ትልቁ ነገር እራስህን ማረም፣እራስህን ማስተካከል፣እራስህን መገምገም፣ያለህበትን ማወቅ፣ካለህበት ደረጃ ከፍ ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስቲ እንበርታ !
@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸የሳዑድ ኑሮ ለወንዶችዩ! ኢትዮ ያላችሁ እዩት ስራችሁ ይሄ ነዉ። ሀገራችሁ ተቀመጡ!!
ሙቀቱ ቅጥ የለዉ
ብርዱ ቅጥ የለዉ
ለጥጋበኛ ሰዉ ማረሚያ ቤት ነዉ።
ሙቀቱ ቅጥ የለዉ
ብርዱ ቅጥ የለዉ
ለጥጋበኛ ሰዉ ማረሚያ ቤት ነዉ።
سورة الملك مشاري البغلي ...
Mishari Al Baghli مشاري البغلي
➧ከቁርአን ጋር እንኑር....!!
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ
እንደት ዋላችሁ ማለቴ እንደት አመሻችሁ እንደት ከረማችሁ ? አማናችሁ ? እኔ በጣም ሰላም ነኝ! በመጥፍቴ የት ነሽ የሚሉ ሚሴጆች እያየሁ ነዉ ገና እመልሳለሁ ቆይ እና ደህና ነኝ መጥቻለሁ!
እንደት ዋላችሁ ማለቴ እንደት አመሻችሁ እንደት ከረማችሁ ? አማናችሁ ? እኔ በጣም ሰላም ነኝ! በመጥፍቴ የት ነሽ የሚሉ ሚሴጆች እያየሁ ነዉ ገና እመልሳለሁ ቆይ እና ደህና ነኝ መጥቻለሁ!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 « ክፍል ⓵⓵» «የመስጂድ ስርዓቶች ከባለፈ የቀጠለ....!» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❹☞ወደ መስጅድ ስኬድ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦ «الهم اجعل في قلبي نورا وفي لساني نورا، وفي سمعي نورا، وفي بصري نورا، ومن أمامي نورا، ومن خلفي نورا، وأعظم لي نورا » ☛ትርጉም፦…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓵⓶ »
【የአነጋገር ስርዓቶች】
➀የሰማዉን ሁሉ አለማዉራት፦
➁ እዉነተኛ ቢሆንኳ ክርክርን መተዉ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል እዉነተኛ ቢሆን እንኳን ክርክርን የተወ የጀነት ዙሪያ ቤት እንደሚኖረዉ ዋስ እሆንለታለሁ።
➂ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ ከመዋሸት መጠንቀቅ፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ የሚዋሽ ሰዉ ወየዉለት ወየዉለት ወየዉለት።
➃ንግግርን ለታላቅ ቅድሚያ መስጠት፦ራፊዕ ኢብን ኸድጅና ሰሕል ኢብን ሀስማ እንደዘገቡት አብደላህ ኢብኑ ሰሕልና ሙሐይሳ ወደ ኸይበር በሄዱበት ተለያዩና አብደላህ ተገደለ ከዚያ አብዱረህማን ሁወይሳና ሙሐይሳ ወደ ነብዩ ﷺ በመምጣት ስለጓደኛቸዉ ለመናገር አብድረህማን ሲጀምር ከሌሎቹ ልጅ ነበርና ነብዩﷺታላቅን አስቀድም አሉት።
➄ንግግርን አቋርጦ ጣልቃ አለመግባት፦ አቡ ሑረይራ እንዳሉት ነብዩﷺ ተቀምጠዉ ለህዝቦች ንግግር እያደረጉ ሳሉ አንድ የገጠር ሰዉ መጣና ቂያማ መች ነዉ? አላቸዉ ነብዩﷺ መልስ ሳይሰጡት ንግግራቸዉን ሲቀጥሉ አንዳድ ሰዉ ሰዉዬዉ ያለዉን ሰምተዋል ምላሽ ያልሰጡት ግን ንግግሩ ን ስላልወደዱ ነዉ አሉ አንዳዱ ደግሞ ኧረ አልሰሙም አሉ ነብዩም ﷺ ንግግራቸዉን ከጨረሱ በኋላ ስለቂያማ የጠየቀዉይ የት አለ? አሉ እነሱም ይኸዉናኝ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አላቸዉ እሳቸዉም "
➅በእርጋታ መናገር፦ ዓኢሻ እንድህ ይላሉ፦ነብዩﷺ ልክ እናንተ እንደምታደርጉት እያከታተሉ አያወሩም በንግግራቸዉ ክፍተት እያደረጉ ግልፀ አድርገዉ ስለሚያወሩ ንግግራቸዉን አድማጭ ይሸመድደዋል።
➆ድሞፀን ዝግ በማድረግ በቀስታ መናገር፦ አላህ እንድህ ብሏል፦
{ وَٱقۡصِدۡ فِی مَشۡیِكَ وَٱغۡضُضۡ مِن صَوۡتِكَۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلۡأَصۡوَ ٰتِ لَصَوۡتُ ٱلۡحَمِیرِ }
«ከድምፀህም ዝቅ አድርግ። ከድምፆች ሁሉ አስከፊዉ የአህዮች ድምፀ ነዉና።»(ሉቅማን:19)
➇ሰዎች ሊረዱ በሚችሉት አቅም ማናገር፦ ዓሊይ እንድህ ብለዋል፦ሰዎች በሚረዱት አናግሯቸዉ አላህ እና መልዕክተኛዉ በንግግራችሁ ምክንያት ሊስተባበሉ ትፈልጋላችሁን ?
➈አድማጭ እስኪረዳ ንግግርን መደጋገም፦ አነስ እንደዘገቡት፦ ነብዩﷺ አንድን ነገር ሲናገሩ አድማጭ እስኪረዳ ሶስት ግዜ ይደጋግሙ ነበር።
➉ከንግግር በፊት ሰላምታን ማስቀደም፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል "ሰላምታ ከንግግር ይቀድማል።
➀➀ ሶስት ሰዎች አንድ ላይ ካሉ ከሁለቱ ተነጥሎ ማዉራት የለባቸዉም፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል "ሶስት ከሆናችሁ ከሌሎች ሰዎች እስክትቀላቀሉ ሁለታችሁም ለብቻ በግል እንዳታወሩ አንዱ ይከፍዋልና።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል..........
📝 أم عثيمين الجامية
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓵⓶ »
【የአነጋገር ስርዓቶች】
➀የሰማዉን ሁሉ አለማዉራት፦
ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል"የሰማዉን ሁለ ማዉሬት ለአንድ ሰዉ በቂ ኃጢያት ነዉ።በሌላ ዘገባም እንድህ ብለዋል፦የሰማዉን ሁሉ ማዉራት ለዉሸታምነቱ በቂ ነዉ።➁ እዉነተኛ ቢሆንኳ ክርክርን መተዉ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል እዉነተኛ ቢሆን እንኳን ክርክርን የተወ የጀነት ዙሪያ ቤት እንደሚኖረዉ ዋስ እሆንለታለሁ።
➂ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ ከመዋሸት መጠንቀቅ፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ የሚዋሽ ሰዉ ወየዉለት ወየዉለት ወየዉለት።
➃ንግግርን ለታላቅ ቅድሚያ መስጠት፦ራፊዕ ኢብን ኸድጅና ሰሕል ኢብን ሀስማ እንደዘገቡት አብደላህ ኢብኑ ሰሕልና ሙሐይሳ ወደ ኸይበር በሄዱበት ተለያዩና አብደላህ ተገደለ ከዚያ አብዱረህማን ሁወይሳና ሙሐይሳ ወደ ነብዩ ﷺ በመምጣት ስለጓደኛቸዉ ለመናገር አብድረህማን ሲጀምር ከሌሎቹ ልጅ ነበርና ነብዩﷺታላቅን አስቀድም አሉት።
➄ንግግርን አቋርጦ ጣልቃ አለመግባት፦ አቡ ሑረይራ እንዳሉት ነብዩﷺ ተቀምጠዉ ለህዝቦች ንግግር እያደረጉ ሳሉ አንድ የገጠር ሰዉ መጣና ቂያማ መች ነዉ? አላቸዉ ነብዩﷺ መልስ ሳይሰጡት ንግግራቸዉን ሲቀጥሉ አንዳድ ሰዉ ሰዉዬዉ ያለዉን ሰምተዋል ምላሽ ያልሰጡት ግን ንግግሩ ን ስላልወደዱ ነዉ አሉ አንዳዱ ደግሞ ኧረ አልሰሙም አሉ ነብዩም ﷺ ንግግራቸዉን ከጨረሱ በኋላ ስለቂያማ የጠየቀዉይ የት አለ? አሉ እነሱም ይኸዉናኝ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አላቸዉ እሳቸዉም "
አደራ ሲጠፍ ቂያማን ተጠባበቅ" አሉት እሱም እንደት ነዉ የሚጠፍዉ ?ሲላቸዉ እንድህ ብለዉ መለሱለት "ጉዳዮችን የማይገባቸዉ ሰዎች ማስተናገዶ ሲጀምሩ ቂያማን ጠብቅ አሉት።➅በእርጋታ መናገር፦ ዓኢሻ እንድህ ይላሉ፦ነብዩﷺ ልክ እናንተ እንደምታደርጉት እያከታተሉ አያወሩም በንግግራቸዉ ክፍተት እያደረጉ ግልፀ አድርገዉ ስለሚያወሩ ንግግራቸዉን አድማጭ ይሸመድደዋል።
➆ድሞፀን ዝግ በማድረግ በቀስታ መናገር፦ አላህ እንድህ ብሏል፦
{ وَٱقۡصِدۡ فِی مَشۡیِكَ وَٱغۡضُضۡ مِن صَوۡتِكَۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلۡأَصۡوَ ٰتِ لَصَوۡتُ ٱلۡحَمِیرِ }
«ከድምፀህም ዝቅ አድርግ። ከድምፆች ሁሉ አስከፊዉ የአህዮች ድምፀ ነዉና።»(ሉቅማን:19)
➇ሰዎች ሊረዱ በሚችሉት አቅም ማናገር፦ ዓሊይ እንድህ ብለዋል፦ሰዎች በሚረዱት አናግሯቸዉ አላህ እና መልዕክተኛዉ በንግግራችሁ ምክንያት ሊስተባበሉ ትፈልጋላችሁን ?
➈አድማጭ እስኪረዳ ንግግርን መደጋገም፦ አነስ እንደዘገቡት፦ ነብዩﷺ አንድን ነገር ሲናገሩ አድማጭ እስኪረዳ ሶስት ግዜ ይደጋግሙ ነበር።
➉ከንግግር በፊት ሰላምታን ማስቀደም፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል "ሰላምታ ከንግግር ይቀድማል።
➀➀ ሶስት ሰዎች አንድ ላይ ካሉ ከሁለቱ ተነጥሎ ማዉራት የለባቸዉም፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል "ሶስት ከሆናችሁ ከሌሎች ሰዎች እስክትቀላቀሉ ሁለታችሁም ለብቻ በግል እንዳታወሩ አንዱ ይከፍዋልና።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል..........
📝 أم عثيمين الجامية
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ እንደት ዋላችሁ ማለቴ እንደት አመሻችሁ እንደት ከረማችሁ ? አማናችሁ ? እኔ በጣም ሰላም ነኝ! በመጥፍቴ የት ነሽ የሚሉ ሚሴጆች እያየሁ ነዉ ገና እመልሳለሁ ቆይ እና ደህና ነኝ መጥቻለሁ!
የአላህ ብዙ መልዕክቶች እያየሁ ነበር ያላየሁዋቸዉ ገና አሉ ሀቂቃ ጀዛኩሙሏህ ኸይር የኔ ፈላጊዎች! አላህ ያክብርልኝ ኑሩልኝ አቦ አብሽሩ አልጠፍም ከእንግድህ ኢንሻ አላህ! ያልፈለጋችሁኝ እንኳንም አልፈለጋችሁኝ እእ
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
⇚ لا توجد امرأة ماتت من الجوع أو العطش مع زوج فقير ، لكن هناك امرأة ماتت من القهر والذل مع زوج لا يحترمها ولا يقدر مشاعرها "
⇛ ድሀ ባል አግብታ በርሀብ የሞተች አጋጥሞኝ አያዉቅም። ሀብታም ባል አግብታ ግን በበደልና በስቃይ እየኖሩ የሞቱ ብዙዎች አሉ። እናማ ድሀ ስላገባሽ አትሞችም ሀብታም ስላገባሽም አትኖሪም። ሰምታችሁል ሀብታም ባል መስፈርት አድርጋችሁ የያዛችሁ ሴቶች.......!!
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/selahudin_Islamic_knowlages

القارئ راشد الحليبة | عشاء ٣ / ٦ / ١٤٤٤هـ
➧ከቁርአን ጋር እንኑር......!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ከትዝታ ሰፈር...ክረምትና ጎጆ ቤት¡
يا صاحب القرآن_ لا تتكسب به
<unknown>
▪يا صاحب القرآن.......
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~አንዳንዶችን ምናለ ከአመታት በፊት አውቀናቸው በነበረ እያልን እየተመኘናቸው ነው። ሌሎችን ደግሞ ምናለ ሳንተዋወቃቸው ቀርተን ቢሆን ኖሮ እንላለን።
وَبَعْضُ النَّاسِ صُحْبَتُهُمْ بَلَاءُ
وَدَاءٌ مَا لَنَا مِنْهُ شِفَاءُ
وَبَعْضُهُمُ إِذَا مَا شِئْتَ شَاؤُوا
أُولَٰئِكَ لِلْفُؤَادِ هُمُ الدَّوَاءُ
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
وَبَعْضُ النَّاسِ صُحْبَتُهُمْ بَلَاءُ
وَدَاءٌ مَا لَنَا مِنْهُ شِفَاءُ
وَبَعْضُهُمُ إِذَا مَا شِئْتَ شَاؤُوا
أُولَٰئِكَ لِلْفُؤَادِ هُمُ الدَّوَاءُ
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ከ አላህ በታች ሰበብ ሁነን የ እናቱን እንባ እንበስላት።
ያያችሁት ወይም መረጃ ያላችሁ ሰዎች ከዚህ በታች ባሉት ቁጥር በቀጥታ በመደወል አልያም በቴሌ ግራም መረጃውን ያድርሱን፦
📲 00966504773163
📱 00966578512108
{አላህ የቤተሰብን ችግር አያሳያችሁ}
ያያችሁት ወይም መረጃ ያላችሁ ሰዎች ከዚህ በታች ባሉት ቁጥር በቀጥታ በመደወል አልያም በቴሌ ግራም መረጃውን ያድርሱን፦
📲 00966504773163
📱 00966578512108
{አላህ የቤተሰብን ችግር አያሳያችሁ}
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ከፊሉ አሏህን ፈሪ አድርጎ ሊያይህ ይችላል፣ ሌላው ደግሞ ከዛ ውጭ አድርጎ ሊያስብህ ይችላል፣ ነገር ግን አንተ እራስህን እንዴት ነው የምታየው??
(بَلِ الْإِنْسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ)
" በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው ፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል) ፡፡"
[ቂያመህ 14]
የአሞጋሾች ሙገሳ እንዳይሸንግልህ!።
የምቀኞች ትችትም እንዳይጎዳህ!።
t.me/abdu_rheman_aman
(بَلِ الْإِنْسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ)
" በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው ፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል) ፡፡"
[ቂያመህ 14]
የአሞጋሾች ሙገሳ እንዳይሸንግልህ!።
የምቀኞች ትችትም እንዳይጎዳህ!።
t.me/abdu_rheman_aman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ (ሀፊዘሁሏህ) – د (4) المفاتيح العشرة لحسن العشرة - الثالث - المداومة على اذكار…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM