💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➭እሷም ልጅ ናት ለአባቷ...ልጅህን ስታስደስት እያለቀሰች እናቷ...ባ'ንተ ምክንያት ሲረግፍ እንባዋ...በልጅህ ላይ ቢሆን ምን ትል ይሆን ወንድምዋ... አንባገነን ቁጡ መሆንህ ባ'ጋርህ ...መልካም ጥሩ መስሎ ቆይ ግን እንዴት ታየህ??.ተው اللَّــہን ፍራ ዙልምን አትዳፈር...አቁም ይበቃሀል ስለ ስራህ እፈር..

✍ أبكاها زُوجـها...
አንዷ ባለቤቱ አስለቀሳት..

فنـظرت إليه يُلاعب أبنـتهُ وقالت:
ልጁን ሲያጨዋውታት አየችው እና እንዲህ አለችው

أترضـى ان يُبكيها رجـل؟
فقال:سأقتلـه، هذهِ ابنتي!

ወንድ ቢያስለቅሳት ትወዳለህን (አለችው) ፡ እገለዋለሁ ልጄ እኮ ናት አላት

قالت:والدمُوع في عينيهـا
أنـا_أيضا_لي_أب_يُحبني!!


እንባዋ እየፈሰሰ  እኔም_ለእኔ_የሚወደኝ_አባት_አለኝ አለችው!!

አንተ ዟሊም የሆንክ ሆይ የበደል እጅህን አንሳ በልጅህ በእህትህ በእናትህ እንዲደርስባቸው የማትፈልገውን ነገር በሚስትህ ላይ አታድርገው!!

منقول

t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
ዋ! ስልኳችን!!
~
ከኻሊድ ቢን አል_ወሊድ፡ኢንዲህ የሚል ይወራል፦

~ቁርአንን በያዘው ጊዜ፡ጅሀድ(በአላህ መንገድ ላይ መፋለም) ከአንተ አዘናጋን ይልና ከዛም ያለቅሳል።ረዲየሏሁ ዐንሁ

~እኛ ግን ዛሬ ፡ሌላ ሳይሆን በእጃችን ላይ ያለው ስልካችን ከቁርአን አባተለን አራቀንም።ሁኔታችንን ለገመገመው ሰው በጣም አስጊ ነው።አሁን አሁንማ፡ከሶላት ቡኋላ ከሚደረጉ ዚክሮች ሳይቀር አዘናግቶናል።ትልቁም ትንሹም፡ካሰላመተ ቡሃላ ገና ከሶፍ ሳይወጣ ስልኩን አንስቶ ሶሻል ሚድያ ላይ አፍጦ ታየዋለህ።አደጋ ነው።በተለይ ደግሞ ወደ ዲን ጠጋ ካለ ከሆነ ሰው እንደዚህ አይነት ነገር ሲያጋጥም፡አስቀያሚ መሆኑን ይበልጥ ያጎላዋል።አሏሁል ሙስተዓን።

አቡ_ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰 «ክፍል  ⓶፦ መግቢያ  የቀጠለ!Âť ☞ከዚህሞ በመቀጠል፦ይህቺ አጠር ያለች ፁሁፍ ስለተወገዘኹና አስቀያሚዉ ባህሪ፣ልብን በከፋ ስለሚጎዳዉ ልክፍት ፣እየተንሰራፍ ስለመጣዉ ወረርሽኝና መቅሰፍት ፣ማህበረሰባችን ስላደከመዉ  መከራ እና መከራን ሁሉ ስለሚያስከትለዉ ፣በረከትንና መልካምን ስለሚያስወግደዉ፣መልካምን ሁሉ ስለሚመልሰዉ፣ክፉዉን ሁሉ ስለሚጎትተዉ፣ከዚህሞ አልፎ ከእስልሞና…
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞
➖〰➖〰➖〰➖

ÂŤ ክፍል  ⓷  Âť

☛ሙናፊቅ ማለት ምን ማለት ነዉ ??

☞ጁርጀይ የተባሉት ምሁር ኒፍቅ ማለት፦ከህደትን ከልብ ዉስጥ ደብቆ እምነትን በምላስ ግልፀ ማዉጣት ነዉ ይላሊ።(አት_ተዕሪፋት 235)

☛ሙናፊቅ ማለት፦ንግግር ከተግባሩ የዉስጥ እምነቱ ግልፀ ከሚያደርገዉ አመለካከቱ ጋር የሚጣረስ:ወደ እስልምና በአንድ በር ገብቶ በሌላ በር አፈትልኮ የመወጣ ወደ እምነት በግልፀ ገብቶ በድብቅ የሚሾልክ:አቋም የለሽ ቅልስልስ:መርሆ አልባ ለፍስፍስ:ና ሲሉት የሚሄድ፣ሂድ ሲሉት የሚመጣ ተንከሲስ ነዉ።

☞ንፍቅና ማለት፦ እስልምናን እና መልካም ነገርን ግልፀ ማድረግ ክህደትን ተንኮልን መደበቅ ነዉ።ወይም የዉስጡ ከዉጩ ጋር መለያየት፣በልብ ዉስጥ ከሚያምኑት ተቃራኒ የሆነ ነገርን በንግግር እና በተግባር  ማዉጣት ነዉ።ወይም  መልዕክተኛዉ ይዘዉት የመጡትን ሃይማኖት በግልፀ የተቀበሉ በመምሰል በዉስጥ መካድና አለመቀበል ነዉ።

☞አንጋፍዉ የተፍሲር ሊቅ ኢብኑ ከሲር ረሂመሁላህ ኒፍቅ  ማለት፦ መልካም ነገርን ግልጽ አድርጎ መጥፎን ነገርን መደበቅ ሲሆን እርሱም  2ለት አይነት ነዉ።

☛{አንደኛዉ}፦እምነታዊ ሲሆን እርሱም ባለቤቱን እሳት ላይ ዘዉታሪ ሲያደርግ {ሁለተኛዉ}፦ ደግሞ ከታላላቅ ወንጀሎች ነዉ

☛ኢብኑ ጁረይጅ እንድህ ይላሉ፦ ሙናፊቅ ንግግሩ ከተግባሩ፣ዉስጡ ከዉጩ፣መግቢያዉ ከመዉጫዉ፣መኖሩ ከመራቁ ጋር ይለያያል። (ተፍሲር ኢብኒ ከሢር 1ኛ ቅጽ 48ኛ ገጽ)

               ❝የንፍቅና ክፍሎች❞
                 ➖〰➖〰➖〰

☞ኢብኑል ቀይም አል ጀዉዚያህ ረሂመሁሏህ የተባሉት ዓሊም፦ ንፍቅና ትልቁ እና ትንሹ ተብሎ በሁለት ሲከፈል ትልቁ ንፍቅና ባለቤቱ ሳይቶብት ከሞተ ከእሳት የመጨረሻዉ አዘቅት ዉስጥ ዘዉታሪ ይሆናል ብለዋል። {መዳሪጁ አስሳሊኪን :1/376}

☛ሸይኻቸዉ  ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህም (መጅሙዑል ፈታዋ ፡28 ቅጽ  ከ434_435 ገጽ) ላይ ንፍቅና ትልቁና ትንንሹ ተብሎ በሁለት እንደሚከፈልና ሁለቱንም ከነ ምሳሌቸዉና ከነብይ ናቸዉ አስፍረዋል።


☞ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ የተባሉ ምሁር፦በእስልምና ሃይማኖት ዉስጥ ንፍቅና ትልቁና ትንሹ በመባል በሁለት ይከፈላል ይላሉ።

1ኛ☛ትልቁ ንፍቅና፦ ይህ ትልቁ ንፍቅና የሚባለዉ አንድ ሰዉ በአላህ ማመንና  በመላይካዎች፣በመፀሀፎች፤በመልዕክተኞች፤በመጨረሻ ቀን ፣በአላህ ዉሳኔና ፍርድ ማመንን በምላሱ ግልፀ አድርጎ እየተናገረ የእነዚህን ተቃራኒና አፍራሽ ነገሮች በሙሉም ይሁን በከፊል በልቡ ዉስጥ ደብቆ መያዝ ማለት ነዉ። ይህ አይነቱ ንፍቅና በረሱል ዘመን ይብዛ የነበረ ሲሆን የዚህ ንፍቅና ባለቤቶችን ለማጋለጥ፤ለማዋረድ ፣ለማንቀበሸሽና ሙእሚኖችን ከእነዚህ ሙናፊቆች ለማስጠንቀቅ ሲል አላህ ብዙ የቁርአን አያዎች አንቀፆችን አዉርዷል።

☞የነዚህን ሙናፊቆች መጨረሻቸዉ በዚች አለም ዉርደትና ሽንፈት ሲሆን በመጨረሻይቱ አለም ደግሞ ከእሳት አዘቅጥ ዘዉታሪ መሆን ነዉ።

2ኛ☞ትንሹ ንፍቅና፦ ይህ ደግሞ የስራ ንፍቅና ሲሆን አንድ ሰዉ  መልካም ስራዉን ግልፀ አድርጎ እያሳየ በልቡ ዉስጥ ግን የዚህን ሾል ተቃራኒ ማሰብና መወሰን ነዉ። (ጃሚዑል ዑሉም ወል ሒክም፡403 እንደ ሪያእ እና ሱምዓ የመሳሰለ ማለት ነዉ።

📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................✍️

  ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
◅አባዬ___!!


     أبي

أنت  حبيبي الأول
وعيني الثالثة
وملجأي بعد الله ..
ربي أوصيك ب أبي خيرا

አባቴ_አንተ_የመጀመሪያ_ፍቅሬ_ነህ፣  መመልከቻዬ_ሦስተኛው_ዓይኔ_ነህ፣
ከአሏህ_በኋላ_መጠጊያዬም_ነህ....
ጌታዬ_ሆይ_የአባቴን_ነገር_አደራ_ሰጥቸሃለሁ።


منقول

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
‏ قال الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى :

"المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم

ሸይኽ ሳሊሕ አሉ ሸይኽ እንዲህ ይላሉ፦

➻ "ሴት ልጅ (የዳዕዋ) ሰዎችን ወደ ኢስላም ጥሪ የማድረግ ከባድ የሆነ ሃላፊነት አለባት፡

➻ስለዚህ ሸሪዓዊ እውቀትን ልትታጠቅ ይገባል።"

المحاضرات ٥٥٨/٥ .📚

t.me/Tewuhid_We_sunnah
t.me/Tewuhid_We_sunnah
➭አባትኮ የቤቱ ድምቀት ነዉ። አባት ያለበት ቤት አደብ፣ ስርዓት፤ ክብርም፣አለ!


=
◅ እወድሻለሁ ??

የዉደታ ትርጉሙ ገብቶን ወይስ ዝም ብለን የምንል ትኩረት እያደረግን በቴክስት በፒክቸር እወድሻለሁ እያልን በዙሪያችን ያሉ እህቶች እንልካለን እንፀፍለን ግን ዉደታችን እስኪ እንፈትሸዉ ሲጠፉ ፈልገናል ? ሲ ሲታመሙ ጠይቀናል ? ሲቸገሩ ከጎናቸዉ አለን ብለናል ! እስኪ እራሳችን እንፈትሽ እንወዳችሁ አለን ብለን የምንዘምርላቸዉ እህቶች የእዉነት የዉደታችንን ሀቅ እየጠበቅን ነዉ ወይስ??ራሳችን እንፈትሽ እወድሻለሁ የምትለዉ ቃል ከመናገራችን በፊት እናስብበት የተግባር ሰዉ ሳንሆን በምላስ አንቀባጥር!!ዉደታ በተግባር ይገለፃልና!!

t.me/https_Asselefya1
◅አባት

ዘጠኝ ወር ባያረግዝ አመት ባያጠባ
አባት ልዬ ሚስጥር አለዉ ሆድን የሚያባባ

=
Audio
🔖 የቁርአን ግብዣ

🎙️በአቡ ረይስ ሀፊዘሁሏህ

https://chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD
ትዳር ውስጥ ዶሮዋ አውራ ዶሮ ከሆነች
ትዳሩ ይበላሻል!።


t.me/abdu_rheman_aman
✅ የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :-
ደዓኢሙ ሚኒሃጂ ኑቡዋህ | دعائم منهاج النبوة

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
فضيلة الشيخ محمد بن سعيد رسلان -حفظه الله-
ፈዲለቱ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሰዒድ ረስላን -ሐፊዞሁሏህ-

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-

🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/118 (ሙሉ ደርስ)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/1310
በዲን ሽፋን ማጭበርበር!!
~
አንድን ሰው በአየር ላይ ሲበር፡ወይንም በውሃ ላይ ሲራመድ ብታየው፡ስራውን እስከምትገመግመው ድረስ እንዳታምነው።ስራውን ካየህ ቡሃላ ሰውየ ቁርአንና ሐዲስን ከሚከተሉ አካላቶች ከሆነ ይሄ አላህ በነርሱ ላይ የቸረው መከበሪያ(ከራማ) ነው።እንዲህ ካልሆነ ግን፡ምናልባትም ይሄ ወደ ከፋ ነገር ሊወስደው አስቦ ከሸይጧን የሆነ መንደርደሪያ ሊሆን ይችላል።

📚ከ(መጅሙዑ_ል ፈታዋ 11ኛው) ጥራዝ ላይ ከሸይኹል ኢስላም ንግግር ተነካክቶ የተወሰደ።

◅ሱፍያ
◅በዲን_ሽፋን_ማጭበርበር
◅ሸዕወዛ

አቡ_ዑበይዳ፦ t.me/AbuOubeida
ያለ ቦታው ነገር አናጥብቅ!
~
ወዳጅ ቤተሰብ የሞተባቸውን ሰዎች ተዕዚያ ማለት የፈለገ ሰው የግድ ቤታቸው ሄዶ መሰባሰብ አይጠበቅም። በቤት፣ በቀብር ቦታ፣ መንገድ ላይ፣ በስራ ቦታ፣ በመስጂድ ፣ ... ባገኛቸው ቦታ ተዕዚያ ማለት ይችላል ፣ በቂም ነው። [አሕካሙል ጀናኢዝ ፡ 320፣ 210] በስልክም ሊሆን ይችላል። እቤቴ አልመጡ ብለን ሰዎችን ልንቀየም አይገባም። ይሄ አጉል ነገር ማጥበቅ ነው። ሰዎች ጋር እንዳንቀያየም ካልፈራን በስተቀር ለዚህ ጉዳይ ተብሎ አገር አቆራርጦ መሄድም አያስፈልግም። የኛ እንግልት ለሟች የሚያተርፈው ነገር የለም። ሞቱ የኛ ከሆነም ሰዎች አገር አቋርጠው እንዳይመጡ እንንገራቸው። ከሰዎች እንግልት የሚደርሰን ነገር የለም።
=
Ibnu Munewor
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
➭ ጨዋ እና ኮፍጣናነት የጀግና ወንድ መገለጫ ናቸዉ!!

=
◅ ጀግናዬ…………>

ራስን ማሻሻል [መለወጥ] እና ስኬት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው‼
ራስህን ወደ መልካም በቀደርክ ቁጥር ወደ ስኬት እየተጓዝክ ነው።

منقول
ከሽፉ ሹቡሃት 003
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🎈መትን ከሽፉ ሹቡሓት

【 ክፍል ➂】

🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »

          √ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134
ዙል ሒጃህ 19 የማይረሳ ቀን ከነለሊቱ

ከሱና ወንድሞች ጋር የተለያዩ ወሳኝ ነጥቦችን እየተወያየን እና እየተጨዋወትን ያደርንበት ለሊት ።

አላህ ያቆይልኝ ውድ የሱና ወንድሞቼ በአካል ብለያችሁም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኝ

በዝህ በዱንያ እንዲህ እንደሰበሰበን ሁላ በአኼራም በጀነት በአንድ ቦታ ላይ ይሰብስበን

👉 ከሱና ወንድሞች ጋር ስትሆን ብዙ ቁምነገሮችን ትቀስማለህ!!

✍️አቡ ዑሰይሚን