💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏﴿ فَفِرُّوا إِلَى اللّٰهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ ‏﴾
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:

‏سماع القرآن،له في الجسد آثار محمودة من خشوع القلب،

‏ودموع العين واقشعرار الجلد.

📚مجموع الفتاوى جـ١١صـ٥٦٢
ወላጆችን መታዘዝ
Daru tewhid
አንተም ገንዘብህም የአባትህ ናችሁ!

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር  ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide
Hilya #02
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 02

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
ያንተ ዘር ከማንም በላይ አይደለም
~
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
لا فضلَ لعربيٍّ على عجميٍّ، ولا لعجميٍّ على عربيٍّ، ولا لأبيضَ على أسودَ، ولا لأسودَ على أبيضَ -: إلّا بالتَّقوى، النّاسُ من آدمُ، وآدمُ من ترابٍ

"ዐረብ ለሆነ ሰው ዐረብ ባልሆነው ላይ ብልጫ የለውም። ዐረብ ያልሆነውም በዐረቡ ላይ እንዲሁ (ብልጫ) የለውም። ለነጩም በጥቁሩ ላይ የለውም። ለጥቁሩም በነጩ ላይ የለውም። አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ። ሰዎች ሁሉ ከኣደም ናቸው። ኣደም ደግሞ ከአፈር ነው።" [አሶሒሑል ሙስነድ፣ ሙቅቢል፡ 1523]

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል
Https://t.me/IbnuMunewor
ከትዝታ ሰፈር ማነዉ በገንቦ ዉሀ ቀድቶ ያደገ........¡¿

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከትዝታ ሰፈር ማነዉ በገንቦ ዉሀ ቀድቶ ያደገ........¡¿ =
ትዝታ .. እንደቀሰቀስኩ መልእክታችሁ ደርሶኛል አብሽሩ ትዝታ ጥሩ ነዉ ብዙ ያጫዉታል....! እኔ ራሱኮ ብታዉ ሰኞ ተገስቶልኝ ማክሰኞ ዉሃ ልቀዳ ሄጀ ስመለስ ብርቅ ሆኖብኝ አወላክፎኝ ወድቄ ገንቦዬ ተሰብራብኝ ነበር በፊቴ ወድቄ ጀርባዬ ላይ እንኩት ያለች ወይኔ ዉሃዉማ ሙሉ እላዬ ላይ የፈሰሰ ያነገትኩበት ገመድ ይዤ እያለቀስኩ ወደ እማዬ ህእ ....... ፈገግ በሉ ብዬ ነዉ¡

አንዳዴ ይቀጥላል ትዝታ ወደ ኋላ መለስ እያልን✍️
Audio
تلاوة من سورة التوبة

🔹🎙القارئ: #عبدالعزيز_التركي


ከቁርአን ጋር እንኑር....!!

t.me/https_Asselefya1
📍 كيف يذهب الحزن والضيق الذي في قلوبنا؟؟

-الحُزن يَذهَبُ بالقرآن⁩
‏-في قوله ﷺ : "أنْ تجعَلَ القُرَآنَ رَبِيعََ قَلْبي، وَنُورَ بَصَري وجَِلاءَ حُزْني وَذَهابَ هَمِّي."

-‏لما كان الحزن والهم والغم يضاد حياة القلب واستنارته،  سأل أن يكون ذهابها بالقرآن، فإنها أحرى ألَّا تعود، وأما إذا ذهبت بغير القرآن من صحة أو دنيا أو جاه أو زوجة أو ولد، فإنها تعود بذهاب ذلك .

📚الفوائد لابن القيم - صـ (1/ 30 - 38)

=
Audio
تلاوة لفواتح سورة مريم

🎙للقارئ محمد المهنا
=
t.me/https_Asselefya1
" اللَّهُمَّ إنِّي أَعُوذُ بكَ مِن زَوالِ نِعْمَتِكَ، وَتَحَوُّلِ عافِيَتِكَ، وَفُجاءَةِ نِقْمَتِكَ، وَجَمِيعِ سَخَطِكَ.
[صحيح مسلم ٢٧٣٩]

=