This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሽኩራ የረያን ማሚ ዉብ ስጦታ ነዉ🌹
ትቀመጥ!
ትቀመጥ!
አንዳድ ሰዎች ግን ትገርሙኛላችሁ ሲበዛ ጥቅመኛ ናችሁ ። እኔ ጥሎብኝ ጥቅመኛ ሰዉ አልወድም። የምር ከምጠላዉ ባህሪ ቢኖር ጥቅመኝነት ነዉ። እኔ እርስ በርስ መጠቃቀም ደስ ከሚለኝ ነገር ነዉ። ግን አንዳድ ሰዎች ቻናል አስተዋዉቂልኝ ይሉኛል ከዛም እነሱ ቻናል ላይ ከራሳቸዉ ሊንክ ዉጭ አይታይም የሱና ኡስታዞችኳ ?? እረ ተዉ አንተዛዘብጅ ወገን! ሁለየ የራሳቸዉ የሆነ ነገር ጎልቶ እንድታይ የሚጥሩ እእእ ይሄ ነገር እኔ አይስማማኝም ይቅርታ ሁሉም በአቅሙ እንድጠቅም ብቻ ነዉ የምፈልገዉ የራሴ ብቻ የምትሉ ሰዎች እኔ ዘንድ ምንም ቦታ እንደሌላችሁ እወቁ። ስራ በማህበረሰብ በርብርብ ሲሆን ዉብ ነዉ ፍሬማ ነዉ። ለራሴ ለራሴ ግን ስግብግብነት ነዉ። ጨርሻለሁ¡
✍️ bint Aragaw
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ 〰➖〰➖〰➖〰 «ክፍል ⓵⓸» = وقال ابن أبي مليكة: أدركت ثلاثين من أصحاب النبي ﷺ كلهم يخاف النفاق عل نفسه ، ما منهم أحد يقول : إنه على إمان جبريل وميكائيل ، رواه البخاري :ص 52 ح 48 ኢብኑ አቢ ሙለይከህ የተባሉት ታላቅ ታቢዓይ (የነብዩﷺባልደረቦች ተከታይ) እንድህ አሉ:ሰላሳ የረሱል…
❝የሙናፊዎች ባህሪያት❞
〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል 15 እና የመጨረሻ!»
▸የንፍቅና አይነቶች
1▸ ረሱልንﷺ ማስተባበል
2▸ረሱል ﷺበመጡበት ነገሮ ላይ በከፊል ቢሆን መካድ
3▸ረሱልንﷺ መጥላት
4▸የረሱል ﷺሃይማኖት ድል መቀዳጀቱንና አሸናፊነቱን መጥላት ናቸዉ።
📔ማጠቃለያ
ሙናፊቆች ዉሸት መተዳደሪያ ደንባቸዉ፤መሃላ መከታ ጋሻቸዉ የሆኑ በሙእሚኖች ስር ተደብቀዉ ሙእሚኖችን ለማጥፍት የሚጥሩ የሰይጣንና የከሀድ ሰራዊቶች መሆናቸዉ አይዘነጋም። መልዕክተኛዉም በሐድሳቸዉ ላይ በጥልቀት አስተምረዉታል።ቁርአንና ሐዲስ የሙናፊቆችን ተንኮል ድባቅ መተዋል። በሙእሚኖች ፊት አዋርደዋቸዋል እያዋረዷቸዉም ይገኛሉ። በመጨረዉም ቀን አሳማሚ ቅጣት ተዘጋጅቶላቸዋል።
قال تعالى:{ بَشِّرِ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ بِأَنَّ لَهُمۡ عَذَابًا أَلِیمًا }
{ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }
☛አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃንን ለእርሱ አሳማማ ቅጣት ያላቸዉ መሆኑን አቅስራቸዉ። እነዚያ ከመእምናን ሌሌ ከሓድዎችን ወዳጅ አድርገዉ የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉ? ልቅናዉም ለአላህ ብቻ ነዉ። በእናንተም ላይ በመፀሀፎ ዉስጥ የአላህን አንቀፆች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥቤት በሰማችሁ ግዜ በሌላ ወር ዉስጥ እስኪገቡ ድርስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ። ማለትን በእርግጥ አወረደ።
☛ከሐድዎችም ዕድል ቢኖር (ከአሁን በፊት) በእናንተ ላይ አልተሾምንም ? ይላሉ? አላህም በትንሣኤ ቀን በመካከላችሁ ይፈርዳል።አላህም ለከሐድዎች በምእምናን ላይ መንገድ በፈፁም አያደርግም። መናፍቃን አላህን አታለሉ። እርሱም አታላያቸዉ ነዉ።
☛ይቀጣቸዋል ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ሰዎችን የሚያዩ ሆነዉ ይቆማሉ። አላህንም ጥቂት እንጅ አያወሱም።በዚህ መካከልወላዋዮች ሆነዉ ያሳያሉ።ወደ እነዚህም ወደ እነዚያም አይደሉም። አላህም ያሳሳተዉ ሰዉ ለእርሱ (የቅንነት)መንገድ በፍፁም አታገኚለትም።
☞እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከምእምናን ሌላ ከሐድዎችንም ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ፣ለአላህ በናንተ ላይ ግልፀ ማስረጃዎች ልታደርጉ ትፈልጋላችሁ? መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታች አዘቅጥ ዉስጥ ናቸዉ። ለእነሱም ረዳት አታገኚላቸዉም።እነዚያ የተመለሱ(ስራቸዉን) ያሳመሩ፤ በአላህም የተጠበቁ፤ሃይማኖታየዉንም ለአላህ ፈፁም ያደረጉ ሲቀሩ። እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸዉ። ለምእምናን አላህ ታላቅን ሚንዳ በእርግጥ ይሰጣቸዋል ። (አን_ኒሳእ 138_145)
☛አላህ የሙናፊቆች ወሬ መስማትና አምኖ መቀበል እንደለለብን አስቀምጧል። ሙናፊቆች ማንኛዉም ግዜና የትኛዉንም ጊዜ ቦታ ተጠቀምጠዉ ሙእሚኖች ለማጣላት፣ስማቸዉን ለማጥፍት፤ ከተንኮልና ከቅጥፈት እንደማይወገዱና እንደማይቦዝኑ ሙስሊም አዉቆ በዉሸታቸዉና በመሀላቸዉ መታለል እንደለለባቸዉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
❝አላህ ከንፍቅና ባህሪ እና ከሙናፊቆች ተንኮል ይጠብቀን። አሚን።❞ ተጠናቀቀ!!
«ዝግጅት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ አቡል' ቡኻሪ ሀፊዘሁሏህ»
⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1

እናንተ ያን ጊዝ ቢጤያቸዉ ናችሁና። አላህ መናፍቃንን እና ከሓድዎችን በሙሉ በገሀነብ ዉስጦ ሰብሳቢ ነዉነመ።እነዚያ በእናንተ (የጊዜ መዘዋወር)የሚጠባበቁ ናቸዉ። ለእናንተም ከአላህ የሆነ አሸናፊነት ቢኖራችሁ ከእናንተ ጋር አልነበርም? ይላሉ።
☛ከሐድዎችም ዕድል ቢኖር (ከአሁን በፊት) በእናንተ ላይ አልተሾምንም ? ይላሉ? አላህም በትንሣኤ ቀን በመካከላችሁ ይፈርዳል።አላህም ለከሐድዎች በምእምናን ላይ መንገድ በፈፁም አያደርግም። መናፍቃን አላህን አታለሉ። እርሱም አታላያቸዉ ነዉ።
☛ይቀጣቸዋል ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ሰዎችን የሚያዩ ሆነዉ ይቆማሉ። አላህንም ጥቂት እንጅ አያወሱም።በዚህ መካከልወላዋዮች ሆነዉ ያሳያሉ።ወደ እነዚህም ወደ እነዚያም አይደሉም። አላህም ያሳሳተዉ ሰዉ ለእርሱ (የቅንነት)መንገድ በፍፁም አታገኚለትም።
☞እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከምእምናን ሌላ ከሐድዎችንም ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ፣ለአላህ በናንተ ላይ ግልፀ ማስረጃዎች ልታደርጉ ትፈልጋላችሁ? መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታች አዘቅጥ ዉስጥ ናቸዉ። ለእነሱም ረዳት አታገኚላቸዉም።እነዚያ የተመለሱ(ስራቸዉን) ያሳመሩ፤ በአላህም የተጠበቁ፤ሃይማኖታየዉንም ለአላህ ፈፁም ያደረጉ ሲቀሩ። እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸዉ። ለምእምናን አላህ ታላቅን ሚንዳ በእርግጥ ይሰጣቸዋል ። (አን_ኒሳእ 138_145)
☛አላህ የሙናፊቆች ወሬ መስማትና አምኖ መቀበል እንደለለብን አስቀምጧል። ሙናፊቆች ማንኛዉም ግዜና የትኛዉንም ጊዜ ቦታ ተጠቀምጠዉ ሙእሚኖች ለማጣላት፣ስማቸዉን ለማጥፍት፤ ከተንኮልና ከቅጥፈት እንደማይወገዱና እንደማይቦዝኑ ሙስሊም አዉቆ በዉሸታቸዉና በመሀላቸዉ መታለል እንደለለባቸዉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
❝አላህ ከንፍቅና ባህሪ እና ከሙናፊቆች ተንኮል ይጠብቀን። አሚን።❞ ተጠናቀቀ!!
«ዝግጅት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ አቡል' ቡኻሪ ሀፊዘሁሏህ»
⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
የኛ የስደተኞች ሁኔታ የሚረዳን እንደኛዉ የተሰደደ ብቻ ነዉ። አለዛ የሚረዳ የለም ኦላይ ሲያዩን ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን የምንዉል የሚመስላቸዉ ስንት አሉ እ¡ እኛ ነፃ ኢንተርኔት ስለሆነ ስልካችን ኦላይ ነዉጅ እጃችን ስራ ላይ ነዉ እሽ። ያዉ ተረዱን ለማለት ነዉ።
=
ጀናዛ ላይ መስገድ
Daru-tewhid
ሰላተል ጀናዛ ፈርዱል ኪፋያ ነው ወይስ ፈርዱል አይን ?
ራሱን ያጠፋ ሰው፣ሰካራም፣ አና ሌሎች ከባኢር ወንጀሎችን የፈፀመ ሰው ላይ ይሰገድበታልን?
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/Darutewhide
ራሱን ያጠፋ ሰው፣ሰካራም፣ አና ሌሎች ከባኢር ወንጀሎችን የፈፀመ ሰው ላይ ይሰገድበታልን?
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/Darutewhide
አጅነቢይ
Daru tewhid
አጅነቢይ አይንህን ስበር ሲባል መንገድ ላይ ብቻ አይደለም ስበር የተባልከው/ሽው የትም ቦታ አይናችንን እንሰበር።ቲቪ ፣ሚድያም ላይ ይሁን የትም ቦታ ቢሆን አይናችንን እንስበር🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
https://t.me/Darutewhide
ትላልቆች ዘንድ ቦታ መሰጠትሽ ይሄ አላህ ከዋለልሽ ትልቅ ዉለታ ነዉ። ጉሊ አልሀምዱሊላህ! ከብዙ ነገር ለመጠበቅ ሰበብ ይሆንሻል¡ አንቺም ቀጥይበት በዛ ቦታ ባሰጠሽ ስነምግባርሽ ስራሽ ላይ ታታሪ ሁኚ እሺ!!
=t.me/https_Asselefya1
ከትዝታ ሰፈር አሁን ወቅቱ እየደረሰ ነዉ ብዬ ነዉ ወደ ኋላ ልመልሳችሁ አይ ጥሩ ጊዜ ነበር... ስቀን ተጫዉን አረማችን አርመን ማታ የምንለያይ ከዛ ጧት የምገናኝ ነገር የለ ምን የለ ፍቅር ብቻ።
#ገጠር
t.me/https_Asselefya1
#ገጠር
t.me/https_Asselefya1
የፍቅራችን ቅኔ~~~~
በፍቅር ሰሌዳ በመዋደድ ቅኔ፣
የኔ ልብ ባንተ ያንተም ልብ በኔ።
የነፍስያችን ወግ ካሳባችን ሰርፆ፣
በልባችን ሀዉልት ፍቅራችን ተቀርፆ።
ደምህና ደሜ ፍፁም ተዋህዶ፣
ባንደበት ሊገለፅ በቃላት ተጋምዶ።
ቀና ብለህ እያት ዉቢቷን ጨረቃ፣
የብርሃን ዝናር በወገቧ ታጥቃ።
ተስፋ ልታድል ጽልመት ለጋረደዉ፣
በትዝታ ጋሪ ሞሽራ ልትሸኘዉ።
ያቺ ዉብ ጨረቃ ምስክር ትሁንህ፣
በሷ ብርሃን የኔ መልክ ይታይህ።
ከዋክብትን ስታይ ከደጃፉ ቆመህ፣
በአንተ ብርሃን ድምቀቴ ይታወስህ።
የኔና አንተ ፍቅር በወርቅ ይመሰላል፣
ካፈር ተደባልቆ ከሳት ይፈተናል።
ከጭቃዉ ይጠራል ነበልባሉን አልፎ፣
ከነፍስ ተራቆ ከህሊና ገዝፎ
منقول
𝐓𝐞 ~~t.me/https_Asselefya1
በፍቅር ሰሌዳ በመዋደድ ቅኔ፣
የኔ ልብ ባንተ ያንተም ልብ በኔ።
የነፍስያችን ወግ ካሳባችን ሰርፆ፣
በልባችን ሀዉልት ፍቅራችን ተቀርፆ።
ደምህና ደሜ ፍፁም ተዋህዶ፣
ባንደበት ሊገለፅ በቃላት ተጋምዶ።
ቀና ብለህ እያት ዉቢቷን ጨረቃ፣
የብርሃን ዝናር በወገቧ ታጥቃ።
ተስፋ ልታድል ጽልመት ለጋረደዉ፣
በትዝታ ጋሪ ሞሽራ ልትሸኘዉ።
ያቺ ዉብ ጨረቃ ምስክር ትሁንህ፣
በሷ ብርሃን የኔ መልክ ይታይህ።
ከዋክብትን ስታይ ከደጃፉ ቆመህ፣
በአንተ ብርሃን ድምቀቴ ይታወስህ።
የኔና አንተ ፍቅር በወርቅ ይመሰላል፣
ካፈር ተደባልቆ ከሳት ይፈተናል።
ከጭቃዉ ይጠራል ነበልባሉን አልፎ፣
ከነፍስ ተራቆ ከህሊና ገዝፎ
منقول
𝐓𝐞 ~~t.me/https_Asselefya1