💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከራስ በላይ ለሰዎች መልፍት ትርፉ ራስን መጣል ነዉ። ከማንም በላይ ለራስ መልፍት ራስን መገንባት ነዉ። ካላመናችሁኝ ሞክሩት።

©የምሽቱ ጥናት ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
العلامة د. محمد أمان الجامي رحمه الله :

" أصلح نفسك بالعلم ثم حاول إصلاح غيرك "

📓[شرح قرة عيون الموحدين 13].
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
▸ይለያል ዉበቱ እድሉ ከተጠቃሚዎቹ ያድርገን.....! እኔማ በህልም እየመሠለኝ ነዉ የደስታዉ ብዛት ....!

«ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር حفظه الله تعالى »
ስጦታ

አሰላሙአለይኩም ወንድምና እህቶቼ። ይህ ቻናል የሸይኽ አወል ኸሚሴ ቁርኣን ትርጉም የሚለቀቅበት ነው። እንጠቀምበት። አላህ እሳቸውንም ይጠብቃቸው፣ እኛንም በትምህርቱ ከሚጠቀሙት ያድርገን....!!

t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
Audio
▪ تلاوة آخر سورة البقرة

🎙 القارئ: #صالح_الأنصاري

•••━══❁✿❁══━•••
ምከረዉ ምከረዉ እንቢ ካለ መከራ ይምከረዉ ይላል የሀገሬ ሰዉ። እና መከራ መጥቶ ከሚመክረን በፊት ሲመክሩን እንመከር ማለቴ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
Audio
❝አዲስ ወቅታዊ ሙሀደራ❞
〰➖〰➖〰➖〰
➖

⇘የሰላም አሳሳቢነቱ እና አስፈላጊነቱ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↷↷↷↷↷↷↶↶↶↶↶↶
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11296
በ"ዱቤ የለም" አትቀየም!
~
እናታችን ዓኢሻ - ረዲየላሁ ዐንሃ - "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የሁዲው እንትና ከሻም የሚሸጥ ልብስ መጥቶለታል። እና ሲመቻችልህ የምትከፍለው በዱቤ ሁለት ልብሶችን ሰው ልከህ ብትወስድ ጥሩ ነበር" አለቻቸው። ሲልኩበት ፈቃደኛ አልሆነም። "የሚፈልገውን አውቄያለሁ። ገንዘቤን ሊወስድ ነው የፈለገው" አለ። "ዋሸ! እኔ ከነሱ በላይ አላህን የምፈራና አማናን በትክክል የማደርስ እንደሆንኩ ያውቃሉ" አሉ።

[ቲርሚዚይ፣ ነሳኢይ፣ አሕመድ፣ ሓኪም፣ በይሀቂ ዘግበውታል።]

ከሐዲሡ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች

1- የዱቤ ግብይት እንደሚፈቀድ
2- ነብዩ ﷺ ህይወታቸው የድሎት እንዳልነበር
3- የነብዩን ﷺ መልካም ስብእና እንመለከታለን። በውንጀላው ቢቀጡት ይችሉ ነበር። ግን አላደረጉትም።
4- ዱቤ የተከለከለ ሰው ተቀይሞ ወቀሳ ቂም ውስጥ ሊገባ እንደማይገባ እንማራለን።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
አስተማሪ ለተማሪዎች ከሚዉልላቸዉ ትልቅ ዉለታ እሱ በፀባዬ ሸጋ ሆኖ እነሱ የሱ ፀባይ ለመሆን መሞከራቸዉ ነዉ። ስንት ንጭናጫ አሉ ገና ሲታዬ የሚያስፈሩ። ስንት ደሞ ገና ሲታዬ እኔ እንደሱ በሆንኩ ተብሎ የሚመኙላቸዉ። እና አስተማሪዎች በተቻላችሁ አቅም ከኢልማችሁ ጋር አደባችሁም ይመር። ጨዋነት+አስተዋይ+ደግ+ቀልድ ቦታ ቀልድ ጣል! በቁም ነገር ላይ ጠንካራ ሁኑ!

=
✍️ B.A
t.me/https_Asselefya1
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٢٩
ÂŤ Abu Useymin Âť
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓶⓽

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
تلاوة أول سورة البقرة

القارئ: #سليمان_الحربي

•••━══❁✿❁══━•••
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ 〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል  ⓵⓶» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ.......4】 13▸ቀጥረዉ ይጠፍሉ፣ስምምነት ያፈርሳሉ፦ قال تعالى:{ ۞ وَمِنۡهُم مَّنۡ عَـٰهَدَ ٱللَّهَ لَىِٕنۡ ءَاتَىٰنَا مِن فَضۡلِهِۦ لَنَصَّدَّقَنَّ وَلَنَكُونَنَّ مِنَ ٱلصَّـٰلِحِینَ } { فَلَمَّاۤ ءَاتَىٰهُم…
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞
➖〰➖〰➖〰➖〰

«ክፍል  ⓵⓷»

【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ....5】

18▸የሰዉን ዉደታ ለማግኘት መትጋት፦   መናፍቃን የሰዉን ዉደታ ለማግኘት እጁግ የሚጥሩና የሚለፉ ስለሆኑ የሰዉን ዉደታ ለማግኘት ሲሉ አላህ የከለከለዉንና አላህን  የሚያስቆጣ ሾል ቢሆንኳ ሳያፍሩ፣ሳይሸማቀቁ እና ሳይፈሩ ይሰራሉ። ሙእሚኖች ለማሳመንና ዉደታቸዉን ለማግኘት ሲሉም  በዉሸት ሲምሉ ይደመጣሉ።

قال تعالى:{ یَحۡلِفُونَ لَكُمۡ لِتَرۡضَوۡا۟ عَنۡهُمۡۖ فَإِن تَرۡضَوۡا۟ عَنۡهُمۡ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا یَرۡضَىٰ عَنِ ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡفَـٰسِقِینَ }

✫አላህ እንድህ ይላል፦ከነሱ ልትወዱላቸዉ ዘንድ ለናንተ ይምሉላችሁል። ከነሱ ብትወዱላቸዉም አላህ ከአመፀኞች ህዝቦች አይወድም። (አት_ተዉባህ:96)

19◂በጥርጣሬ መዋለልና በሀሳብ ላይ አለመፀናት፦

قال تعالى:{ إِنَّمَا یَسۡتَـٔۡذِنُكَ ٱلَّذِینَ لَا یُؤۡمِنُونَ بِٱللَّهِ وَٱلۡیَوۡمِ ٱلۡـَٔاخِرِ وَٱرۡتَابَتۡ قُلُوبُهُمۡ فَهُمۡ فِی رَیۡبِهِمۡ یَتَرَدَّدُونَ }

▸አላህ እንድህ ይላል፦ ፈቃድ የሚጠይቁህ  እነዚያ በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የማያምኑት ልቦቻቸዉም የተጠረጠሩት ብቻ ናቸዉ።እነሱም በጥርጣሬቸዉ ዉስጥ ይዋልላሉ።(አት_ተዉባህ:45)

قال تعالى:{ مُّذَبۡذَبِینَ بَیۡنَ ذَ ٰ⁠لِكَ لَاۤ إِلَىٰ هَـٰۤؤُلَاۤءِ وَلَاۤ إِلَىٰ هَـٰۤؤُلَاۤءِۚ وَمَن یُضۡلِلِ ٱللَّهُ فَلَن تَجِدَ لَهُۥ سَبِیلࣰا }

▸አላህ እንድህ ይላል፦ በዚህ መካከል ወላዋዮች ሆነዉ ያሳያሉ። ወደነዚህም ወደነዚያም አይደሉም። አላህም ያጠመመዉን ሰዉ ለርሱ(የቅንነት)መንገድ በፈፁም አታገኚለትም። (አን_ኒሳእ :143)

20◂ከሀድዎችን በወዳጅነት ይይዛሉ ከእነሱ ልቅናን ይፈልጋሉ፦

قال تعالي: { بَشِّرِ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ بِأَنَّ لَهُمۡ عَذَابًا أَلِیمًا } { ٱلَّذِینَ یَتَّخِذُونَ ٱلۡكَـٰفِرِینَ أَوۡلِیَاۤءَ مِن دُونِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَۚ أَیَبۡتَغُونَ عِندَهُمُ ٱلۡعِزَّةَ فَإِنَّ ٱلۡعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِیعࣰا }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃን ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት ያላቸዉ መሆኑን አብስራቸዉ። እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሀድዎችን ወዳጅ አድርገዉ የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉ? ልቅናም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነዉ።(አን_ኒሳእ:138_139)

༄እነዚህ ከፊል  የንፍቅና ምልክቶች ሲሆኑ አማኞች ከእነዚህ ባህሪዎች ሊርቁና ሊጠነቀቀለ የግድ ይላል። ያ ካልሆነ ግን መጨረሻዉ  ገሀነም ላይ መዘዉተር ነዉ።

قال تعالى:{ { وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }

▸አላህ እንድህ ይላል፦ የወንድ የሴት ሙናፊቆች፣ከሀድዎችንም አላህ የገሀነብ እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ሊያስገባቸዉ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉ ናት። አላህም ረግሟቸዋል። እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ:68)

قال تعالى:{ إِنَّ ٱللَّهَ جَامِعُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡكَـٰفِرِینَ فِی جَهَنَّمَ جَمِیعًا }
✫አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ መናፍቃንን እና ከሀድዎችን በሙሉ በገሀነብ ዉስጥ ሰብሳቢ ነዉና። (አን_ኒሳእ:140)

༄ንፍቅና በራስ ላይ መፍራት የእምነት ምልክት ነዉ። ንፍቅናን መፍራራት ከእምነት ሲሆን ንፍቅናን አለመፍራት መዳፈር ደግም ከንፍቅነሠ እና ከክህደት ዉስጥ ነዉ። ንፍቅናን በራስ ላይ መፍራት ከእምነት መሆኑን ያወቁትና የተረዱት በጀነት የተመሰከረላቸዉ አንጋፍ የመልእክተኛዉﷺ ባልደረቦች ንፍቅና እንደት ያሰጋቸዉ እንደነበር እስኪ እንመልከት።

༄በጀነት  የተመሠከረላቸዉና ከአቡበክር ቀጥለዉ  ሑለተኛዉ  የመልዕክተኛዉ ﷺኸሊፍ(ምትክ) የሆኑት  ዑመር  ኢብኑል ኸጧብ የነብያችን ሚስጥረኛ ኹዘይፈቱ ኢብኑል የማንን ኹዘይፍ ሆይ! ረሱል  የሙናፊቆች ቁጥር ሲነግሩህ ሙናፊቆችን በሚስጥር ሲያሳዩህ እኔንም አብረዉ ከሙናፊቆች ጋር ቆጥረዉኛል ? እያሉ ይጠይቋቸዉ ነበር።

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ.......

⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
صلاة الفجر للشيخ علي الحذيفي

۞ سورة يس 31 - 62

t.me/https_Asselefya1
▫️قال الله تعالى
{ليسأل الصادقين عن صدقهم}

▪️قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

" إذا سُئل الصادقون وحوسبوا على صدقهم فما الظن بالكاذبين ؟! ".

📓إغاثة اللهفان (83/1)

t.me/https_Asselefya1
ዛሬ ስደት ሁነሺ ራስሽ ካልቀየርሽ ነገ ሀገር ስትገቢ የሚቀይርሽ የለም ሁሉም ይርቅሻል ዛሬ የከበበሺ ሁሉ እናም እህቴ ብርሽን+ግዜሺን ለራስሽ ተጠቀሚበት የወጣሺበት አላማ አትርሺ ብርሽ በደንብ አጥብቀሺ ያዢ በየ ቦታ አታዝረክረኪ አድስ መድረሳ በመጣ ቁጥር እየገባሽ ብርሽ አጨርሺ እዉቀት የሚገኘዉ አንድ ቦታ ፀንቶ በመማርጅ ሁሉም ቦታ እየገቡ ብር በመክፈል አይደለም። የኔ እህት ዛሬ በየ ወሩ ደመወዝ ቢኖርሽ ነገ ሀገር ገብተሽ እንደሚቋረጥ እወቂ ስለዚህ አሁኑ የምሰሪዉ ሴቨ አድርጊ ነገ ሀገር ገብተሽ የማንም ከጃይ እንዳትሆኚ ለራስሽ ተብቃቅተሺ እንድትኖሪ። ከተመቸሽ ያዢ ✍️

=
t.me/https_Asselefya1