💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ውዷ እህቴ !!

🔍ከሰዎች ተማሪ እንጅ አትኮርጂ
🔍ኩረጃና ትምህርት ይለያያሉና!!


✍️
በዙሪያችን ብዙ ወዳጆች ቢከቡንም ወደ አላህ ድን እንድንጠጋ ሰበብ የሆነን ሰዉ ደረጃ በጭራሽ የሱ ቦታ አይደርሱም! ኢላሂ እኛንም ምራን ለሌሎችም መመራት ሰበብ አድርገን !!

=


t.me/https_Asselefya1
tvQuran.com - تلاوات خاشعة
tvQuran.com - تلاوات خاشعة
🔖 تلاوة من سورة الحاقة
🎙 القارئ: #أحمد_العجمي
•••━══❁✿❁══━•••
✅ልዩ ነሽ.....!!

ወድ ነች እሷማ የጅግኖች ማህደር
ኢብኑ ተይሚያዬ የሱንዮች መንድር"


ከቢዲዓ ቦታ  እንድርቅ  ያረግሽን
ወድቷ መድረሳ ኢብኑ ተይሚያ ችን
ከቢዲዓ ግበራበል ያስጠነቀቀችን
የሰለፍያ ን ምንገድ  ያስተዋወቀችን
የኢብኑ ተይሚያ  ነሽ ለእኛ ምርጫችን
::


በዳዕዋ በርችልን  ሁኝልን ገናና
እንደጀግና አባትሽ የሆንሽ ቆፍጣና
ተደግፈሽ ይዘሽ  ተዉሂድና ሱና "


በነብያት ምንገድ በአዉላላዉ ጎዳና
ከሽርክ ከቢዲአ ተስፋ ቁርጭና
ሁልጊዜም ከፍ በይ በሀቋ ጎዳና


አዎ ስላንች ቢነገር ወለታሽ አያልቅም
ነሽ ልዩ ስጦታ ኻሊቁ የቼርን የአለማትጌ
ታ'

ገበቶማ ያላየሽ በዉስጥ ያልተረዳሽ
ስላንች ምንነት በደንብ ያላወቀሽ
እያለ ይወቅሳል ስምም ሲያወጣልሽ
ሲያቅራራ ሁልጌዜ ዉሀብይ እያለሽ


ገብቶማ ቢቀስም የእዉቀትሽን ማዕዲ
ያኔ ይጠላ ነበር ዉሸትን ማዋሰዲ
ቢማር በዉስጥሽ በአድብ በሶብር
የሰለፍያ ጣዕም ይለይለት ነበር
አህባሽን ኢኽዋንይ  ይጠላቼዉነበር


ሰለፍያ ሲሉት ፀጉሩ አይቆመም ነበር
በደንብ ቢረዳ ያለዉን ልዩነት የመለያ ድንበር
የዛኔ አይለቃትም ይከተላትነበር
ይችን ወድ መንገድ የረሱሉ ሱና
በሱሀባ ፈለግ
በነዚያ እንቁ ጀግና



አንች ሰለፍያ የሱንዮች መድረክ
በሱሀባ አረዳድ በእዉቀት የተካበሽ
ሁልጊዜም ፅኝልን ሰለፎችን ይዘሽ"
የአይናችን ማረፊያ ኢብኑ ተይሚያ ነሽ
!

ኢልምን እንደቀስም ያጠናከረችን
ጊዜዋን ሰዉታ ስበብ የሆነችን
ይሄዉ ትገኛለች ፈክታ መድረሳችን"


ኢ     ኢብኑ ተይሚያ ሁልጊዜም ከፍ በይ::

✍እህታችሁ  ሀያት

@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
((من وجد في نفسه إعراضاً عن الطاعات التي كان يفعلها فليكثر من الإستغفار)).

ابن عثيمين | تفسير المائدة

=
🎈አንዳዴ በጧቱ...... እየጠጣችሁ ነቃ በሉ እ

=
https://t.me/https_Asselefya1
ሴቶች ስሩ ተለወጡ! ለወንድ አታብሉ!

ከሆነ ቦታ ተለጥፍ አግቻት ነዉ!

=
✍️ብዙ ጊዜ እህቶች .....

ከፍኝ ደበረኝ ልቤ ተጨናነቀ ወደት ልሂድ ሁለዬ ሀሳብ የሚሉ ነገሮች እንለጥፍለን መፍትሔዉ እጃችን ላይ ነዉ። ቁርአን አዘዉትረን እንቅራ እናድምጥ እንድሁም ኢልም ያሉበት ቦታ ላይ ይሁን ዉሏችን!ፈሳድ ካሉበት ሚድያዎች ሁሉ እንራቅ!! በተለይ ቁርአን አጥብቀን እንያዝ!!

«ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦
▸አትረበሽም
▸አትጨነቅም
▸አታዝንም
▸ሁሌም ደስተኛ ናት


🎈ከቁርአን ጋር እንኑር...!

t.me/https_Asselefya1
🎈ተጋበዙልኝ....!የምን ሀሳብ የምን ጭንቀት የልብ ብርሀናችን ቁርአን እያለ...📚

▸ፍክት ያለች ዉሎ ይሁንላችሁ!
Audio
AudioLab
የደቡብ ወሎ የጃማ ደጎሎ ፍሬ ወንድም ኢብራሂም

ማሻ አላህ

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መስጅድ የተደረገ አዛን ጋበዝኳችሁ

t.me/abuUseyminabdurehman
ኹጥባ ለስራ ተቀባይነት መስፈርቶቹ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
﴿خطبة الجمعة﴾
【የጁሙዓ ኹጥባ】

❍ شرطا قبول العمل ...!!

۞ለስራ ተቀባይነት ሁለት መስፈርቶቹ !!

🕌 ደቡብ ወሎ ገርባ ሰላም መስጂድ

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
.


📌قَالَ إِبْنُ الْجَوْزِيّ ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ :

   «كَيْفَ يَفْرَحُ بِالدُّنْيَا مَنْ يَقُودُهُ عُمُرُهُ إِلَىٰ أَجَلِهِ، وَ تَقُودُهُ حَيَاتُهُ إِلَىٰ مَوْتِهِ».

📖•|{حِفْظُ الْعُمُرِ ٦٧}|.


.
አብዘሀኞቻችን እዉቀት በመፈለግ ላይ ጎበዝ ነን የተማርነዉ በማስተማር ላይ ግን የሌለ ፈሪ ነን!!

▸ከሆነ ደርስ የሰማሁት ነዉ¡

ሶሒሕ ከላም¡

=
▸ስንጠፍባቸዉ የሚፈልጉን ሰዎች ደግ ሰዎች ናቸዉ። አላህ ይጠብቃቸዉ።

=
Forwarded from á‹¨á‰ĄáŠťáˆŞáŠ“ ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ (𝔞𝔟𝔲 ℌ𝔞𝔫𝔦𝔣𝔞)
በኢስላም ውስጥ ሆኖ መሸበት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا ŘŞŮŽŮ†ŘŞŮŮŮŮˆŘ§ Ř§Ů„Ř´Ů‘ŮŽŮŠŮ’Ř¨ŮŽŘŒ ما مِن مُسْلِمٍ يَشيبُ شَيْبَةً في الإسلامِ، إلّا كانَتْ لَهُ نورًا يومَ القيامَةِ﴾


“ሽበትን አትንቀሉ! ሙስሊም የሆነ በኢስላም ውስጥ ሆኖ መሸበትን አይሸብትም በእለተ ትንሳዔ ለሱ ኑር (ብርሃን) ቢሆንለት እንጂ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 7463

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
ለዒልም ተማሪዎች ጉርሻ
~
ኪታብ ከሚቀሩ ተማሪዎች ውስጥ ብዙዎቹ ለልፋታቸው የሚመጥን በቂ ግንዛቤ አይጨብጡም። ከነዚህ በተቃራኒ ደግሞ በቂራአት ማእድ ላይ ያላቸው ቆይታ አነስተኛ ሆኖ የተሻለ የሚጠቀሙ አሉ። ልዩነቱ ከምን የመነጨ ነው? ለዚህ ልዩነት ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ አድምቶ አለመቅራት የሚያመጣው ክፍተት ነው። የብዙ ተማሪዎች አያያዝ የለብ ለብ ነው። አንዱን ኪታብ ጥንቅቅ አድርገን ሳንይዝ ከፍ ወዳለው ለመግባት ያለን ጉጉት ብዙ ቀርተናል የሚል ጉጉታችንን ከማርካት ባለፈ ብስለት እንዳይኖረን ሊያደርገን ይችላል።
ይህንን ክፍተታችንን ለመድፈን ከሚያግዙ መንገዶች ውስጥ ሶስቱን ላንሳ፦
1- ቃላት ለቀማ
2- መልእክቱን መጨበጥ
3- ነጠብጣቦችን ማገናኘት

ላብራራቸው።
1- ቃላት ለቀማ፦
ከምንቀራው ኪታብ ውስጥ አንድ የማናውቀው ቃል መኖር የለበትም። በተቻለ መጠን ሁሉንም ልቅም አድርገን ልንይዝ ይገባል። በዚህ መልኩ ስንሄድ ደርስ በጣም እየቀለለን ነው የሚሄደው። ቃላት በቅጡ ሳንይዝ የምንጓዝ ከሆነ ግን ወደላይ በገፋን ቁጥር ይበልጥ እየከበደን ይሄዳል። በዚያ ላይ ቃላት የማንይዝ ከሆነ አጠቃላይ የደርሱን ጭብጥ የመያዝ እድላችን እያነሰ ነው የሚሄደው።

2- መልእክቱን መጨበጥ:-
ከኪታብ ትምህርት ዋናው የሚፈለገው አላማ መልእክቱን መጨበጥ ነው። ቁርኣን የወረደው፣ ሐዲሥ የተላለፈው የቃላት ትርጉም ለማስተማር ሳይሆን ለሰዎች የሚበጃቸውን መልእክት ለማስተላለፍ ነው። በብዛት በሃገራችን የተለመደው የቃል በቃል ትርጉም የማስተማር ዘዴ በዚህ በኩል ጉልህ ክፍተት አለበት። ስለዚህ ለመልእክት በቂ ትኩረት መስጠት ይገባል።
እዚህ ላይ አንድ ወሳኝ ጥያቄ ሊነሳ ይችላል። "የተማርነውን ኪታብ በበቂ ሁኔታ እንደተገነዘብነው መለኪያው ምንድነው?" የሚል። መለኪያው የተማርነውን ኪታብ ለሌላ ማስተማር በሚያስችል መጠን ይዘነዋል ወይ?" ብለን ራሳችንን መጠየቅ ነው። ለራሳችን እውነተኛ ሆነን እንመልስ። አንዳንዴ አስተማሪዎች ሲሳሳቱ "ማግኘታችን" የራስ ሽንገላ ውስጥ እንዳይከተን ልንጠነቀቅ ይገባል። የእውነት ኪታቡን በስርአት ቁጭ ብለን ማስተማር እንችላለን? ካልሆነ ወደሌላ ኪታብ ለመቀጠል ከመጓጓታችን በፊት አጥርተን እንማር። "ይህንን ኪታብ ቀርተነዋል፤ ሌላ ይሁንልን" ከማለታችን በፊት ራሳችንን እንገምግም።

3- ነጠብጣቦችን ማገናኘት:-
በዚህ ክፍል ሁለት ነጥቦችን ነው መጠቆም የፈለግኩት።
1ኛ፦ ማስረጃን ከነጥቡ ጋር፣ በአንድ ባብ (ርእስ) ስር የተደረደሩ የቁርኣን አንቀፆችንና ሐዲሦችን ከርእሱ ጋር ማገናዘብ። እየነጠሉ መረዳት በቂ አይደለም። ይሄ ሐዲሥ እንዴት ነው ማስረጃ የሚሆነው? ይሄ መልእክት ከርእሱ ጋር እንዴት ነው የሚናኘው? እያልን ማስተዋል ይኖርብናል።
2ኛ፦ ከራሳችንና ከህዝባችን ተጨባጭ ጋር ማገናኘት። ይህም የምንማረው ትምህርት ራስንም ወገንንም ለመለወጥ እንዲያግዘን ይረዳናል።

ወላሁ አዕለም

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
📔እየደከመንም ደግመን ብንሰራ ልባችን የሚደሰትበት ስራ መልካም ስራ ብቻ ነዉ። መጥፎማ ደክሞንም ዉስጣችንም እረፍት የለ።

አላህ መልካም ስራ ላይ ያጠንክረን.....!

=
«የቅርብ ግዜ ትዝታ.......ኢላሂ ያን ጊዜ መልሰዉ በዛኔ ወኔችን ልዩ ነበር.....!»

=