💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሳዑድ የምትኖሩ አንዳድ ወንድሞች ግን ታዘብኳችሁ በበሀር የመጣች ሴት ቶሎ የምትቀበሉ/እንደዉም እሽቅድምድም እኔ እቀበላለሁ እኔ እቀበላለሁ እእእ ወንድ ሲሆን አንችልም የምትሉት ነገር ? ቆይ ግን እናተ የኛዉ ዜጋ ካልተዛዘንን ማን ሊያዝንልን ነዉ ወንድሞቻችን ስንት ስቃይ ቅመዉ ደርሰዉ እዛ እናተ እያላችሁ ድጋሜ ለምን ይጎዳሉ ብትተባበሯቸዉ ምናለ ወንድ አባት ነዉ! ወንድም ነዉ! ወንድ ልጅም ነዉ ። ምነዉ ጭካኔችሁ በዛ። አድርሱልኝ ሳዑድያ ለሚኖሩ ወንድሞች!!

=
✍️أم عثيمين الجامية

t.me/https_Asselefya1
እረ እ ሴቶችዬ.....

ወንድ ከሆናችሁ አስምሩበት!! ማለትም የ4ት ሴት ጣጣ ከቻላችሁ ነዉ እሽ¡¡

እኔ አላልኩም የተወሰደ ነዉ¡
ሸሪዓ
Daru tewhid
ሸሪዓ ሲባል አለም ይደነብራል !!

“ ሳሙና ላይ የሴት ፎቶ ”

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
ከኢንተርኔት ተነጥዬ እንደት ልኖር ?? የማዳም ቅመሞች ሁለየ ሀሳብ ነዉ እ ከቶ ከማዳም እንላቀቅጁ እንኖራለን አብሽሩ ! ያዉ እንደ ሀገሩ ሁኔታ የትም ቢሆን እንኖራለን ለማለት ነዉ አታስቡ!!

=
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ የሚንከባከባትን ወንድ ትወዳለች።
ኢብኑ ተይሚያህ እንዳሉት ሴት ልጅ ከህጻን ልጅ በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች።
ከእንክብካቤ ጎን ለጎን ትኩረት እንዲሰጣትም ትሻለች።


መልካም _ ምሽት

<-->
ውዷ እህቴ !!

🔍ከሰዎች ተማሪ እንጅ አትኮርጂ
🔍ኩረጃና ትምህርት ይለያያሉና!!


✍️
በዙሪያችን ብዙ ወዳጆች ቢከቡንም ወደ አላህ ድን እንድንጠጋ ሰበብ የሆነን ሰዉ ደረጃ በጭራሽ የሱ ቦታ አይደርሱም! ኢላሂ እኛንም ምራን ለሌሎችም መመራት ሰበብ አድርገን !!

=


t.me/https_Asselefya1
tvQuran.com - تلاوات خاشعة
tvQuran.com - تلاوات خاشعة
🔖 تلاوة من سورة الحاقة
🎙 القارئ: #أحمد_العجمي
•••━══❁✿❁══━•••
✅ልዩ ነሽ.....!!

ወድ ነች እሷማ የጅግኖች ማህደር
ኢብኑ ተይሚያዬ የሱንዮች መንድር"


ከቢዲዓ ቦታ  እንድርቅ  ያረግሽን
ወድቷ መድረሳ ኢብኑ ተይሚያ ችን
ከቢዲዓ ግበራበል ያስጠነቀቀችን
የሰለፍያ ን ምንገድ  ያስተዋወቀችን
የኢብኑ ተይሚያ  ነሽ ለእኛ ምርጫችን
::


በዳዕዋ በርችልን  ሁኝልን ገናና
እንደጀግና አባትሽ የሆንሽ ቆፍጣና
ተደግፈሽ ይዘሽ  ተዉሂድና ሱና "


በነብያት ምንገድ በአዉላላዉ ጎዳና
ከሽርክ ከቢዲአ ተስፋ ቁርጭና
ሁልጊዜም ከፍ በይ በሀቋ ጎዳና


አዎ ስላንች ቢነገር ወለታሽ አያልቅም
ነሽ ልዩ ስጦታ ኻሊቁ የቼርን የአለማትጌ
ታ'

ገበቶማ ያላየሽ በዉስጥ ያልተረዳሽ
ስላንች ምንነት በደንብ ያላወቀሽ
እያለ ይወቅሳል ስምም ሲያወጣልሽ
ሲያቅራራ ሁልጌዜ ዉሀብይ እያለሽ


ገብቶማ ቢቀስም የእዉቀትሽን ማዕዲ
ያኔ ይጠላ ነበር ዉሸትን ማዋሰዲ
ቢማር በዉስጥሽ በአድብ በሶብር
የሰለፍያ ጣዕም ይለይለት ነበር
አህባሽን ኢኽዋንይ  ይጠላቼዉነበር


ሰለፍያ ሲሉት ፀጉሩ አይቆመም ነበር
በደንብ ቢረዳ ያለዉን ልዩነት የመለያ ድንበር
የዛኔ አይለቃትም ይከተላትነበር
ይችን ወድ መንገድ የረሱሉ ሱና
በሱሀባ ፈለግ
በነዚያ እንቁ ጀግና



አንች ሰለፍያ የሱንዮች መድረክ
በሱሀባ አረዳድ በእዉቀት የተካበሽ
ሁልጊዜም ፅኝልን ሰለፎችን ይዘሽ"
የአይናችን ማረፊያ ኢብኑ ተይሚያ ነሽ
!

ኢልምን እንደቀስም ያጠናከረችን
ጊዜዋን ሰዉታ ስበብ የሆነችን
ይሄዉ ትገኛለች ፈክታ መድረሳችን"


ኢ     ኢብኑ ተይሚያ ሁልጊዜም ከፍ በይ::

✍እህታችሁ  ሀያት

@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
((من وجد في نفسه إعراضاً عن الطاعات التي كان يفعلها فليكثر من الإستغفار)).

ابن عثيمين | تفسير المائدة

=
🎈አንዳዴ በጧቱ...... እየጠጣችሁ ነቃ በሉ እ

=
https://t.me/https_Asselefya1
ሴቶች ስሩ ተለወጡ! ለወንድ አታብሉ!

ከሆነ ቦታ ተለጥፍ አግቻት ነዉ!

=
✍️ብዙ ጊዜ እህቶች .....

ከፍኝ ደበረኝ ልቤ ተጨናነቀ ወደት ልሂድ ሁለዬ ሀሳብ የሚሉ ነገሮች እንለጥፍለን መፍትሔዉ እጃችን ላይ ነዉ። ቁርአን አዘዉትረን እንቅራ እናድምጥ እንድሁም ኢልም ያሉበት ቦታ ላይ ይሁን ዉሏችን!ፈሳድ ካሉበት ሚድያዎች ሁሉ እንራቅ!! በተለይ ቁርአን አጥብቀን እንያዝ!!

«ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦
▸አትረበሽም
▸አትጨነቅም
▸አታዝንም
▸ሁሌም ደስተኛ ናት


🎈ከቁርአን ጋር እንኑር...!

t.me/https_Asselefya1
🎈ተጋበዙልኝ....!የምን ሀሳብ የምን ጭንቀት የልብ ብርሀናችን ቁርአን እያለ...📚

▸ፍክት ያለች ዉሎ ይሁንላችሁ!
Audio
AudioLab
የደቡብ ወሎ የጃማ ደጎሎ ፍሬ ወንድም ኢብራሂም

ማሻ አላህ

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መስጅድ የተደረገ አዛን ጋበዝኳችሁ

t.me/abuUseyminabdurehman
ኹጥባ ለስራ ተቀባይነት መስፈርቶቹ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
﴿خطبة الجمعة﴾
【የጁሙዓ ኹጥባ】

❍ شرطا قبول العمل ...!!

۞ለስራ ተቀባይነት ሁለት መስፈርቶቹ !!

🕌 ደቡብ ወሎ ገርባ ሰላም መስጂድ

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
.


📌قَالَ إِبْنُ الْجَوْزِيّ ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ :

   «كَيْفَ يَفْرَحُ بِالدُّنْيَا مَنْ يَقُودُهُ عُمُرُهُ إِلَىٰ أَجَلِهِ، وَ تَقُودُهُ حَيَاتُهُ إِلَىٰ مَوْتِهِ».

📖•|{حِفْظُ الْعُمُرِ ٦٧}|.


.
አብዘሀኞቻችን እዉቀት በመፈለግ ላይ ጎበዝ ነን የተማርነዉ በማስተማር ላይ ግን የሌለ ፈሪ ነን!!

▸ከሆነ ደርስ የሰማሁት ነዉ¡

ሶሒሕ ከላም¡

=