💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✅ ልጄ ሆይ! ሙሲባ ወደ አንተ የሚመጣው ሊያጠፋህ አይደለም። ይልቁንስ ኢማንህና ሶብርህ ምን አክል (የጠነከረ ወይም የላላ) መሆኑን ልትፈተንበት ቢሆን እንጂ። ሙሲባ እንደ ማበጠሪያ ሲሆን ወይ ወርቅ አልያም ቆሻሻ መሆንህ ተበጥሮ የሚለይበት ነው።
📖 | الآدَاب الشَّرعيَّة | ابن مفلح

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርአቶችና መልካም ምግባሮች❞ 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል  ⓵⓼» <ጥቂት  መልካም ምግባሮች> ➀እዉነተኚነት፦ አላህ እንድህ ብሏል፦ { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَكُونُوا۟ مَعَ ٱلصَّـٰدِقِینَ } " እናንተ ያመናችሁ  ሆይ! አላህን ፍሩ ፤ከእዉነተኞችም ጋር ኹኑ:(አል ተዉባ፡119) 【ነብዩ ﷺእንድህ ብለዋል፦እዉነት…
ኢስላማዊ  ስርአቶችና መልካም ምግባሮች
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
➖

«ክፍል  ⓵⓽ የመጨረሻ ክፍል Âť


<ጥቂት መልካም ምግባሮች>


➆ለወላጆች መልካም ማድረግ፦ አላህ እንድህ ብሏል፦

{ ۞ وَٱعۡبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَلَا تُشۡرِكُوا۟ بِهِۦ شَیۡـࣰٔاۖ وَبِٱلۡوَ ٰ⁠لِدَیۡنِ إِحۡسَـٰنࣰا }


▹ አላህንም ተገዙ።በእርሱም ምንንም አታጋሩ ።ለወላጆች መልካም ሥሩ።( አል ኒሳእ 36)



{ وَوَصَّیۡنَا ٱلۡإِنسَـٰنَ بِوَ ٰ⁠لِدَیۡهِ حَمَلَتۡهُ أُمُّهُۥ وَهۡنًا عَلَىٰ وَهۡنࣲ وَفِصَـٰلُهُۥ فِی عَامَیۡنِ أَنِ ٱشۡكُرۡ لِی وَلِوَ ٰ⁠لِدَیۡكَ إِلَیَّ ٱلۡمَصِیرُ }
﴾ሰዉንም  በወላጆቹ (በጎ እንድያደርግ)በጥብቅ አዘዝነዉ ።እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም እረገዘችዉ። ጡት መጣያዉም በሁለት ዓመት ዉስጥ ነዉ። ለኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት (አዘዝነዉ)። መመለሻዉ ወደኔ ነዉ። (ሉቅማን 14)

۝ኢብኑ መስዑድ እንዳሉት ለነብዩ ﷺከስራዎች አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ ምንድነዉ ? ብዬ ጠየቋቸዉ።እሳቸዉም "ሶላት በወቅቱ  መስገድ "ከዚያስ ቀጥሎ ? ስላቸዉ "ለወላጆች መልካም መዋል"አሉ ከዚያሰሰ ቀጥሎ ስላቸዉ "በአላህ መንገድ ላይ ትግል  ማድረግ አሉኝ።

➇ዝምድናን መቀጠል፦ አላህ እንድህ ብሏል

{ وَٱلَّذِینَ یَصِلُونَ مَاۤ أَمَرَ ٱللَّهُ بِهِۦۤ أَن یُوصَلَ وَیَخۡشَوۡنَ رَبَّهُمۡ وَیَخَافُونَ سُوۤءَ ٱلۡحِسَابِ }

Âś እነዚያም አላህ እንድቀጥል ያዘዘዉን ነገር  የሚቀጥሉ  ጌታቸዉንም የሚፈሩ  መጥፎንም ቁጥጥር የሚፈሩ ናቸዉ። (አል ረዕድ 21)

🍁ነብዩ ﷺ እንድህ ብሏል "በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን ዝምድናዉ ይቀጥል። በሌላም ሀድስ እንድህ ብለዋል"ዝምንድና ቀጣይ ዉለታን የሚከፍል ሳይሆን ዘመዶቹ ሲቆርጡት የሚቀጥል ነዉ።

➈ቸርነት ለጋሺነት፦ ኢብኑ አባስ እንዳሉት ነብዩ ﷺከማንም በላይ ቸር ነበሩ።

➉እንግዳን በክብር ማስተናገድ፦
ነብዩ  በአላህ እና በመጨረሻዉ  ቀን የሚያምን እንግዳዉ ያክብር ብለዋል።

➀➀ህመምተኛን መጠየቅ፦ በራእ ኢብን ዓዚብ እንድህ ብለዋል መልዕክተኛዉﷺ  ህመምተኛን እንድንጠይቅና ሟችን እንድንሸኝ አዘዉናል። ነብዩም እንድህ ብለዋል  "አንድ ሰዉ ለአላህ ብሎ ሲተናነስ አላህ ከፍ ያደርገዋል።

➀➁ ይቅር ባይነት፦ አላህ እንድህ ብሏል

{ ٱلَّذِینَ یُنفِقُونَ فِی ٱلسَّرَّاۤءِ وَٱلضَّرَّاۤءِ وَٱلۡكَـٰظِمِینَ ٱلۡغَیۡظَ وَٱلۡعَافِینَ عَنِ ٱلنَّاسِۗ وَٱللَّهُ یُحِبُّ ٱلۡمُحۡسِنِینَ }

ለእነዚያ  በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንሞ ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለሆኑት (ተደገሰላቸዉ)። አላህም በጎ ሠሪዎችንም ይወዳል።< አል ኢምራን ፡134>

{ وَلَمَن صَبَرَ وَغَفَرَ إِنَّ ذَ ٰ⁠لِكَ لَمِنۡ عَزۡمِ ٱلۡأُمُورِ }

¶ የታገሰና ምሕረትም ያደረገም ሰዉ ይህ ከተፈላጊዎቹ ነገሮች ነዉ። (አል ሹራ፡ 43)

¶ ዓኢሻ እንዳሉት የአላህ መልእክተኛﷺ ጂሐድ ያድርጉ እንጅ ሚስታቸዉን አገልጋያቸዉንም ሆነ ማንንም በእጃቸዉ መተዉ አያዉቁም። የተፈፀመባቸዉንም በደል ተበቅለዉ አያዉቁም ነገር ግን የአላህ ድንበር ሲጣስ ለአላህ ብለዉ ይቆጡ ነበር።

➀➂ ሰላምታን ማብዛት፦ አቡ ሑረይራ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል "እስካላመናችሁ ጀነት አትገቡም እስካልተዋደዳችሁ አታምኑም የሚያዋድዳችሁ ነገር ልንገራችሁ ? እርስ በርስ ሰላምታን መለዋወጥ አብዙ።

➀➃ሚስጥር መጠበቅ፦የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል እለተ ትንሳኤ መጥፎ ደረጃ ካላቸዉ ሰዎች ዉስጥ ከሚስቱ ጋር የሰራዉን ሚስጥር የሚያወጣ ነዉ።

➀➄ለወንድም ፊትን ፈካ ማድረግ፦አቡ ዘር እንዳሉት የአላህ መልዕክተኛﷺ እንድህ ብለዋል መልካምን ተግባር አትናቅ ሌላዉ ቢቀር ወንድምህን ፈካ ባለ ፊት ተገናኝ።


📕ተጠናቀቀ...........!

«አላህ መልካም የሻለትን ሰዉ ዲኑን ያሳዉቀዋል።»

📝أم عثيمين الجامية

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
بيروت، لبنان 🇱🇧

የስራ ሀገሬ ቤህሩት እንደት አያችሁዋት....
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➮የአላህ በላእ ይዉረድባችሁ!ለሀዉለዉለ ቅወተኢላ ቢላህ...! ይሄ ጉድ እያዩ ሌላዉ እንዳይገባ ሸር አድርጉላቸዉ አድበዉ ሀገራቸዉ ይቀመጡ .! ምን ጉድ ነዉ ጭካኔ አሁን ይሄ ምኑ ይመታል ዉይ አዉሬነት እህህህህ ዉስጤ ያደሙት አላህ የሚገባቸዉ ይስጣቸዉ!! =
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ልጅ ከዛ ፍልጥ ተርፎ ኢላሂ እንደት ዉስጤ እንደረበሸዉ እንዳስለቀሰኝ ነበር አላህ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ እነዛ አዉሬዎች!! አላህ ይጠብቅህ አኺዬ ትንሽ ወንድም አለኝ የምሳሳለት በቃ በሱ ቦታ አድርጌ አይቸዉ ኢላሂ .....💧💧
አላህን ከፊት ስናደርግ ሌሎች ነገሮች ሁሉ በራሣቸው ጊዜ ቅደም-ተከተላቸዉን ይይዛሉ።

~ ሰላም ዋሉልኝ ¡

@https_Asselefya1
ታዋቂ ሰዉ አግብቶ በሀሳብ ያለ እንቅልፍ ከማደር እኩያን (ጧሊበል ኢልም) አግብቶ ያለ ሀሳብ በእንቅልፍ ማደር ይበልጣል። አሉ ሴቶች እ ¡¡

=
በነገራችን ላይ ሁሉም ሴት ዝርክርክ ነዉ ማለት አይደለም። በተለይ ሚድያ ላይ የሚታወቁ ቻናል ያላቸዉ ሴቶች ዝርክርክ የሚመስሏቸዉ ስንት ድንጋይ እራሶች አሉ እ!? ታዋቂ ስለሆነች ዝርክርክ ናት ብላችሁ አትገምቱ ። ስንት ታዋቂ ሴቶች ጨዋ ከስራቸዉ ዉጭ ሰዉ የማይነኩ አደበኛ እህቶች አሉ መሠላችሁ። እና ሳታዉቁ ምንነት ታዋቂ ስለሆነች ብቻ ሌላ ስም ከመለጠፍ እህቶቻችን ላይ ታቀቡ ተጠንቀቁ።

=
✍️የፍሩቅ አክስት

t.me/https_Asselefya1
አንዱ ሊያገባት
Daru tewhid
ያገባት አንድ ሰው ሚያያት ሺ ሰው !! ሚያጣጥማት በአይኑ ሚበላት ሚቆረጥማት ከሺ ሰው የበለጠ !!

ቆየት ያለ ጣፋጭ ነሲሃ

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
የኺላፍ ርዕሶች
NABAWI TUBE
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

ወከባ የለመዱ ሰዎች የሱና መርከዞች ዉስጥ እየተማሩ የለመዱትን ወከባ ሲያጡ እነዚህ ሙመይዐ ናቸዉ እያሉ ይከሳሉ

https://t.me/NABAWITUBE
❝የላኢላ -ሀኢለሏህ ትርጉም❞
𝐛𝐫𝐨 𝑨𝚋𝚞 𝐑𝒆𝒚𝒚𝒊𝒔« وفقه الله»
❝የላኢላ _ሀኢለሏህ ትርጉም❞

☞ልብን ሞቅ ሞቅ የሚያደርግ ሙሀደራ !! አላሁ አክበር !

【በገጠር (መርኮታ)የተደረገ!!】

🎙𝔹𝐫𝐨 𝑨𝚋𝚞  𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬« وفقه الله»

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸ተፈጥሮን እየጎበኛችሁ ፏ ያለ አመሻሽ ይሁንላችሁ 🍁
ሰዎች ምን ይላሉ እያልክ የምትጨነቅ ከሆነ ሁሌም የነሱ እስረኛ ትሆናለህ!!

=