▪︎قَال الإمام ابن حزم - رحمه الله-
وَالإِحْسَانُ إِلَى النِّسَاءِ فَرْضٌ ولا يَحِلُّ تَتَبُّع عَثَرَاتِهِنَّ.
√
(المحلى بالآثار 5 / 24
𝐓𝐞 √ t.me/https_Asselefya1
وَالإِحْسَانُ إِلَى النِّسَاءِ فَرْضٌ ولا يَحِلُّ تَتَبُّع عَثَرَاتِهِنَّ.
√
ለሴት ልጅ መልካም መስራት ግዴታ ነው።ጥቃቅን ግድፈታቸውን መከታተል አይፈቀድም።(المحلى بالآثار 5 / 24
𝐓𝐞 √ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from مَـــنْـــهج ألْسَــلـــفــية هو طريق النجاة
ለ2ወር ትዳር 2አመት ጂንጀና አይደብርም ጋይስ ? ሸክም ነው የምር !! አይ አንተ ኢተርኔት እህቴን ሸወዳት የድምፁ ማማር እየማረካት እ ¡
https://t.me/Al_Assery
https://t.me/Al_Assery
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!! ❂ ክፍል 11 📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩ t.me/https_Asselefya1/11411 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 12
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 12
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
« መገን ጃማ ጃምቲ »
እስኪ ትንሽ ልበል ስለጃማ አገሬ
የተወለድኩብሽ ዉቢቷ ሀገሬ
ማረፊየ እኮ ነሽ የትም ዞሬ ዞሬ
ክፋሽን አልስማ እናት አለም ጃማ
እድገትሽ ይወራ ሆነሽ ያገር ማማ
ደጎሎ ናት አሉ የጃማ መዲና
ላየሽ ተናፋቂ ስምሽ የሚያስቀና
ይች ጃማ ማለት ምንድነው ዝናዋ
ተፅፎ የማያልቅ ብዙ ነው ታሪኳዋ
ለመኖር ተስማሚ ምቹ ነው አየሯዋ
ጮማው ቁርጡ ብርዙ ቢያሻወት ችስቻሶ
መደሰት ብቻ ነው አዕምሮን አድሶ
ሶለጌ ሙራሳ ካራ የዶ ቢላው
ባለ ብዙ ዝና የገበሬ ሀገር ነው
ይመረት ለጉድ የእህል ዘር ባይነት
ሀሮ ላይ መወለድ ያስቀናል በእውነት
ሸከቲ ላይ ሆኖ ይታያል መንቀሎ
ፍቅርሽ ሊገለኝ ነው ነይልኝ በቶሎ
ኤልሻማ በጊዶ ምችግ ላይ ልዝለቅ
የተፈጥሮ ፀጋ የሚበቅለው ወርቅ
የፈጣሪን ስራ ጥበቡን ማድነቅ
አቲሞ ኤልሻማ መገን ውኒ ሜዳ
ይታፈሳል ለጉድ እህሉ ከጎዳ
የዕደ ጥበብ ውጤት የፍቅር መገናኛ
የብዙ ታታሪ የጠቢብ መዋኛ
ዕምየ ቀይ አፈር የጀግኖች መገኛ
ጃን አምባ ገነቴ አባታዲወስ
የተፈጥሮው ውበት ያሰኛል ደስደስ፣
ቱሉ ቱሉዲዳ ልሂድ ወደ ሞጆ
ይገኛል ሸበላ መልከመልካም ቆንጀ
ሞጆ ላይ ሲደርሱ ይታያል ከታሪ
ትልቁም ትንሹም ሁሉም ሰው አክባሪ
ፍቅር መተዛዘን ሰጥቶቸው ፈጣሪ
እስኪ ልነሳና ልሂድ ወደ ወሌ
የጊልዋ ቆንጆ ነይልኝ ጎምላሌ
ፍቅርሽ ሊገለኝ ነው አልቻለም አካሌ
በከታሪ ዋንሻ ፈለኩሽ በዲርማ
ፈላጊሽ ብዙ ነው አጣሁሽ እኔማ
እባክሽ ነይልኝ ሳልሞት የኔ ዞማ
መገን ጅባት ሜዳ ያዘንፋለው መሬት
ቦርቀን ተጫውተን ዘለን ያደግንበት
አማን ነወይ ጅባት የጃማ እንቁ ሀብት
ሰው እንግዳ አክባሪ ወደር የለው አቻ
ከመዋደድ በቀር አያውቁም ጥላቻ
አትክልቱ በየአይነት ቆንጆ ቢሉ ፈረጅ
ከተወለዱ አይቀር ማሞ ላይ ነው እንጅ
ይሄ ጥጋጥጉ ያበቅላል ጠንበለል
መገን የአሞማ ልጅ መሰጠት መታደል
አህላቃቸው ቆንጆ ፍቅራቸው የሚገል
ኩቢ ጠፍጠፍ ጉንዶ ቆንተሬ እና ሊባ
ሁሉም ሰው አክባሪ መልካቸው ደርባባ
እንዴት ነው አህያ ፈጅ የጀግኖቹ ቦታ
የዕሞነት መገኛ ታሪካዊ ዋልታ
ጎማጣ ጎመንቲ መገን ጀማኦዳ
ፍቅር እንደውሀ ይፈልቃል ከጎዳ
ጀማኦዳ ሆኖ ይታያል ኩታየ
ጠረንሽ በሩቁ ይሸታል ዞማየ
ኩዮ ዶቢጋና ጣጥቲ እና ጀርሳ
መረቅ መረቅ ይላል ስማቸው ሲነሳ
እንደው ባጠቃላይ ናፈቀኝ ሀርጌሳ
ጉዞየን ቀጥየ ገባሁኝ ሽልአፋፋ
ሁሉም ሰው አክባሪ ከእጫፍ እስከ ጫፋ
መገን ሸዋ ገደል አርሴማና አቦልድ
አይገኝም ፈሪ ሁሉም ጀግና ወንድ
እምየ ደጎሎ ትዝታሽ ገደለኝ
ያቦዜ ሾርባ ቤት አሁን አሁን አለኝ
ያ ያለፈው ግዜ ዘመኑ ናፈቀኝ
ብዞረው ብዞረው ፍቅሩ እማይጠገብ
መገን የጃማ ሰው ሁሉም ቸር እርግብግብ
ጃማ አገሩ ለምለም አፈሩ ወርቅ ነው
ቢዘሩት ቢሸጡት እንጀራ ብቻ ነው
ይህን ሁሉ ቆንጆ አንስቸ አልዘልቀውም
መላው የጃማ ህዝብ እድሜ እና
ጤናውን ይስጣችሁ ዘላለም
ጎጥ ሳልል ቀበሌ ሁሉም የጃማ ሰው
በዚች ትንሽ ግጥም ሰላምታየ ይድረሰው
ገጣሚ (ዳኛቸው ዳርጌ የጃማ ልጅ)
21/06/2015
✍️ ተነካክቶ የተወሰዴ
እስኪ ትንሽ ልበል ስለጃማ አገሬ
የተወለድኩብሽ ዉቢቷ ሀገሬ
ማረፊየ እኮ ነሽ የትም ዞሬ ዞሬ
ክፋሽን አልስማ እናት አለም ጃማ
እድገትሽ ይወራ ሆነሽ ያገር ማማ
ደጎሎ ናት አሉ የጃማ መዲና
ላየሽ ተናፋቂ ስምሽ የሚያስቀና
ይች ጃማ ማለት ምንድነው ዝናዋ
ተፅፎ የማያልቅ ብዙ ነው ታሪኳዋ
ለመኖር ተስማሚ ምቹ ነው አየሯዋ
ጮማው ቁርጡ ብርዙ ቢያሻወት ችስቻሶ
መደሰት ብቻ ነው አዕምሮን አድሶ
ሶለጌ ሙራሳ ካራ የዶ ቢላው
ባለ ብዙ ዝና የገበሬ ሀገር ነው
ይመረት ለጉድ የእህል ዘር ባይነት
ሀሮ ላይ መወለድ ያስቀናል በእውነት
ሸከቲ ላይ ሆኖ ይታያል መንቀሎ
ፍቅርሽ ሊገለኝ ነው ነይልኝ በቶሎ
ኤልሻማ በጊዶ ምችግ ላይ ልዝለቅ
የተፈጥሮ ፀጋ የሚበቅለው ወርቅ
የፈጣሪን ስራ ጥበቡን ማድነቅ
አቲሞ ኤልሻማ መገን ውኒ ሜዳ
ይታፈሳል ለጉድ እህሉ ከጎዳ
የዕደ ጥበብ ውጤት የፍቅር መገናኛ
የብዙ ታታሪ የጠቢብ መዋኛ
ዕምየ ቀይ አፈር የጀግኖች መገኛ
ጃን አምባ ገነቴ አባታዲወስ
የተፈጥሮው ውበት ያሰኛል ደስደስ፣
ቱሉ ቱሉዲዳ ልሂድ ወደ ሞጆ
ይገኛል ሸበላ መልከመልካም ቆንጀ
ሞጆ ላይ ሲደርሱ ይታያል ከታሪ
ትልቁም ትንሹም ሁሉም ሰው አክባሪ
ፍቅር መተዛዘን ሰጥቶቸው ፈጣሪ
እስኪ ልነሳና ልሂድ ወደ ወሌ
የጊልዋ ቆንጆ ነይልኝ ጎምላሌ
ፍቅርሽ ሊገለኝ ነው አልቻለም አካሌ
በከታሪ ዋንሻ ፈለኩሽ በዲርማ
ፈላጊሽ ብዙ ነው አጣሁሽ እኔማ
እባክሽ ነይልኝ ሳልሞት የኔ ዞማ
መገን ጅባት ሜዳ ያዘንፋለው መሬት
ቦርቀን ተጫውተን ዘለን ያደግንበት
አማን ነወይ ጅባት የጃማ እንቁ ሀብት
ሰው እንግዳ አክባሪ ወደር የለው አቻ
ከመዋደድ በቀር አያውቁም ጥላቻ
አትክልቱ በየአይነት ቆንጆ ቢሉ ፈረጅ
ከተወለዱ አይቀር ማሞ ላይ ነው እንጅ
ይሄ ጥጋጥጉ ያበቅላል ጠንበለል
መገን የአሞማ ልጅ መሰጠት መታደል
አህላቃቸው ቆንጆ ፍቅራቸው የሚገል
ኩቢ ጠፍጠፍ ጉንዶ ቆንተሬ እና ሊባ
ሁሉም ሰው አክባሪ መልካቸው ደርባባ
እንዴት ነው አህያ ፈጅ የጀግኖቹ ቦታ
የዕሞነት መገኛ ታሪካዊ ዋልታ
ጎማጣ ጎመንቲ መገን ጀማኦዳ
ፍቅር እንደውሀ ይፈልቃል ከጎዳ
ጀማኦዳ ሆኖ ይታያል ኩታየ
ጠረንሽ በሩቁ ይሸታል ዞማየ
ኩዮ ዶቢጋና ጣጥቲ እና ጀርሳ
መረቅ መረቅ ይላል ስማቸው ሲነሳ
እንደው ባጠቃላይ ናፈቀኝ ሀርጌሳ
ጉዞየን ቀጥየ ገባሁኝ ሽልአፋፋ
ሁሉም ሰው አክባሪ ከእጫፍ እስከ ጫፋ
መገን ሸዋ ገደል አርሴማና አቦልድ
አይገኝም ፈሪ ሁሉም ጀግና ወንድ
እምየ ደጎሎ ትዝታሽ ገደለኝ
ያቦዜ ሾርባ ቤት አሁን አሁን አለኝ
ያ ያለፈው ግዜ ዘመኑ ናፈቀኝ
ብዞረው ብዞረው ፍቅሩ እማይጠገብ
መገን የጃማ ሰው ሁሉም ቸር እርግብግብ
ጃማ አገሩ ለምለም አፈሩ ወርቅ ነው
ቢዘሩት ቢሸጡት እንጀራ ብቻ ነው
ይህን ሁሉ ቆንጆ አንስቸ አልዘልቀውም
መላው የጃማ ህዝብ እድሜ እና
ጤናውን ይስጣችሁ ዘላለም
ጎጥ ሳልል ቀበሌ ሁሉም የጃማ ሰው
በዚች ትንሽ ግጥም ሰላምታየ ይድረሰው
ገጣሚ (ዳኛቸው ዳርጌ የጃማ ልጅ)
21/06/2015
✍️ ተነካክቶ የተወሰዴ
ይመነዳል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا سقى الرجلُ امرأتَه الماءَ أُجِرَ.﴾
“ሰውዬው ለሚስቱ በሚያጠጣት (በሚያስጎነጫት) ውሃ እንኳ አጅር ይኖረዋል (ይመነዳል)።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 602
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا سقى الرجلُ امرأتَه الماءَ أُجِرَ.﴾
“ሰውዬው ለሚስቱ በሚያጠጣት (በሚያስጎነጫት) ውሃ እንኳ አጅር ይኖረዋል (ይመነዳል)።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 602
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ሰው ነገ የሚጎዳውን ሰው አያጣም! ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰውን ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ጊዜም ይቀየራል ከአንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው!!==
"ውዷ _እህቴ"
=
𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
ትግስትን ሶብርን ስንቅሺ!የአላህን ቃል ቁርአንን ጓደኛሺ!ተወኩልን ተስፋሺ አድርገሺ ይዘሺ "ኢልምን ከመፈለግ አትሰልቺ"!!=
𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
Forwarded from «گونيـﮯ غآليـﮯة عفيـﮯفة»
የትም ብተሆን ፍተሃዊ ሁን
ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያህ((አላህ ይዘንላቸውና))
➣እንዲህ አሉ:-
وَاَللَّهُ يُحِبُّ الْكَلَامَ بِعِلْمِِ وَعَدْلٍ وَيَكْرَهُ الْكَلَامَ بِجَهْلِِ وَظُلْمٍ
አላህ በፍትሀዊነትና በእዉቀት ላይ የተመሰረተ የሆነን ንግግር ይወዳል‼️
የበደለኝነትና የድንቁርና የሆነን ንግግር ደግሞ ይጠላል አይወድም‼️
📚ምንጭ:-
((مجموع الفتاوى ٩٦/١٦))
ೃ⁀𝐓.𝐦 𝐂.𝐥t.me/Umu_Aisha2
➭
✍ أبكاها زُوجـها...
አንዷ ባለቤቱ አስለቀሳት..
فنـظرت إليه يُلاعب أبنـتهُ وقالت:
ልጁን ሲያጨዋውታት አየችው እና እንዲህ አለችው
أترضـى ان يُبكيها رجـل؟
فقال:سأقتلـه، هذهِ ابنتي!
ወንድ ቢያስለቅሳት ትወዳለህን (አለችው) ፡ እገለዋለሁ ልጄ እኮ ናት አላት
قالت:والدمُوع في عينيهـا
أنـا_أيضا_لي_أب_يُحبني!!
እንባዋ እየፈሰሰ እኔም_ለእኔ_የሚወደኝ_አባት_አለኝ አለችው!!
አንተ ዟሊም የሆንክ ሆይ የበደል እጅህን አንሳ በልጅህ በእህትህ በእናትህ እንዲደርስባቸው የማትፈልገውን ነገር በሚስትህ ላይ አታድርገው!!
منقول
t.me/https_Asselefya1
እሷም ልጅ ናት ለአባቷ...ልጅህን ስታስደስት እያለቀሰች እናቷ...ባ'ንተ ምክንያት ሲረግፍ እንባዋ...በልጅህ ላይ ቢሆን ምን ትል ይሆን ወንድምዋ... አንባገነን ቁጡ መሆንህ ባ'ጋርህ ...መልካም ጥሩ መስሎ ቆይ ግን እንዴት ታየህ??.ተው اللَّــہን ፍራ ዙልምን አትዳፈር...አቁም ይበቃሀል ስለ ስራህ እፈር..✍ أبكاها زُوجـها...
አንዷ ባለቤቱ አስለቀሳት..
فنـظرت إليه يُلاعب أبنـتهُ وقالت:
ልጁን ሲያጨዋውታት አየችው እና እንዲህ አለችው
أترضـى ان يُبكيها رجـل؟
فقال:سأقتلـه، هذهِ ابنتي!
ወንድ ቢያስለቅሳት ትወዳለህን (አለችው) ፡ እገለዋለሁ ልጄ እኮ ናት አላት
قالت:والدمُوع في عينيهـا
أنـا_أيضا_لي_أب_يُحبني!!
እንባዋ እየፈሰሰ እኔም_ለእኔ_የሚወደኝ_አባት_አለኝ አለችው!!
አንተ ዟሊም የሆንክ ሆይ የበደል እጅህን አንሳ በልጅህ በእህትህ በእናትህ እንዲደርስባቸው የማትፈልገውን ነገር በሚስትህ ላይ አታድርገው!!
منقول
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
ዋ! ስልኳችን!!
~
ከኻሊድ ቢን አል_ወሊድ፡ኢንዲህ የሚል ይወራል፦
~ቁርአንን በያዘው ጊዜ፡ጅሀድ(በአላህ መንገድ ላይ መፋለም) ከአንተ አዘናጋን ይልና ከዛም ያለቅሳል።ረዲየሏሁ ዐንሁ
~እኛ ግን ዛሬ ፡ሌላ ሳይሆን በእጃችን ላይ ያለው ስልካችን ከቁርአን አባተለን አራቀንም።ሁኔታችንን ለገመገመው ሰው በጣም አስጊ ነው።አሁን አሁንማ፡ከሶላት ቡኋላ ከሚደረጉ ዚክሮች ሳይቀር አዘናግቶናል።ትልቁም ትንሹም፡ካሰላመተ ቡሃላ ገና ከሶፍ ሳይወጣ ስልኩን አንስቶ ሶሻል ሚድያ ላይ አፍጦ ታየዋለህ።አደጋ ነው።በተለይ ደግሞ ወደ ዲን ጠጋ ካለ ከሆነ ሰው እንደዚህ አይነት ነገር ሲያጋጥም፡አስቀያሚ መሆኑን ይበልጥ ያጎላዋል።አሏሁል ሙስተዓን።
አቡ_ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰 «ክፍል ⓶፦ መግቢያ የቀጠለ!» ☞ከዚህሞ በመቀጠል፦ይህቺ አጠር ያለች ፁሁፍ ስለተወገዘኹና አስቀያሚዉ ባህሪ፣ልብን በከፋ ስለሚጎዳዉ ልክፍት ፣እየተንሰራፍ ስለመጣዉ ወረርሽኝና መቅሰፍት ፣ማህበረሰባችን ስላደከመዉ መከራ እና መከራን ሁሉ ስለሚያስከትለዉ ፣በረከትንና መልካምን ስለሚያስወግደዉ፣መልካምን ሁሉ ስለሚመልሰዉ፣ክፉዉን ሁሉ ስለሚጎትተዉ፣ከዚህሞ አልፎ ከእስልሞና…
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞
➖〰➖〰➖〰➖
« ክፍል ⓷ »
☛ሙናፊቅ ማለት ምን ማለት ነዉ ??
☞ጁርጀይ የተባሉት ምሁር ኒፍቅ ማለት፦ከህደትን ከልብ ዉስጥ ደብቆ እምነትን በምላስ ግልፀ ማዉጣት ነዉ ይላሊ።(አት_ተዕሪፋት 235)
☛ሙናፊቅ ማለት፦ንግግር ከተግባሩ የዉስጥ እምነቱ ግልፀ ከሚያደርገዉ አመለካከቱ ጋር የሚጣረስ:ወደ እስልምና በአንድ በር ገብቶ በሌላ በር አፈትልኮ የመወጣ ወደ እምነት በግልፀ ገብቶ በድብቅ የሚሾልክ:አቋም የለሽ ቅልስልስ:መርሆ አልባ ለፍስፍስ:ና ሲሉት የሚሄድ፣ሂድ ሲሉት የሚመጣ ተንከሲስ ነዉ።
☞ንፍቅና ማለት፦ እስልምናን እና መልካም ነገርን ግልፀ ማድረግ ክህደትን ተንኮልን መደበቅ ነዉ።ወይም የዉስጡ ከዉጩ ጋር መለያየት፣በልብ ዉስጥ ከሚያምኑት ተቃራኒ የሆነ ነገርን በንግግር እና በተግባር ማዉጣት ነዉ።ወይም መልዕክተኛዉ ይዘዉት የመጡትን ሃይማኖት በግልፀ የተቀበሉ በመምሰል በዉስጥ መካድና አለመቀበል ነዉ።
☞አንጋፍዉ የተፍሲር ሊቅ ኢብኑ ከሲር ረሂመሁላህ ኒፍቅ ማለት፦ መልካም ነገርን ግልጽ አድርጎ መጥፎን ነገርን መደበቅ ሲሆን እርሱም 2ለት አይነት ነዉ።
☛{አንደኛዉ}፦እምነታዊ ሲሆን እርሱም ባለቤቱን እሳት ላይ ዘዉታሪ ሲያደርግ {ሁለተኛዉ}፦ ደግሞ ከታላላቅ ወንጀሎች ነዉ
☛ኢብኑ ጁረይጅ እንድህ ይላሉ፦ ሙናፊቅ ንግግሩ ከተግባሩ፣ዉስጡ ከዉጩ፣መግቢያዉ ከመዉጫዉ፣መኖሩ ከመራቁ ጋር ይለያያል። (ተፍሲር ኢብኒ ከሢር 1ኛ ቅጽ 48ኛ ገጽ)
❝የንፍቅና ክፍሎች❞
➖〰➖〰➖〰
☞ኢብኑል ቀይም አል ጀዉዚያህ ረሂመሁሏህ የተባሉት ዓሊም፦ ንፍቅና ትልቁ እና ትንሹ ተብሎ በሁለት ሲከፈል ትልቁ ንፍቅና ባለቤቱ ሳይቶብት ከሞተ ከእሳት የመጨረሻዉ አዘቅት ዉስጥ ዘዉታሪ ይሆናል ብለዋል። {መዳሪጁ አስሳሊኪን :1/376}
☛ሸይኻቸዉ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህም (መጅሙዑል ፈታዋ ፡28 ቅጽ ከ434_435 ገጽ) ላይ ንፍቅና ትልቁና ትንንሹ ተብሎ በሁለት እንደሚከፈልና ሁለቱንም ከነ ምሳሌቸዉና ከነብይ ናቸዉ አስፍረዋል።
☞ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ የተባሉ ምሁር፦በእስልምና ሃይማኖት ዉስጥ ንፍቅና ትልቁና ትንሹ በመባል በሁለት ይከፈላል ይላሉ።
1ኛ☛ትልቁ ንፍቅና፦ ይህ ትልቁ ንፍቅና የሚባለዉ አንድ ሰዉ በአላህ ማመንና በመላይካዎች፣በመፀሀፎች፤በመልዕክተኞች፤በመጨረሻ ቀን ፣በአላህ ዉሳኔና ፍርድ ማመንን በምላሱ ግልፀ አድርጎ እየተናገረ የእነዚህን ተቃራኒና አፍራሽ ነገሮች በሙሉም ይሁን በከፊል በልቡ ዉስጥ ደብቆ መያዝ ማለት ነዉ። ይህ አይነቱ ንፍቅና በረሱል ዘመን ይብዛ የነበረ ሲሆን የዚህ ንፍቅና ባለቤቶችን ለማጋለጥ፤ለማዋረድ ፣ለማንቀበሸሽና ሙእሚኖችን ከእነዚህ ሙናፊቆች ለማስጠንቀቅ ሲል አላህ ብዙ የቁርአን አያዎች አንቀፆችን አዉርዷል።
☞የነዚህን ሙናፊቆች መጨረሻቸዉ በዚች አለም ዉርደትና ሽንፈት ሲሆን በመጨረሻይቱ አለም ደግሞ ከእሳት አዘቅጥ ዘዉታሪ መሆን ነዉ።
2ኛ☞ትንሹ ንፍቅና፦ ይህ ደግሞ የስራ ንፍቅና ሲሆን አንድ ሰዉ መልካም ስራዉን ግልፀ አድርጎ እያሳየ በልቡ ዉስጥ ግን የዚህን ስራ ተቃራኒ ማሰብና መወሰን ነዉ። (ጃሚዑል ዑሉም ወል ሒክም፡403 እንደ ሪያእ እና ሱምዓ የመሳሰለ ማለት ነዉ።
📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................✍️
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru