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።
【የአደም ልጅ አብዘሀኛው ስህተት በምላሱ ነው።】
📕رواه الطبراني وصححه الألباني
Audio
▪️ተከታታይ የተንቢሀት ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 0⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
♨️ኢስላም ለሴት ልጅ የሰጣት ትልቅ ቦታና ያበሳላት ግፍ የተዳሰሰበት
👉ሼር በማድረግ እህቶቻችንን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 0⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
♨️ኢስላም ለሴት ልጅ የሰጣት ትልቅ ቦታና ያበሳላት ግፍ የተዳሰሰበት
👉ሼር በማድረግ እህቶቻችንን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
▸መልእክት ለሙእሚኗ እህት!!
ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር
{ሐፊዘሁሏህ} እንዲህ ይላሉ!
||
||
||
"ሙእሚና እህት ሁሉንም ሴቶች ጓደኛ አርጋ መያዝ የለባትም"ነገር ግን ጎደኛ አድርጋ መያዝ ያለባት ሙእሚን የሆነችውን ጠቃሚ የሆነች በዲን ላይ እምታጠነክራትን ጠቃሚ እውቀትን በኸይር እምታዛትን ከሚጠቅማት ሴቶች ጋር አብራ መሆን አለባት ፦
<< يَنِفُعٌهّآ عٌنِدٍ آلَلَهّ تٌبًآرکْ وٌتٌعٌآلَﮯ.. >>
አንድ ሙስሊም ከሙስሊማ ሁሉጋ መደባለቅ የለበትም ነገር ግን መደባለቅ ፋይዳ ጠቃሚ የሆኑ ጋር ይቀላቀል!
||
||
الفضيل بن عياض رحمه الله
እንዲህ ይላል አማኝ ከሚፈልገው ሁሉ ጋር መቀመጥ የለበትም ። አንዳድ ቀደምት ሰለፎች ፦
አማኝ ከሚፈልገው ጋር መሄድ የለበትም,,
||
||
◆ለእምነቷ እና ጥንካሬዋ የምትጥር ታማኝ እህት ሁሉንም ሴቶችያለባት አርጋ መያዝ የለባትም!
◆ይልቁን ጓደኛ አድርጋ መያዝ ያለባት እነሱጋ መቀራረብን አብሮ መሆንን ኸይር ያላቸው ሴቶች ጥቅም ያላቸው አሏህ ሱበሀነሁ ወተአላ ሰሚና ታዛዥ የሆኑ ጓደኛ አርጋ ትያዝ!!

💢ወንድሜ ሆይ አንተ ባለቤትህን ኢልምን እንድትማር ታጠናክራታለህን⁉️
✅ ውዷ ባለቤትህን ልታበላት፣ ልታጠጣትና ልታስጌጣት ከምትጓጓው በላይ የዲን እውቀት እንድትማርና እንድትቀስም ልትጓጓላት ይገባል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌قَال عَمرُو ابنُ قَيسٍ -رَحمَهُ اللهُ-:
♻️አምር ኢብን ቀይስ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
💢إنَّ المَرأةَ لَتُخاصِمُ زَوجَهَا يَوم القِيامَة عِندَ اللهِ، فَتقُولُ: إنّهُ كانَ لا يُؤدِّبُنِي وَلا يُعلِّمُني شَيئًا، كَانَ يأْتِينِي بِخُبزِ السُّوق
✅ አንድ ሚስት የውመል ቂያማ ባሏን አላህ ዘንድ ትሞግተዋለች። እንዲህም በማለት ትከሰዋለች።
🔺አደብ አያስይዘኝም ነበር
🔺ስለዲኔ ምንም አያስተምረኝም ነበር
▪️ነገር ግን ብቻ ከሱቅ ዳቦ እያመጣ ሲመግበኝ ነበር ትላለች።
📓 تَفسِيرُ السَّمعانِي (٤٧٥/٥)

▪️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖➖
🔻الاذكار والآداب
↪️ ክፍል 0⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🔻የዚክር ቱሩፋቶች
🔻አላህ በሚያወሱና በማያወሱ ሰዎች መካከል ያለው ሰፊ ልዩነት
↪️ ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅር ተካፈይ ይሁኑ!!!