ዘወትር ንጋት ላይ "
#መልካም ዉሎ
〰🍃〰🍃〰🍃
𝐓𝐞 ~~ t.me/https_Asselefya1
ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው። ከዚያ እድለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።#መልካም ዉሎ
〰🍃〰🍃〰🍃
𝐓𝐞 ~~ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ያረብ
-ነፍሴን በማያሳስባት ነገር አታሳሰባት
-በማይጠቅማት ነገር አትጥመዳት
-በማያገባት ነገር ውስጥ አታስገባት
-ሁሉን ነገር በልኩ እንድትረዳው አድርጋት
ኢላሂ
ምድር ፈተናዋ በዛ
አለም ሁኔታዋ ከፋ
ሁኔታችንን አስተካክልልን
ፍጻሜያችንን አሳምርልን
=
t.me/https_Asselfya
-ነፍሴን በማያሳስባት ነገር አታሳሰባት
-በማይጠቅማት ነገር አትጥመዳት
-በማያገባት ነገር ውስጥ አታስገባት
-ሁሉን ነገር በልኩ እንድትረዳው አድርጋት
ኢላሂ
ምድር ፈተናዋ በዛ
አለም ሁኔታዋ ከፋ
ሁኔታችንን አስተካክልልን
ፍጻሜያችንን አሳምርልን
=
t.me/https_Asselfya
﴿وَاللهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ﴾
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِي كُلَّهُ ، دِقَّهُ وَجِلَّهُ ، وَأوَّلَهُ وَآخِرَهُ ، وَعَلَانِيَتَهُ وَسِرَّهُ»
=
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِي كُلَّهُ ، دِقَّهُ وَجِلَّهُ ، وَأوَّلَهُ وَآخِرَهُ ، وَعَلَانِيَتَهُ وَسِرَّهُ»
=
አሏህን በመፍራት ወንዶችን ላለመፈተን ምድር ላይ ብልሽትን ላለማስፋፋት የተሸፈነችውን እህቴን እንድትገላለጥ ማስገደድ ኢ-ሰብዐዊ ድርጊት ነው፡፡https://t.me/https_Asselefya1
ነውርን መሰተር
Daru tewhid
የማንን ነውር ነው ሚሰተረው ?
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
ካፊሮች ከሚሰሙ የሙስሊሞችን አይብ ባትለቁ ለሚሉ ሰዎች አደርሱላቸው!!🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
القرآن الكريم
القارئ: ياسر الدوسري
- ﴿إِنَّ الْمُجْرِمِينَ فِي عَذَابِ﴾ .
- سورة: الزخرف
=
- سورة: الزخرف
=
هزاع البلوشيmp3
<unknown>
#تــلاوات 🍃
{ لَّا یُحِبُّ ٱللَّهُ ٱلۡجَهۡرَ بِٱلسُّوۤءِ مِنَ
ٱلۡقَوۡلِ إِلَّا مَن ظُلِمَۚ وَكَانَ ٱللَّهُ
سَمِیعًا عَلِیمًا}
⤶هزاع البلوشي ..
╭┈──── 『 °°❀°°』
╰┈➢❝ @https_Asselefya1
{ لَّا یُحِبُّ ٱللَّهُ ٱلۡجَهۡرَ بِٱلسُّوۤءِ مِنَ
ٱلۡقَوۡلِ إِلَّا مَن ظُلِمَۚ وَكَانَ ٱللَّهُ
سَمِیعًا عَلِیمًا}
⤶هزاع البلوشي ..
╭┈──── 『 °°❀°°』
╰┈➢❝ @https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ማወቅ ስትጀምር የራስህን አለማወቅ እያወክ ትመጣለህ።
ያረቢ የድንን ግንዛቤ ወፍቀን።
ያረቢ የድንን ግንዛቤ ወፍቀን።
አንድ አንድ መድረሳዎች የሱና ብርሀን ት/ቤት ተከትለዉ ፕሮፍይል ግደታ ነዉ እያሉ ተማሪዎቻቸዉ ሲያዙ እያየን ነዉ አባካችሁ አጣርታችሁ አዉሩ። የሱና ብርሀን ት/ት ቤት ፕሮፍይል ግደታ አይደለም አልታዘዘም። የመጀመሪያም ለመመዝገብ ያመች ዘንድ የተደረገ ነገር እንጅ ሌላ አይደለም እሺ!! መማሪያ ክላስ ከገቡ በኋላ ሁሉም የፈለገዉ የለበሰ እሺ !! ✍️Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ ባሏ ላይ ከባድ ዲናዊ ግድፈት በሚታይበት ወቅት ምንም እንዳላጠፋ በመቁጠር ፣ዉዴ፣ የኔ ፍቅር፣ የኔ ልዩ― እያለች ትኖርና በዱንያዊ ጉዳይ ላይ የማይመቻት{ድህነት፣ ህመም፣ የሁለተኛ ሚስት ፍላጎት…} የተመለከተችበት ዕለት… "ባሌ ሶላት አይሰግድም፣ በተጨማሪም በዲኑ እንዲህ ነው፣ እንዲህ ነው፣ ይሄም ችግር አለበት፤ ስለዚህ ፍቺ ብጠይቅ ወንጀል ይሆንብኝ ይሆን? እያለች ከሸይኽ ሸይኽ ፈተዋ የምታጠያይቅም ሚስት አለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan