💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➭ ጨዋ እና ኮፍጣናነት የጀግና ወንድ መገለጫ ናቸዉ!!

=
◅ ጀግናዬ…………>

ራስን ማሻሻል [መለወጥ] እና ስኬት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው‼
ራስህን ወደ መልካም በቀደርክ ቁጥር ወደ ስኬት እየተጓዝክ ነው።

منقول
ከሽፉ ሹቡሃት 003
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🎈መትን ከሽፉ ሹቡሓት

【 ክፍል ➂】

🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »

          √ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134
ዙል ሒጃህ 19 የማይረሳ ቀን ከነለሊቱ

ከሱና ወንድሞች ጋር የተለያዩ ወሳኝ ነጥቦችን እየተወያየን እና እየተጨዋወትን ያደርንበት ለሊት ።

አላህ ያቆይልኝ ውድ የሱና ወንድሞቼ በአካል ብለያችሁም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኝ

በዝህ በዱንያ እንዲህ እንደሰበሰበን ሁላ በአኼራም በጀነት በአንድ ቦታ ላይ ይሰብስበን

👉 ከሱና ወንድሞች ጋር ስትሆን ብዙ ቁምነገሮችን ትቀስማለህ!!

✍️አቡ ዑሰይሚን
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ዙል ሒጃህ 19 የማይረሳ ቀን ከነለሊቱ ከሱና ወንድሞች ጋር የተለያዩ ወሳኝ ነጥቦችን እየተወያየን እና እየተጨዋወትን ያደርንበት ለሊት ። አላህ ያቆይልኝ ውድ የሱና ወንድሞቼ በአካል ብለያችሁም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኝ በዝህ በዱንያ እንዲህ እንደሰበሰበን ሁላ በአኼራም በጀነት በአንድ ቦታ ላይ ይሰብስበን 👉 ከሱና ወንድሞች ጋር ስትሆን ብዙ ቁምነገሮችን ትቀስማለህ!! ✍️አቡ ዑሰይሚን
ሀቂቃ ይች ለሊት ለኔ በጣም ልዩ ነበረች  ከሱና ወንድሞች ጋር እየተጫወቱ ስለድን እየተወያዩ ማደር እንዴት ደስ ይላል። አልሀምዱሊላህ

ወድ የሱና ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ።

ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ
በጂምር ላይ እየተቀራ ያለ የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ➘➘➘➘

https://t.me/IbnuMunewor/4644
https://t.me/IbnuMunewor/4644

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
ሰዎች ከዒልም(እውቀት) አየራቁ ባሉበት በዚህ ዘመን፣ዘውትር እውቀትን ፍለጋ መድከም ብልህነት ነው። ሰዎች በፋሽና እና ፖለቲካ ሲጠመዱ፣አንተ ፊትህን ወደ እውቀት (ዒልም) አዙር። አትጠራጠር ሁሉም ያንተ ጥገኛ ይሆናሉ። በእውቀትህ ለራስህ ተጠቃሚ ለማህበረሰብህ  ጠቃሚ ትሆናለህ።

"طَلَبُ العِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ" حديث
" እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።” ሐዲስ



https://t.me/https_Asselefya1
🔖ከዚህ እንኳን ይቀር.....!!
➬➬➬➬➬➬➬➬

ወንድ ነኝ እያለ በራሱ እሚፎክር
ከሰዉነት ይለቅ ቦታ ያለው ለብር
አሏህን የማያቅ ለሴት የለዉ ክበር

በሆነ ባልሆነ ሁሌ የሚያሰክራት
ሁሊ የሚያወራ ከሀጅነብይ ሴት
ሸህ እኮ ነኝ ካለ የያዝኩ ንፁህ ቃል፣
አሁን ይኸ ተግባር ከሱ ይጠበቃል⁉፣

በጣሙን ይገርማል ሚስቱን አስቀመጦ ሊላዋን ይወዳል፣
ወደድኩሽ የኔ ነሽ በሀራሙ ይላል፣
የትዳርን ዋጋ ሳናዉቅ እያገባን፣
ስንቱን አስጠላነዉ ስንቱን ግራ አጋባን፣
እሲኪ እንነጋገር ማን ከማን ተግባባ፣
ሁሉም ተሸራቱ እንደ ስፍር ታልባ፣

በወንዶቹ ምክኔያት ስንቱ ሴት አነባ?!፣
ወንዱ ወንድ ሳይሆን ለምንስ አገባ⁉፣
ሁሉም ባንድ ታይቶ አዉቃለሁ  አለና፣
እያሰደበ ነዉ ተዉሂድና ሱና፣

ሱንቱ ተሰደበ በእንዳተ አይነት ከንቱ
ስንት ተቅይ (ሱንይ) አለ ጀግና በየቤቱ
ወንዱ አቋም ሳይኖረዉ ላግባ ብሎ ካለ፣
ያችንም ያችንም ልቡ ከዋለለ፣
እደዚክ ያለ እንኳን ቢቀርም ግድ የለ፣


      đŸ”–
አንችም በትቀሪ....!!
➬➬➬➬➬➬➬
ድምፅ እያለሳለሽ ሁሉንም ካወራሽ፣
አለሁ ላሉሽ ሁሉ ክብርሽን ካረከሽ፣
አንችም ሴት አትሆኝም እመኝኝ ልንገርሽ፣
እደተላጠ ሙዝ ሁሉም ነዉ የሚጥልሽ፣

ጀግና እኮ ነህ እያልሽ ሂደሽ ብዘምሪ፣
እሱኮ የኔ ነዉ እያልሽ ብታወሪ፣
ገና ሳጨብጭዉ ሁሉን ብትነግሪ፣
ገና ሳታገኝዉ እያልሽ እደዚህ ነኝ፣

አትበይ ዙረሽ ቡሗላ በደለኝ!፣
ክብርሽንም ጥለሽ አትበይ ክብር አለኝ


✍️Selahudin Abu Oubeida

𝐓𝐞 « t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Forwarded from ÂŤÚŻŮˆŮ†ŮŠŮ€ďŽŻ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة»
~በምድር ላይ ለወንዶች ከተሰጡ ጸጋዎች ሁሉ ላቅ ያለና ማራኪ ስጦታ ቢኖር  ሚስት ነች።
~ሚስት ልዩ ቦታ የሚሰጣትና ትልቋ የዱንያ ኒዕማ ባትሆን ኖሮ ጌታችን በጀነት  ለወንድ አማኞች ስላዘጋጀው አጓጊ መስተንግዶ ሲነግረን  ሁረል ዒንን በቀዳሚነትና በተደጋጋሚ ባልጠቀሰልን ነበር።

 https://t.me/Umu_Aisha2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገፋ ገፋ የሚያደርጋቸው'ማ አለ።
~~
በእንደነዚህ አይነቱ ደናቁራን መሀይም፡እኒያ የሱናን ባንዲራ ከፍ አድርገው ያውለበለቡት፡ሊቅሀኖች ሲነኩ የምርም ይሰማል።
~
የወንበዴ መአት፡እነዚህን ሁለት ሸይኾችን ካልሰደቡ፣ካላከፈሩ ጥማቸው የማይበርድ ሰካራሞች።ከልብሳቸው የባስ የተንኳተት ጭንቅላት የያዙ ኮተቶች።

#ሱፊዝም
#አህባሽ
#የጥሜት_መንገዳቸው

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
◅ፊት_ነው_የደፈረሽ_!!

ሉአላዊይ ውበት፣ ክብርሽን ጣልሽና
አደባባይ ወጥተሽ ጀምረሽ ጅንጀና

ደረት ታፋ ሳይቀር ነግቶ ከጎበኘው
በየ ሚዲያው ላይ ወይ በየ ጎዳናው
ዳሌሽን ወጥረሽ ዘና ብሎ ካየው
በፀጉርሽ ተማርኮ ልቡን ካረካበት
ምን ቀረው መሰለሽ ተደፍረሻል በእውነት


በዚህ መልክ ደፍሮሽ ካበቃ በኀላ
ጅምሩን ሊጨርስ መጣብሽ በገላ
በአሰቃቂ ጫና በጣም በሚያስጠላ


✍️أبو رسلان الجامي

t.me/Jamadegolo/43528
ዲን ያለው ስነምግባሩ ያማረ ወንድ በጭራሽ ሚስቱን አይበድልም ከወደዳት አክብሮ ያኖራታል ካልፈለጋት ደግሞ በሰላም ይመልሳታል
አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ

ዲን ያለው የዲን ባለቤቱ ስነምግባሩ ያማረ ወንድ ሚስቱን ከወደዳት በመልካም አኗኗር በጥሩ አያያዝ ይይዛታል ካልፈለጋት ደግሞ በክብር በመልካም ይለያታል

በተቃራኒው ደግሞ የዲን ባለቤት ያልሆነው መጥፎ ስነምግባር ያለው ወንድ ደግሞ ሚስቱን በጣም ያሰቃያል በሰላም አይፈታትም ይልቅ በበለጠ ይበድላታል ይጎዳታል


منقول
አብሮህ ላለመቆየት ፈልጎ ሁሌም
ስህተቶችህን የሚፈልግ ሰው እንዳለ ሁሉ ።

አንተን ላለማጣት ሲል ብቻ ዘወትር
ስህተቶችህን እያየ እውር የሚሆንም ሰው አለ!


منقول
الشيخ علي عبد الرحمن الحذيفي تلاوة رائعة من سورة النمل
قرآن كريم 2009
➭አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!

ht.me/https_Asselefya1
ከሽፉ ሹቡሃት 004
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🎈መትን ከሽፉ ሹቡሓት

【 ክፍል ➃ 】

🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »

          √ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134