💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እያንዳዱ ስኬታማ ሰዉ በስተጀርባ አንድት ሚስት አለች።ይበልጥ ስኬትን  ከፈለክ 4አድርጋቸዉ።

አሉ! አብሽሩ ሴቶችዬ¡ ለስኬት ነዉ ብዬ ነዉ የለጠፍኩ እ¡¡


منقول
=
ልታደርገዉ ያቀድከዉን ጥሩ ነገር ለሰዎች አትናገር አብዘሀኞቹ ሰዎች ጥሩ ነገሮችን ማበላሸት ይወዳሉና።

ሚስጥራዊ  ሁን በቃ እቅድህን እስክታሳካ።

=
t.me/https_Asselefya1
በህይወትህ ሁለት አይነት ሰዎች ይመጣሉ።
1ኛ ጥሩ ሰዉ 2ኛ መጥፎ ሰዉ። ጥሩ ሰዎች አጥብቀህ ያዛቸዉ መጥፎ ሰዎች ትምህርት ወስደህ እለፍቸዉ።

=


𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ዱአ አድርጉ እስኪ  የአሏህ  አሏህ  ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኡስታዞቻችንንም በሰላም ያምጣልን   አሏህ  በቅርቡ  የሀገራችንን ሰላም   ይመልስልን!!!

        በናፍቆት ተቀጣሁ

አይ አንተ ኢንተርኔት
የስራህን ይስጥህ
የማላውቀውን ልጅ
አንተው አስተዋውቀህ
ተውኝ የሩቅ ኒካህ ይቅርብኝ እያልኩኝ 
ጌታየ ፈቅዶልኝ ሀገሬ ስመለስ
በእጁስገባ ያድርገኝ ኒካህ ብየነበር
እኔ  ያው አሁን እደፈራሁት ተሰቃየሁኝ
በናፍቆትህ

 ባንተ ሀሳብባክኖ ቢያፈቅርህቢያፈቅርህ
ልቤን እረተህው ብታደርገው
ራሱንእስኪያጣነፍሴን ቢዋስልህ
ይችን ጣፋጪ አለም ጠቅልየ ብሰጥህ
በዓ....ለምውብ ቃላትፍቅሬን  ብገልፅልህ
አሏህ በጥበቡ ውብ አድርጎ የሰራህ
ሀላሌ አሁን ባአሁን ትናፍቀኛለህ
አሁንስ አልቻልኩም ጠናብኝ ናፍቆትህ
በመስመር አልደውል ሲም ካርዴ ተቆርጧል  
 የኔ አለም ውዴነህ ሁሌትናፍቀኛለህኧረ የኔዓለም ውዴነህ!!

እስኪ ስም አውጡልኝ ለዚህ ውብ መካሻ
ልቤን ወስዶታል እሰከመጨረሻ

ስጦታየ ለነ የሩቅ ኒካህ   እ¡

ከMዬ ኡሙ ኑህ የተገጠመላችሁ ok

=
እምየ የወሎ ሰዉ ሀቂቃ እኮ ግን ልዩ ናቸዉ።

ከራሳቸዉ በላይ ለሰዉ አሳቢዎች
ጀሊሉ ጠብቅልኝ እነኛን ወሎየዎች
አላህ በሰላም ያንጣቸዉ
ለችግር ደራሽ ተረጅዎች ናቸዉ።

#ወሎ

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ «ክፍል  ⓵⓷» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ....5】 18▸የሰዉን ዉደታ ለማግኘት መትጋት፦   መናፍቃን የሰዉን ዉደታ ለማግኘት እጁግ የሚጥሩና የሚለፉ ስለሆኑ የሰዉን ዉደታ ለማግኘት ሲሉ አላህ የከለከለዉንና አላህን  የሚያስቆጣ ስራ ቢሆንኳ ሳያፍሩ፣ሳይሸማቀቁ እና ሳይፈሩ ይሰራሉ። ሙእሚኖች ለማሳመንና ዉደታቸዉን ለማግኘት ሲሉም  በዉሸት…
የሙናፊቆች ባህሪያት


«ክፍል  ⓵⓸»

=

وقال ابن أبي مليكة: أدركت ثلاثين  من أصحاب النبي ﷺ كلهم يخاف النفاق عل نفسه ، ما منهم  أحد يقول : إنه على إمان جبريل وميكائيل ، رواه البخاري :ص 52 ح 48

ኢብኑ አቢ ሙለይከህ የተባሉት ታላቅ ታቢዓይ (የነብዩﷺባልደረቦች ተከታይ) እንድህ አሉ:ሰላሳ የረሱል ﷺባልደረቦች አግቻለሁ  ሁሉም ነፍቅናን በራሳቸዉ ላይ ይፈሩ ነበር። ከነሱ ዉስጥ እምነቴ እንደ ጅብሪልና ሚካኤል እምነት ነዉ የሚል የለም(ቡኻሪ ዘግበዉታል)

📙በእርግጥ የአንዳድ የረሱልﷺ ባልደረቦች ዱዓ እንድህ ነበር፦ ጌታዬ ሆይ !ከንፍቅና ኩሹዕ(አላህን ፍራቻ-በአንተ እጠበቃለሁ። የንፍቅና ኩሹዕ ምንድን ነዉ ? ተብለዉ ሲጠየቁ ሰዉነቱ አላህን የፈራ መስሎ ይታይና ልቡ ግን ከአላህ ፍራቻ የራቀ ነዉ። ብለዉ መለሱ።

📔ነገሩ እንድህ ከሆነ ሁላችንም ንፍቅናን በራሳችን ላይ መፍራትና አላህ ከእዚህ ንፍቅና እንድያርቀን መለመን ከሙናፊቆች ተንኮል እንድጠብቀን መማፀን አለብን።

📙ንፍቅናን በራሱ ላይ የማይፈራና የማይጠራጠር ሙናፊቅ ብቻ ነዉ። በነገራችን ላይ ክህደት በአምስት አይነት ክፍሎች ሲኖሩት እነሱም ዉስጥ ዋነኛዉ የንፍቅና ክህደት አይደል ? አምስቱ የክህደት አይነቶች የሚከተሉት ናቸዉ፦

1▸የመዋሸት ክህደት
2▸የእምቢተኝነት ክህደት ከማመን ጋር ቢሆንም
3▸የጥርጣሬ ክህደት
4▸የችልተኝነት (መተዉ)ክህደት
5▸የንፍቅና ክህደት


1📔የመዋሸት (የማስተባበል)ክህደት፦ ይህ አይነቱ ክህደት ቁርአን የተናገረዉ ወይም መልእክተኛዉﷺ ያስተማሩትን ነገር ዉሸት ነዉ ብሎ መቃወም ነዉ።

قال تعالى:{ وَمَنۡ أَظۡلَمُ مِمَّنِ ٱفۡتَرَىٰ عَلَى ٱللَّهِ كَذِبًا أَوۡ كَذَّبَ بِٱلۡحَقِّ لَمَّا جَاۤءَهُۥۤۚ أَلَیۡسَ فِی جَهَنَّمَ مَثۡوࣰى لِّلۡكَـٰفِرِینَ }

አላህ እንድህ ይላል፦በአላህ ስም ዉሸት ከቀጣጠፈ ሰዉ ወይም እዉነቱ በመጣላት ጊዜ ከአስተባበለ ይበልጥ በዳይ ማን ነዉ? በገሀነብ ዉስጥ ለከሀድ መኖሪያ የለምን ?አለ።(አል ዓንከቡት:68)

2📔እንቢተኝነት (የኩራት የትዕቢት )ክህደት፦ ይህ አይነቱ ክህደት ልብ እያመነ ለአላህ ትዕዛዞ ተገዢ ላለመሆን ማመፀና መኩራት ነዉ። የሰይጤንና የፊርዓዉን ክህደትም ይህን አይነት ክህደት ነበር።

قال تعالى:{ وَإِذۡ قُلۡنَا لِلۡمَلَـٰۤىِٕكَةِ ٱسۡجُدُوا۟ لِـَٔادَمَ فَسَجَدُوۤا۟ إِلَّاۤ إِبۡلِیسَ أَبَىٰ وَٱسۡتَكۡبَرَ وَكَانَ مِنَ ٱلۡكَـٰفِرِینَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልን ጊዜ (አስታዉስ)ሁሉም ወዲያዉኑ ሰገዱ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር እምቢ አለ። ኮራ ከከሀድዎችም ሆነ። (አል _በቀራህ :34)


3📔የመጠራጠር ክህደት፦ የዚህ ክህደት አይነት አንድ ሰዉ በአላህ መኖር መልዕክተኛﷺ እርግጠኝነት መላክ ከሞት በኋላ መቀስቀስ እዉነተኛነትና በመሳሰሉት የእምነት መሠሰት ጉዳዮች ላይ መጠራጠር ነዉ።

قال تعالى:{ وَضَرَبَ لَنَا مَثَلࣰا وَنَسِیَ خَلۡقَهُۥۖ قَالَ مَن یُحۡیِ ٱلۡعِظَـٰمَ وَهِیَ رَمِیمࣱ } { قُلۡ یُحۡیِیهَا ٱلَّذِیۤ أَنشَأَهَاۤ أَوَّلَ مَرَّةࣲۖ وَهُوَ بِكُلِّ خَلۡقٍ عَلِیمٌ }

አላህ  እንድህ ይላል፦ ለኛም ምሳሌ አደረገልን መፈጠሩንም ረሳ አጥንቶችን እነርሱ የበሰበሱ ሲሆኑ ሕያዉ ሚያደርጋቸዉ ማን ነዉ? አለ (ያሲን/78_79)


4📙የችልተኝነት(የመተዉ)ክህደት፦ ይህ አይነቱ ክህደት የተፈጠሩለትን አላማ በችልተኝነትና በግድ የለሽነት መተዉ ነዉ።

قال تعالى:{  وَٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ عَمَّاۤ أُنذِرُوا۟ مُعۡرِضُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦እነዚያ የካዱት በተሰጣቸዉ ማስጠንቀቂያ ችልተኞች ናቸዉ።(አል አሕቃፍ:3)

5📙የሙናፊቆች (የተንኮል)ክህደት፦ ላዩን(ዉጩን) አማኝ መስሎ ዉስጡ(ከልቡ)መካድ ነዉ።

قال تعالى:{ وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن یَقُولُ ءَامَنَّا بِٱللَّهِ وَبِٱلۡیَوۡمِ ٱلۡـَٔاخِرِ وَمَا هُم بِمُؤۡمِنِینَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ከሰዎች መካከል በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን አምነናል የሚሉ አሉ እነሱም(ፈፁም)አማኞች አይደሉም።( አል በቀራህ:8)

📔ከክህደት አይነትና ክፍል ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ የንፍቅና ክህደት መሆኑን አይተናል። ነገር ግን እንደገና የራሱ የሆነ ሌላ ክፍል አለዉ እርሱን እንመልከት።

📙ኢብኑ ተይሚያህ እንድህ ይላሉ፦ንፍቅና እንደ ክህደት ነዉ። ለዚህማ ተብሎ ብዙ ጊዜ ከእምነት የሚያስወጣ (ትልቁ)ክህደት እና ከእምነት የማ ያስወጣ ትንሹ ክህደት። እንደዚሁም ከእምነት የሚያስወጣዉ ትልቁ ንፍቅና እና ከእምነት የማያስወጣ ትንሹ ንፍቆና ይባላል። ከእምነት የሚያስወጣዉ ትልቁ ሽርክ እና ከእምነት የማያስወጣዉ  ትንሹ ሺርክ በመባል በሁለት እንደሚከፈለዉ ሁሉ ንፍቅናም (ትልቁና ትንሹ)በመባል በሁለት ይከፈላል። (መጅሙዑል ፈታዋ፡7/524)

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ......

↷↶⇣↷↶⇣↷↶⇣↷↶⇣↷↶⇣
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
🎈ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!

t.me/TeshihutilawaAbdurehman
t.me/TeshihutilawaAbdurehman

ሼር አድርጉት በአማን እደሩልኝ¡
ሰዉ የፈለገ ቢመቀኝብህ ምንም ያክል ቢጠላህ የራሱን በር እጅ የሚዘጋብህ መቼም የአላህን በር ሊዘጋብህ አይችልም እናማ አላህን ብቻ እመን ።

=
t.me/https_Asselefya1
قال الإمام الشافعي رحمة الله تعالى عليه:

كُلُّ العُلُومِ سِوَى القرآن مشغلةٌ.
إلاَّ الحَدِيثُ وَعِلْمُ الفقهِ في الدين.
العِلْمُ ما كان فيه قال حدثنا.
وما سِوَى ذَاكَ وِسْوَاسُ الشَّياطين.

[📚طبقات الشافعية للإمام السبكي]

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ان الجوف الذي ليس فيه شيئ من القرآن كالبيت الخرب..

الشيخ- محمد بن صالح العثيمين رحمه الله.

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ኢብኑል ቀይም ፍቅርን እንዲህ ሲል ገለፀው

ዉሀ ከውሀ ጋር ከተቀላቀለ ቡሀላ አንዱን ከአንዱ መለየት አትችልም , እናም በሁለቱ መሀከል ያለውም ፍቅር በአንዱ ህመም አንዱ እስከመታመም ሊደርስ ይችላል።

𝐓𝐞 ~~ t.me/https_Asselefya1
በኛ መልካም ያሰበን አሏህ ይዘንለት
በኛ ላይ የሌለውን ነገር የተናገረን ደግሞ አሏህ ይቅር ይበለው።


http://t.me/https_Asselefya1
ዉበት

«የሱና ብርሀን ትምህርት ቤት»
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ዉበት «የሱና ብርሀን ትምህርት ቤት»
ይች ብርጭቆዬ ታቋታላችሁ አይደል ብዙ ግዜ ነበር እኔ ጋር የቆየች ከሷ ዉጭ አልጠቀምም ነበር አጀሏ ደርሶ ሰሞኑን ሰብረዉብኝ ቤት ደባብሮኝ ነበር ከዛ በምን አይነት ላሰራ ስል ተሻሽላ ያችዉ የምወዳት ፒክቸር ከች አላለችም። ደስ ሲል በአድሱ ሰኞ ጠብቁኝ አሰርቸ የምመጣ ይሆናል። ያዉ ደስ ብሎኛል ልበላችሁ ብየ ነዉ ተሰብራብኝ ከፍቶኝ ነበረ እእእ ¡ ደሞ ለብርጭቆ የሚል አይጠፍምኮ የለመዳችሁት ነገር ስታጡ ከባድ ነዉ ስሜቱ እሽ!!

=
✍️أم عثيمين الجامية

https://t.me/https_Asselefya1
من صفات المؤمن القوي 24 محرم 1445
خطبة لصاحب الفضيلة الشيخ عبد العزيز البرعي وفقه الله تعالى
📙 من صفات المؤمن القوي

🎙️خطبة للشيخ العلامة/
عبد العزيز بن يحيى البرعي         
             حفظه الله

🗓️ بتأريخ 24 محرم 1445

𝐓𝐞⇝ t.me/https_Asselefya1