💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ስንት ለአይናችን ሩቅ ለልባችን ቅርብ የሆኑ ወዳጆቻን አሉ ናፈቁን......¡

የአላህ አንተ ሀገራችን ስላም አድርግልን!
ኡኽታዬ.....

በሂወትሽ ፈልገሽ እንጅ ፈርተሽ አትወስኝ። ምክንያቱም ፈርተሽ ከወሰንሽ በኋላ ላይ ፀፀት ነዉ።

~ ሰላም እደሩልኝ!

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
« تلاوة من سورة فاطر »

🎙 القارئ: #عبدالله_السحيباني

•••━══❁✿❁══━•••

𝑻𝑒 ~ t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ «ክፍል  ⓵⓵» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ..3】 7▸የቁርአን ፍርድ ይርቃሉ፤የረሱልንና የሐድሳቸዉን ፍርድ ይሸሻሉ፦ ۞ قال تعالى:{ وَإِذَا قِیلَ لَهُمۡ تَعَالَوۡا۟ إِلَىٰ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ وَإِلَى ٱلرَّسُولِ رَأَیۡتَ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ یَصُدُّونَ عَنكَ…
የሙናፊቆች ባህሪያት


«ክፍል  ⓵⓶»

የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ.......4】

13▸ቀጥረዉ ይጠፍሉ፣ስምምነት ያፈርሳሉ፦

قال تعالى:{ ۞ وَمِنۡهُم مَّنۡ عَـٰهَدَ ٱللَّهَ لَىِٕنۡ ءَاتَىٰنَا مِن فَضۡلِهِۦ لَنَصَّدَّقَنَّ وَلَنَكُونَنَّ مِنَ ٱلصَّـٰلِحِینَ } { فَلَمَّاۤ ءَاتَىٰهُم مِّن فَضۡلِهِۦ بَخِلُوا۟ بِهِۦ وَتَوَلَّوا۟ وَّهُم مُّعۡرِضُونَ } { فَأَعۡقَبَهُمۡ نِفَاقࣰا فِی قُلُوبِهِمۡ إِلَىٰ یَوۡمِ یَلۡقَوۡنَهُۥ بِمَاۤ أَخۡلَفُوا۟ ٱللَّهَ مَا وَعَدُوهُ وَبِمَا كَانُوا۟ یَكۡذِبُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦ እነሱ አላህ ከችሮታዉ ቢሰጠን  በእርግጥ እንመፀዉታለን ከመልካሞቹም በእርግጥ እንሆናለን ሲል ቃል የተጋባ አለ።  በችሮታዉ በሰጣቸዉ ጊዜ በእርሱ ሰሰቱ። እነሱ (ኪዳናቸዉን) የተዉ ሆነዉ ዞሩ። አላህንም ቃል የገቡለትን በማፍረሳቸዉና ይዋሹትም በነበሩት ምክንያት  እስከሚገናኙበት ቀን ድረስ ንፍቅናን አስከተላቸዉ። (አት_ተዉባ:75_77)

14▸ዉሸታምነት

قال تعالى: {وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ إِنَّكَ لَرَسُولُهُۥ وَٱللَّهُ یَشۡهَدُ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ لَكَـٰذِبُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ ሙናፊቆች ዉሸታሞች መሆናቸዉን ይመሰክራል።  (አል ሙናፊቁን:1)

عن أبي هريرة رضي الله عنه، عن النبي ﷺ قال أية المنافق ثلاث إذا حدث كذب ،،وإذا وعد أخلف ،،وإذا اؤتمن خان،، رواه البخاري (33) ومسلم (59)

አቡ ሁረይራህ እንዳስተላለፉት ነብያችንﷺ እንድሆ ብለዋል፦ የምናፍቃን ምልክቶች ሶስት ናቸዉ። ሲናገር ይዋሻል፤ቃል ሲገባ ያፈርሳል፤ ሲታመን ይክዳል። (ቡኻሪ 33 እና ሙስሊም 59) ዘግበዉታል።

15▸በዉሸት ይምላሉ፦

قال تعالى:{ وَیَحۡلِفُونَ عَلَى ٱلۡكَذِبِ وَهُمۡ یَعۡلَمُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ እነርሱም የሚያዉቁ ሲሆኑ  በዉሸት ላይ ይምላሉ።( አል ሙጀደላህ:14)

መሓላን  ጋሻ አድርገዉ  በመያዝ ሰዉን ከአላህ መንገድ መከልከል።

قال تعالى:{ ٱتَّخَذُوۤا۟ أَیۡمَـٰنَهُمۡ جُنَّةࣰ فَصَدُّوا۟ عَن سَبِیلِ ٱللَّهِۚ إِنَّهُمۡ سَاۤءَ مَا كَانُوا۟ یَعۡمَلُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ መሀላዎቻቸዉን  ጋሻ አድርገዉ ያዙ።ከአላህም መንገድ ከለከሉ እነሱ ይሰሩት የነበረዉ ከፋ። {አል ሙናፊቁን :2}


16 ▸ማታለል እና ማጭበርበር፦

قال تعالى:{ یُخَـٰدِعُونَ ٱللَّهَ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَمَا یَخۡدَعُونَ إِلَّاۤ أَنفُسَهُمۡ وَمَا یَشۡعُرُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦አላህን እና እነዚያ ያመኑትን  ሰዎች ያታልላሉ፣የማያዉቁ ሲሆኑ ነፍሶቻቸዉን እንጅ ሌላን አያታልሉም።{ አል በቀራህ:9}

17▸የአቅማቸዉን በሚመጸዉት ሰዎች ላይ ማሾፍና መሳለቅ

قال تعالى: { ٱلَّذِینَ یَلۡمِزُونَ ٱلۡمُطَّوِّعِینَ مِنَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ فِی ٱلصَّدَقَـٰتِ وَٱلَّذِینَ لَا یَجِدُونَ إِلَّا جُهۡدَهُمۡ فَیَسۡخَرُونَ مِنۡهُمۡ سَخِرَ ٱللَّهُ مِنۡهُمۡ وَلَهُمۡ عَذَابٌ أَلِیمٌ }

አላህ እንድህ ይላል፦ እነዚያ ከምእምናን ከምጵዋት ፍቃደኛ የሆኑት፣ እነዚያንም የችሎታቸዉን ያክል እንጅ የሚያገኙትን ሰዎች የሚያነዉሩ፣በእነርሱም ላይ የሚሳለቁ ናቸዉ። አላህምበነሱ ላይ ይሳለቅባቸዋል (ይቀጣቸዋል) ለእነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸዉ። ( አል_ተዉባህ:79)

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ.........

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
እኔ በጣም ከሚሰማኝ ነገር ብነግራችሁ አሁን ስአት ሁሉም መርከዝ ተከፍቶ ኦላይ ጨርሶ በክፍያ ሆኖ ለመቅራት እየፈለጉ ግን መክፈል የማይችሉ ከቂርአት የሚርቁ እህቶቸ ናቸዉ በተለይ ስደት ያሉ ስራ የፈቱ በበሀር እየመጡባቸዉ እዳ የሞላባቸዉ ሀቂቃ ዉስጤ ነዉ የሚረበሸዉ💧💧 የአላህ አንተ ለስደተኞች የሚረዳ የሆነ መርከዝ አስከፍትልን ኢላሂ አሁንስ አልቻልንም ከአቅማችን በላይ ሆነ መማር እየፈለግን ራቅን! ወጪ በዛ ዱኒያ አደከመችን ! ወደ አንተ የሚያቃርብ መንገዶች ሁሉ አንተ አመቻችልን !ኢላሂ እርዳታህን እንሻለን.......💧

✍️ስደተኛዋ የፍሩቅ አክስት

t.me/https_Asselefya1
ሀያ ሁላችንም ለአሰራር እንድመች ፕሮፋይሏን እየለበስን ሊንኩን እየተጫን እንግባ...!!

«በዑስታዝ ዒብኑ ሙነወር»
https://t.me/Qiratcom
https://t.me/Qiratcom
በሰሳል ሰዎች ሁሌም በሳል ናቸዉ። ምክራቸዉ አንጀት ያርሳል። አላህ ይጠብቃቸዉ።

=
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ

የተከበራችሁ እህት ወንድሞች

ኔትወርክ እኛ አካባቢ ስለታገደ ለማንኛውም
🔬 በቁርአን ለመታከምለማሳከም

🩺 ዘመናዊ ዋግምት(ሂጃማ) ለማግኘት ከፈለጋችሁ

📞
09-85-04-94-20 ወይንም 09-30-32-05-04 ደውሉልን በተጨማሪም

📩 ስለሩቂያ-ሸርኢያ ህክምና ሃሳብ እና አስተያየት ለመስጠትም ሆነ ጥያቄ ለመጠየቅ ⤵️

@Abu_AmetirehmanBot
@Abu_AmetirehmanBot ላይ ፃፉልን!

ኔትወርክ በሚሰራበት አጋጣሚ እንመልስላችኋለን!

በአካል ማግኘት ለምትፈልጉ ደግሞ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

🌎 ደሴ መላኩ - ኢትዮ ሆስፒታል ዝቅ ብሎ ላቭሊ ካፌ ፊትለፊት ያገኙናል።

🌐የቴሌግራም ግሩፓችንን ቢቀላቀሉ ኢንሻአላህ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
•••━════════━•••
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/alruqyehsheriyeh

አድ ፣ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ።
ከራስ በላይ ለሰዎች መልፍት ትርፉ ራስን መጣል ነዉ። ከማንም በላይ ለራስ መልፍት ራስን መገንባት ነዉ። ካላመናችሁኝ ሞክሩት።

©የምሽቱ ጥናት ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
العلامة د. محمد أمان الجامي رحمه الله :

" أصلح نفسك بالعلم ثم حاول إصلاح غيرك "

📓[شرح قرة عيون الموحدين 13].
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ይለያል ዉበቱ እድሉ ከተጠቃሚዎቹ ያድርገን.....! እኔማ በህልም እየመሠለኝ ነዉ የደስታዉ ብዛት ....!

«ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር حفظه الله تعالى »
ስጦታ

አሰላሙአለይኩም ወንድምና እህቶቼ። ይህ ቻናል የሸይኽ አወል ኸሚሴ ቁርኣን ትርጉም የሚለቀቅበት ነው። እንጠቀምበት። አላህ እሳቸውንም ይጠብቃቸው፣ እኛንም በትምህርቱ ከሚጠቀሙት ያድርገን....!!

t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1