Forwarded from قَنَاةُ أَبِــي حَسَان عَلْي بن يُوسُف
በነገራችን ላይ… ምንም እንኳ ሁለቱን ዓይኖች በተለይ ለሐጃ መግለጡ ቢፈቀድም፤ አስቸጋሪ ነገር ከሌለ ይበልጥ አስተማማኙና የተሻለው ዓይኖችንም ጨምሮ የሚሸፍነውን ኒቃብ መልበስ ነው።
አንዳንዶች ዝም ብላችሁ ዓይናችሁን ገልጣችሁ በኒቃብ ፎቶ እኝኝ ብላችሁ አትፖስቱ።
نقل
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
አንዳንዶች ዝም ብላችሁ ዓይናችሁን ገልጣችሁ በኒቃብ ፎቶ እኝኝ ብላችሁ አትፖስቱ።
نقل
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
ብቻ የቂን ይኑር
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
”إنك لَن تدَع شيئًا للهِ إلا بدَلك اللهُ به ما هو خيرٌ لكَ منه“
"አንተ አንድን ነገር ለአላህ ብለህ አትተውም፣ አላህ በሱ ፋንታ የተሻለን የሚተካህ ቢሆን እንጂ።"
[አሶሒሐህ: 2/734]
=
Ibnu Munewor
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Forwarded from «گونيـﮯ غآليـﮯة عفيـﮯفة»
💎
ೃ⁀𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
t.me/Umu_Aisha2
ብልህ ሴት ለአጂነብይ ወንድ አምራና ተዉባ በየቦታዉ አትታይም
💎 ምስሎቾን(ፎቶዎቾን) የምታዝርከርክ ሳትሆን
💎 ለሐቅ ባሏ ብቻ ተዉባ የምትቀርብ ናት
👑 «گونيـﮯ غآليـﮯة عفيـﮯفة»🎀ೃ⁀𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
t.me/Umu_Aisha2
እንደተለመደው ፈገግ በሉ❕
አንዱ ወደ ሱለይማን አዕመሽ ጋ ገባና
"ማታ እንዴት አደርክ?" አለው።
አዕመሽም
ፍራሹና ትራሱን አመቻችቶ ተኛና
"እንደዚህ ነው ያደርኩት" አለው።
እናንተም አመቻቹና አረፍ በሉ ለማይሞላ አዱንያ...ኡፍፍፍ...ደህና እደሩ ..
منقول
አንዱ ወደ ሱለይማን አዕመሽ ጋ ገባና
"ማታ እንዴት አደርክ?" አለው።
አዕመሽም
ፍራሹና ትራሱን አመቻችቶ ተኛና
"እንደዚህ ነው ያደርኩት" አለው።
እናንተም አመቻቹና አረፍ በሉ ለማይሞላ አዱንያ...ኡፍፍፍ...ደህና እደሩ ..
منقول
Audio
﴿فَمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ لِقَاۤءَ رَبِّهِۦ فَلۡیَعۡمَلۡ عَمَلࣰا صَـٰلِحࣰا وَلَا یُشۡرِكۡ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦۤ أَحَدَۢا﴾
الرجاء وحده لايكفي ،،
بل لا بد من العمل ،،
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
@https_Asselefya1
الرجاء وحده لايكفي ،،
بل لا بد من العمل ،،
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
@https_Asselefya1
من كان ماله من الحرام، ويريد التخلص منه، فماذا يفعل به؟
فضيلة الشيخ محمد بن حزام البعداني
بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ
📩 السُــــــــــــؤالُ :-
يقول السائل: من كان ماله من الحرام، ويريد التخلص منه، فماذا يفعل به؟
📝 الإجـــــــــــابة :-
عليه أن يتوب إلى الله جل وعلا من الحرام، وأن يستغفر الله من ذلك، وأن يعزم على عدم الرجوع إلى اكتساب المال من الحرام، وعليه أن يتخلص منه، فيخرجه بنية التخلص، وبنية التوبة، وسواء أخرجها إلى فقراء أو مساكين أو في مصالح الخير أو في مساجد، فهو حلال فيما صرف فيها.
ومن الخطأ أن يُظن أنه لا يجوز أكل هذا المال لأن أصله من الحرام، لأنه عند أن أراد أن يتخلص منه، فهذه الطريق هو مأمور بها، وصار إخراجه مأمورا به، وصار حلالًا فيما صُرف فيه، فليس مخصوصًا كما يظنه بعض الناس في إصلاح الطرقات، وما أشبه ذلك، بل أيضًا يجوز أن يصرف للفقراء والمساكين.
بقي إن كان هو يحتاج هذا المال، فإن كان مغصوبا أو مسروقا، فلا يحل له إطلاقا، بمعنى أنه حقوق للآخرين، وإن كان من مكاسب محرمة، كبيع الخمر، أو نحو ذلك، وهو فقير بحاجة إليه، فليسد حاجته من هذا المال وليتخلص من بقيته، والله أعلم.
t.me/https_Asselefya1

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም – ከሽፉ ሹቡሓት 011
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሽፉ ሹቡሓት 012
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🎈መትን ከሽፉ ሹቡሓት
【 ክፍል ➀➁ 】 የመጨረሻ ክፍል!
🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »
√ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134
【 ክፍል ➀➁ 】 የመጨረሻ ክፍል!
🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »
√ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል ⓼» 【የአካሄድ ስርዓቶች】 1🍁በብርቱ ሰዉ አረማመድ መጓዝ፦አነስ እንዳሉት ነብዩ ﷺሲጓዙ ቀልጠፍ ይሉ ነበር። 2🍁ከኩራተኞችና ጉረኞች አካሄድ አለመመሳሰል፦ ነብዩ እንድህ ብለዋል አንድ ሰዉዬ ካባ ለብሶ ጉፈሬዉን አበጥሮ በኩራት እየሄዴ ሳለ አላህ መሬት እንድትዉጠዉ አደረገ እስከ ትንሳኤዉ ዕለት ይምዘገዘጋል። …
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓽»
【የሰላምታ ስርዓቶች】
➀ ኢስላማዊ ሰላምታን መጠቀም፦ነብዩﷺእንድህ ብለዋል" አደም አላህን ፈጥሮ ነፍስ ሲዘራበት አስነጠሰና"አልሀምዱሊላህ"ሲል አላህ"የርሀሙከላህ"አለዉ። ከዚያም "አደም" ሆይ ወደ መልአኮች ሂድና "አሰላሙዓለይኩም በላቸዉ" አለዉ።
➁ የተሟላ ኢስላማዊ ሰላምታን ማቅረብ፦ ዒምራን ኢብን ሁሰይን እንዳስተላለፉት "አንድ ሰዉ ወደ ነብዩﷺ በመምጣት " አስላሙ ዓለይኩም ሲላቸዉ "አስር "አሉት ሌላ መጥትቶ አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ"ሲላቸዉ" ሀያ"አሉት። ሶስተኛዉ መጥቶ "አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ "ሲላቸዉ ደግሞ" ሰላሳ" አሉት።
➂ለሰላምታ ምላሽ መስጠት ግዴታ ነዉ፦ ነብዩﷺ አንድ ሙስሊም ለሌላኛዉ ሙስሊም የሚገባዉ ግደታዎች አምስት ናቸዉ። ለሰላምታዉ ምላሽ መስጠት.....
➃ሰላምታን አሻሽሎ መመለስ፦ ማለትም"አሰላሙዓለይኩም ላለ" ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ "ወይም"ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ" "አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ ላለ ደግሞ ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ" ማለት "አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ላለም ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማለት ሲሆን ከዚህ በላይ ሌሎችን ቃላቶቾ መጨመር ሱና አይደለም። አላህ እንድህ ብሏል፦
{ وَإِذَا حُیِّیتُم بِتَحِیَّةࣲ فَحَیُّوا۟ بِأَحۡسَنَ مِنۡهَاۤ أَوۡ رُدُّوهَاۤۗ
"በሰላምታም በተከበራችሁ ግዜ እርሷን ይበልጥ ባማረ(ሰላምታ) አክብሩ፤ወይም እርሷኑ መልሷት(አል ኒሳእ 86)
➄ለሁሉም ሙስሊም ሰላም ማለት፦ ነብዩﷺ በኢስላም መልካም ተግባር ምንድን ነዉ? በሚል ተጠይቀዉ እንድህ ብለዋል፦ ምግብ ማብላት፣ ለምታቀዉን ለማታቀዉም ሰላም ማለት።
➭በሌላም ሀድስ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል ከቂያማ ልክቶች አንዱ ለሚያቀዉ ሰዉ ብቻ ሰላም ማለት ነዉ።
➅ ሰላም የሚባለዉ ካልሰማ ሶስት ጊዜ መደጋገም፦ አነስ እንዳስተላለፉት ነብዩﷺ ሰላምታን ሲያቀርቡ ሶስት ጊዜ ይደጋግሙ ነበር።
➆መጪዉ ለተቀማጮች በቅድሚያ ሰላም ማለት!
➇ለህብረት ሴቶች ሰላም ማለት፦ አስማእ ቢንት ዘይድ እንዳሉት '
➈ ከሃድያንን ቀድሞ ሰላም አለማለት፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል፦ አይሁድና ክርስቲያኖችን ቀድማችሁ ሰላም አትበሉ።
➉የከሀድያን ሰላምታ "ወዓለይኩም"በማለት መመለስ፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል"አይሑድ ሰላምታ የሚያቀርበዉ" አሳም ዐለይኩም (ሞት በናተ ላይ ይሁን) በማለት ሰሆነ እናንተ(ወዓለይኩም(በእናንተም)በማለት መልሱ።
✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል........
📝أم عثيمين الجامية
↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
https://t.me/https_Asselefya1

ነብዩ በእኛ በህብረት ሴቶች በኩል ሲያልፉ ሰላም አሉን። አንድት ሴት ሰላም በማለት ዙሪያ ዑለማዎች የተለዪየ አቋም ቢኖራቸዉም በጥቅሉ ፈተና የማይፈራ ከሆነ ሰላም ማለት ይቻላል።➈ ከሃድያንን ቀድሞ ሰላም አለማለት፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል፦ አይሁድና ክርስቲያኖችን ቀድማችሁ ሰላም አትበሉ።
➉የከሀድያን ሰላምታ "ወዓለይኩም"በማለት መመለስ፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል"አይሑድ ሰላምታ የሚያቀርበዉ" አሳም ዐለይኩም (ሞት በናተ ላይ ይሁን) በማለት ሰሆነ እናንተ(ወዓለይኩም(በእናንተም)በማለት መልሱ።
✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል........
📝أم عثيمين الجامية
↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله-
فأعظم الحسنات التوحيد وأعظم السيئات الشرك
قال تعالى
{ إن الله لا يغفر أن يشرك به ويغفر ما دون ذلك لمن يشاء }
📓 مجموع الفتاوى (٢٥٢/١١)
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
فأعظم الحسنات التوحيد وأعظم السيئات الشرك
قال تعالى
{ إن الله لا يغفر أن يشرك به ويغفر ما دون ذلك لمن يشاء }
📓 مجموع الفتاوى (٢٥٢/١١)
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
هيثم الدخين - يستخفون من الناس ولا يستخفون من الله
➬ከቁርአን ጋር እንኑር..!!
Audio
ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
➭ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
t.me/https_Asselefya1
〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
➭ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
t.me/https_Asselefya1