ሶስት ሰዎች እያናገሩህ ከሆነ ንግግራቸውን እስከ ሚጨርሱ ድረስ ጠብቃቸው።
አታቋርጣቸው ፣ ትተኻቸውም አትሂድ‼️
1ኛ; ወላጆችህ፣
2ኛ; ህፃን ልጅ እና
3ኛ; የተጨነቀ ሰው።
ምክንያቱም 3ቱም የሚናገሩት በምላሳቸው ሳይሆን በልባቸው ነው ‼
https://t.me/Darutewhide
አታቋርጣቸው ፣ ትተኻቸውም አትሂድ‼️
1ኛ; ወላጆችህ፣
2ኛ; ህፃን ልጅ እና
3ኛ; የተጨነቀ ሰው።
ምክንያቱም 3ቱም የሚናገሩት በምላሳቸው ሳይሆን በልባቸው ነው ‼
https://t.me/Darutewhide
ከሰለፎች አንዱ ከባለቤቱ ጋር ቁጭ ብለው ቱፋህ (🍎 apple/ ፖም) እየበሉ ሳለ በር ተንኳኳ ሚስት ከፈተች ትንሽዬ ልጅ ነበር በእጇ እየበላች ያለውን ቱፋህ ሰጠችው ከዛ ባል ቱፋሁ የታለ አላት እሷም ለልጁ እንደሰጠች ነገረችው ከዛም መታት ቀንቶ ነው እንግዲ ምክንያቱም አፏ ያረፈበትን ስለሰጠች ጀግና ባል እንዲ ነው ።
አለ እንጂ ደዩሱ የባለቤቱን ፎቶ በሶሻል ሚዲያ ሚፖስት ማንም zoom..እያደረገ ሲፈልግ አፍንጫዋን ሲፈልግ አይኗን ሲፈልግ ከን......እያቀረበ እያራቀ ሲመለከት ምንም ማይመስለው ደዩስ ጭራሽ በየ ዩቲቡ መነጋጃ ያደርጋታል ነስዓሉሏህ ሰላማ ወል አፊያ....
منقول
▸ t.me/https_Asselefya1
እንጠንቀቅ !!!
https://t.me/Muhammedsirage
ዘርን መሰረት ያደረገ ድጋፍና ተቃውሞ የአማኞችን አንድነት ይሸረሽራል ። በቋንቋና በቀዬ ላይ ጠላትነትንና ወዳጅነትን መመስረት ኢስላምን የሚፃረር ጃሂሊያ ( መሃይምነት ) ነው ።
ወደ ሸሪዓ እንመለስhttps://t.me/Muhammedsirage
ስለ ጓደኛሺ ሙሉ ገፀታ ለባልሽ በዝርዝር አዉርተሽ ከዛ እሱ እሷ ዘንድ ሲሄድ አይክፍሽ ማ ተናገሪ አለሽ አንቺ ስለሷ ገፀታ ለባልሽ ህእ¡ የብዙ እህቶች ስህተት ስለ ጓደኛዋ ለባላየዉ ይናገሩና ከዛ ሲሄድ ባሉ ጓደኛዬ ባሌ ወሰደችብኝ እያሉ ማለቃቀስ ይጀምራሉ....በሩ የከፈትሽ አንቺዉ ነሽኮ እቱዬ !! እናም ያለፈ አለፈ ወደፊት ጥንቃቄ አድርጉ ስለ ጓደኛችሁ አንድትም ነገር አትናገሩ በቃ እሷ ያንቺ ጓደኛ ነች ያንቺ ብቻ አድርጊ ለባሉ አትናገሪ። ለአንቺ ብዬ ነዉ እሺ ¡¡
=𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ የነብዩን ልደት ማክበር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
📌የጁሙዓ ኹጥባ
☜︎︎︎الاحْتِفَالِ بِميلادِ النَّبي
«
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
📌የጁሙዓ ኹጥባ
☜︎︎︎الاحْتِفَالِ بِميلادِ النَّبي
«
የነብዩን ልደት ማክበር‼️»🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« Abu Useymin » – هـدايـة المـسـتـفـيـد ٣٠
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٣١
« Abu Useymin »
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓷➀
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓷➀
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
" اللهمَّ أَصلِحْ لي دِيني الذي هو عصمةُ أمري، وأَصلِحْ لي دنياي التي فيها معاشي، وأَصلِحْ لي آخرَتي التي فيها مَعادي، واجعلِ الحياةَ زيادةً لي في كل خيرٍ، واجعلِ الموتَ راحةً لي من كلِّ شرٍّ"
[مسلم (٢٧٢٠)]
=
[مسلم (٢٧٢٠)]
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
سماع القرآن،له في الجسد آثار محمودة من خشوع القلب،
ودموع العين واقشعرار الجلد.
📚مجموع الفتاوى جـ١١صـ٥٦٢
سماع القرآن،له في الجسد آثار محمودة من خشوع القلب،
ودموع العين واقشعرار الجلد.
📚مجموع الفتاوى جـ١١صـ٥٦٢