Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🖊️__ ففرّو إلى اللّه ..
🎙️__ العلّامة الرّسلان - حفظه اللّه -
🎙️__ العلّامة الرّسلان - حفظه اللّه -
ዉዷ ......
=
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
ከቤተሰቦችሽ የሚያርቅሽ እራቂ ተጠንቀቂ ከቤተሰብ ያራቀሽ ግዜዊ ነዉ ቤተሰቦችሽ ግን ሂወትሽ እስካለ ከጎንሽ ናቸዉ ቤተሰቦችሽ አጥብቀሽ ያዢ !! ለጊዜዊ ስሜት አትሸነፊ!! ቤተሰብሽ አትጣሊ አትራቂ ጠንካራ ሁኚ በቤተሰቦችሽ ለመጣ እጂ እንዳትሰጪ ቅድሚያ ለቤተሰብ።=
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ ➖〰➖〰➖〰➖ « ክፍል ⓵ ፦ መግቢያ » ☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። በአላህ እንታገዛለን ።እርሱንም ምህረት እንለምነዋለን።ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ላቀናዉ አጥማሚ የለዉም። አላህ ላጠመመዉ አቅኒ የለዉም።አላህ ብቸኛ አጋር የሌለወለ፣በሀቅ የሚመለክ አምላክ መሆኑን እመሰክራለሁ። መሀመድም ﷺየአላህ ታማኝ መልዕክተኛ ታዛዥ ባሪያ…
❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞
➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓶፦ መግቢያ የቀጠለ!»
☞ከዚህሞ በመቀጠል፦ይህቺ አጠር ያለች ፁሁፍ ስለተወገዘኹና አስቀያሚዉ ባህሪ፣ልብን በከፋ ስለሚጎዳዉ ልክፍት ፣እየተንሰራፍ ስለመጣዉ ወረርሽኝና መቅሰፍት ፣ማህበረሰባችን ስላደከመዉ መከራ እና መከራን ሁሉ ስለሚያስከትለዉ ፣በረከትንና መልካምን ስለሚያስወግደዉ፣መልካምን ሁሉ ስለሚመልሰዉ፣ክፉዉን ሁሉ ስለሚጎትተዉ፣ከዚህሞ አልፎ ከእስልሞና ስለሚያስወጣዉ የንፍቅና በሽታ ነዉ።
☞የንፍቅና ባህሪ የተላበሰ ሰዉ በዚች ዱኒያ ይዋረዳል። በመጨረሻይቱና በመመለሻይቱም ህይወት ከከሳሪዎቾ ይሆናል። ይህ የክስረቶች ሁሉ ክስረት ነዉ።
☞ንፍቅና የእስልምና እና የእምነት ፀር ፣የሰላምታ የፀጥታ ጠንቅ፣የደህንነት እና የመረጋጋት ጠላት፣የሞራልና የእሴት ዉድቀት ነዉ።ሙናፊቆች በሙስሊምች መካከል ፀብ መንዛት ተቀዳሚዉ አጀንዳቸዉ፣ሙስሊሙን ማህበረሰብ ወደ መከራ እና ዉድቀት መጎተት ዋና አላማቸዉ፣ሀገር ማፍረስና ባሪያን ማበላሸት የመጨረሻ ግባቸዉ አድርገዉ የሚይቀሳቀሱ አደገኛ ፍጡሮች ናቸዉ።
☞በድሎት ግዜ ተስፍ የማይደረግባቸዉ፣በችግር ግዜ አመኔታ የማይጣልባቸዉ አስቀያሚ መዘዞችን ያስከተሉ፣አስከፊ ችግሮችን የጎተቱ፣አያሌ ቀዉሶችን የፈጠሩ፣በአሀዝ የማይሰሉ አደጋዎች ያደረሱ እርኩሶች ናቸዉ።
☞ነገር ግን ይህን ሁሉ ግፍና መከራ ሲፈፀሙ በላኢላ ሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ባንድራ ተልከዉ፣በእስልምና ምሽግ ተጠልለዉ መሆኑ መሆኑ ችግሩ አክፍቶታል። ጉዳዩን አባብሶታል።
☞
☞አላህ ከሙናፊቆች ያርቀን ከንፍቅና ያፀዳን።በመልካም ነገሮች ሁሉ አዛዥ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ከልካይ በሆኑት ነብያችን ሙሐመድﷺ ላይ የአላህ ሶላት እና ሰላም ይዉረድ፣በቤተሰቦቻቸዉ እና በባልደረቦቻቸዉ ላይ ሁሉ ይስፈን። የመጨረሻ ፀሎታችንም ለአላማቱ ጌታ አላህ የተገባ ይሁን።
📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ◍◍◍◍◍◍📝
«✍ዝግጂት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ»
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1

የሙናፊቆችንና የንፍቅናን ባህሪ ማወቅ ለመጠንቀቅ በመረዳቱ ለመራቅ በማገዙ አላህ እኔንም እናንተንም ከሙናፊቆች ባህሪ ያጥራን እና ያርቀን ዘንድ በማሰብ ይህቺን አጠር ያለች ፁሁፍ ሳዘጋጂ አላህ ዉስጣዊ እምነታችንን እና ዉጫዊ ተግባራችንን ከንፍቅና እንድያፀዳልን እርሱን በመፍራት ላይ ያፀናን ዘንድ በመለመን ነዉ።
☞አላህ ከሙናፊቆች ያርቀን ከንፍቅና ያፀዳን።በመልካም ነገሮች ሁሉ አዛዥ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ከልካይ በሆኑት ነብያችን ሙሐመድﷺ ላይ የአላህ ሶላት እና ሰላም ይዉረድ፣በቤተሰቦቻቸዉ እና በባልደረቦቻቸዉ ላይ ሁሉ ይስፈን። የመጨረሻ ፀሎታችንም ለአላማቱ ጌታ አላህ የተገባ ይሁን።
📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ◍◍◍◍◍◍📝
«✍ዝግጂት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ»
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
«ገበሬው አባቴ»
➖➖➖➖➖
ሳይማር ያስተማረኚሳይበላ ያበላኝ
እሱ እየበረደው እኔን ያለበሰኝ
ገበሬው አባቴ ክፉኛ ናፈቀኝ
እሾህ እንዳይወጋኚ ለኔ ጫማ ገዝቶ
እሱ በባዶ እግሩ ሁልግዜ ባዘቶ
ምንም ሳይበግረው ዳገት ቁልቁለቱ
ለወገኑ ደራሺ ይሄ ክደ ብርቱ
አርሶና ቆፍሮ ብሎ ደፋ ቀና
ገበሬው አባቴ ናፈቀኚ በጠና
መነሻየ እሱ ነው ለዛሬ እንድ በቃ
[ ትቀመጥ ለትዝታ¡¡]
=
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖
ሳይማር ያስተማረኚሳይበላ ያበላኝ
እሱ እየበረደው እኔን ያለበሰኝ
ገበሬው አባቴ ክፉኛ ናፈቀኝ
እሾህ እንዳይወጋኚ ለኔ ጫማ ገዝቶ
እሱ በባዶ እግሩ ሁልግዜ ባዘቶ
ምንም ሳይበግረው ዳገት ቁልቁለቱ
ለወገኑ ደራሺ ይሄ ክደ ብርቱ
አርሶና ቆፍሮ ብሎ ደፋ ቀና
ገበሬው አባቴ ናፈቀኚ በጠና
መነሻየ እሱ ነው ለዛሬ እንድ በቃ
ደክሟል ለህይወቴ እንድትታይ ደምቃ
አስር ግዜ የሚያጎርስ እያለ በሞቴ
ምስጋና ይገባው ገበሬው አባቴ!![ ትቀመጥ ለትዝታ¡¡]
=
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
አብዛኛውን ጊዜ ዱዓዎች ስኬታማ የሚሆኑት በሚስጥር ወደ አሏህ ሲደርሱ ነው።
إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا
ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡_መርየም 3
ከሰው ልጅ ጆሮ እና አይን የምትደብቃቸው የህመሞችህ ሹክሹክታዎች የምድር እና የሰማያት ጌታ ይሰማልሃል። ጌታህን በዱዓህ አናግረው ፣ ቅሬታህን ንገረው፣ ልመናህን አሰማው። ከእርሱ የሚያስደስትህንም ተጠባበቅ።
t.me/abdu_rheman_aman

አንዳንዴም የማንሰራቸው ስራዎች ላይ በተደጋጋሚ ሰዎችን በመምከር ከምንጎተጉት፡እራሳችንን ዘወር ብለን ብንመለከት ጥሩ ነው።አንድም ሚስት የሌለው ስለሁለተኛ ሚስት ሲያወራ ስትሰማ ከርሱ ይልቅ አንተ ታፍራለህ።ሌላኛው እንድ እንኳን ያለገባው፡ይነሳና ሁሌ ትዳር ትዳር እያለ ሰዎችን በምክር ይወዝወዛል፡ያ አኺ በሌለህበት ስራ ላይ ወሬ ስትደፍር አያሳፍርህም? አረ እንደው ሞራሉንስ ከየት አገኘኸው?! ከመድረክ ስትወርድ ትዳርህሳ እንዴት ነው? ብለው ቢጠይቁህ አትሸማቀቅም?!
=>መቼም የዞረበት አዙሮ መተርጎሙ አይቀርም፡እንዳሻህ አድርገው፡የምትያዝበት አንተው!!።
ከጠቀመህ ተመከርበት
t.me/AbuOubeida
=>መቼም የዞረበት አዙሮ መተርጎሙ አይቀርም፡እንዳሻህ አድርገው፡የምትያዝበት አንተው!!።
ከጠቀመህ ተመከርበት
t.me/AbuOubeida
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!! ❂ ክፍል 10 📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩ t.me/https_Asselefya1/11411 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 11
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 11
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ስነ ምግባሮች❞ 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል ⓺» 【የመፀዳጃ ቤት ስርዓቶች】 1🍁 መፀዳዳት የተከለከሉባቸዉ ቦታዎች ላይ ከመፀዳዳት መቆጠብ። ሀ//መንገድ ላይ ለ//ሰዎች የሚጠቀሙት ጥላ ስር ሐ//ነብዩ ﷺእንድህ ብለዋል ሶስት አስረጋማ ተግባሮች ተጠንቀቁ፦ወደ ወንዝ መዉረጃ መንገድ አዉራ ጎዳና ላይ ጥላ ስር መፀዳዳት። መ//ኩሬ ዉሀ ላይ፦ ነብዩﷺእንዲህ ብለዋል በማይወርድ…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
« ክፍል ⓻ »
【የአለባበስና የመዋብ ስርዓቶች】
1🍁የተከለከሉ ልብሶችና አለባበሶች መራቅ፦
ሀ//የሀር ልብስ ለወንድ፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል"ዱኒያ ላይ የሀር ልብስ የሚለብስ በአኼራ እጣ ፈንታ የሌለዉ ነዉ። ለሴት ግን የተፈቀደ ነዉ።
ለ//የወንድ ልብስ ለሴት የሴት ልብስ ለወንድ የተከለከለ ነዉ።
ሐ//የሌላ ሀይማኖት ተከታዮችን አለባበስ መልበስ ክልክል ነዉ። ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ "ህዝቦችን የተመሳሰለ ከእነሱ ነዉ።
መ//ለወንድ ልጂ በወርቅ መጋጌጥ ተከልክሏል።
2🍁የወንዶ ልብስ ከቁርጭምጭሚቱ በላይ ከፍ ማድረግ፦ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል "ከቁርጭምጭሚት በታች የወረደ ሽርጥ የእሳት ነዉ። በሌላም ሀዲስ እንድህ ብለዋል,ሽርጥህን ከቁርጭምጭሚት እንዳታወርድ ይህ ከኩራት ነዉ አላህ አይወደዉም።
3🍁የሴት ልብስ ደግሞ ማስረዘም፦
4🍁ልብስ ሲለበስ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦
«الحمد الله الذي كساني هذا (الثوب) ورزقنيه من غير حول مني ولا قوة »
ትርጉም፦ ይህን ልብስ ያለበሰኝና ያለ ብልሀትና ሀይሌ ሲሳይን የለገሰኝ አላህ ምስጋና ይገባዋል ።
5🍁አድስ ልብስ ለለበሰ ሰዉ የሚደረግ ዱዓ፦
«البس جديد, وعش حميدا ومت شهيدا ويرزقك الله قرة عين في الدنيا والآخرة»
ትርጉም፦(
6🍁 ልብስ ሲለበስ ቀኝን ማስቀደም፦ አቡ ሑረይራ እንዳሉት ነብዩ ﷺ ቀሚስ ሲለብሱ በቀኝ ቀኛቸዉ ይጀምሩ ነበር።
7🍁ሲወለቅ ግራን ማስቀደም።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል...........
📝أم عثيمين الجامية
𝐓𝐞 ⇝ t.me/https_Asselefya1 ⇙
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
« ክፍል ⓻ »
【የአለባበስና የመዋብ ስርዓቶች】
1🍁የተከለከሉ ልብሶችና አለባበሶች መራቅ፦
ሀ//የሀር ልብስ ለወንድ፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል"ዱኒያ ላይ የሀር ልብስ የሚለብስ በአኼራ እጣ ፈንታ የሌለዉ ነዉ። ለሴት ግን የተፈቀደ ነዉ።
ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል ወርቅና ሀር ለሴቶች የተፈቀደ ሲሆን ለወንዶች ግን ክልክል ነዉ።ለ//የወንድ ልብስ ለሴት የሴት ልብስ ለወንድ የተከለከለ ነዉ።
ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል "ከሴቶች ወንድን የሚመሳሰልና ከወንዶች ሴትኖ የሚመሳሰልን አላህ ከእዝነቱ አባሯል።ሐ//የሌላ ሀይማኖት ተከታዮችን አለባበስ መልበስ ክልክል ነዉ። ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ "ህዝቦችን የተመሳሰለ ከእነሱ ነዉ።
መ//ለወንድ ልጂ በወርቅ መጋጌጥ ተከልክሏል።
2🍁የወንዶ ልብስ ከቁርጭምጭሚቱ በላይ ከፍ ማድረግ፦ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል "ከቁርጭምጭሚት በታች የወረደ ሽርጥ የእሳት ነዉ። በሌላም ሀዲስ እንድህ ብለዋል,ሽርጥህን ከቁርጭምጭሚት እንዳታወርድ ይህ ከኩራት ነዉ አላህ አይወደዉም።
3🍁የሴት ልብስ ደግሞ ማስረዘም፦
ነብዩ ﷺ ሴት ልጂ አንድ ስንዝር ልብሷን ወደ ታች ወረድ ማድረግ አለባት "በሚሉ ኡሙ ሰለማ እንድህ ከሆነ እግሯ ይገለፃል አለቻቸዉ እሳቸዉም ወድያዉኑ እንድህ አሉ"በቃ አንድ ክንድ ያርዝሙ ከዚያ እንዳይጨምሩ።4🍁ልብስ ሲለበስ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦
«الحمد الله الذي كساني هذا (الثوب) ورزقنيه من غير حول مني ولا قوة »
ትርጉም፦ ይህን ልብስ ያለበሰኝና ያለ ብልሀትና ሀይሌ ሲሳይን የለገሰኝ አላህ ምስጋና ይገባዋል ።
5🍁አድስ ልብስ ለለበሰ ሰዉ የሚደረግ ዱዓ፦
«البس جديد, وعش حميدا ومت شهيدا ويرزقك الله قرة عين في الدنيا والآخرة»
ትርጉም፦(
አድስ ልብስ፤ምስጉን ሆነህ ኑር፣ሸሂድ ሆነህ ሙት፣ አላህ በዱኒያም በአኺራም የአይን ማረፊያ ይለግስህ።6🍁 ልብስ ሲለበስ ቀኝን ማስቀደም፦ አቡ ሑረይራ እንዳሉት ነብዩ ﷺ ቀሚስ ሲለብሱ በቀኝ ቀኛቸዉ ይጀምሩ ነበር።
7🍁ሲወለቅ ግራን ማስቀደም።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል...........
📝أم عثيمين الجامية
𝐓𝐞 ⇝ t.me/https_Asselefya1 ⇙
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ማስታወቂያ
~
የክረምት ኮርስ ለልጆችዎ!
እድሜያቸው ከ 11 አመት በላይ ለሆኑ ወንድ እና ሴቶች
*) ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከ 2 ሰአት እስከ 10 ሰአት፣
*) ቅዳሜ ከ 2 ሰአት እስከ 6:30
የሚሰጡት ትምህርቶች
*) አቂዳ፣
*) ተርቢያ፣
*) ቁርኣን
ኪታቦቹ
1) 40 ሀዲስ በኢብኑ ሙነወር፣
2) ፊቅህ በሙሐመድ ሐያት፣
3) አቂዳ በአብዱረሕማን ሙሐመድ፣
4) 130 ሐዲስ በሳዳት ከማል፣
5) ቁርኣን በዚዳን ኣባ ሐበሽ፣ ነቢል ኡስማን፣ እና ሴት ኡስታዞች
አካባቢያቸው ጦርሃይሎች፣ የሺ ደበሌ፣ ቀራኒዬ፣ አንፎ፣ አለም ባንክ፣ ቤተል የሆኑ ይበልጥ ይጠቀማሉ።
አድራሻ
=
ቀራኒዮ፣ ሑዘይፋ መስጂድ
ምዝገባ:- ስልክ ቁጥር 0912784898
telegram
User name https://t.me/Abdu85moh

Forwarded from ሒዳያ ኢስላማዊ ድርጅት
✍...
የልጆቻቸው አንገት ቀና ለማድረግ
ወገባቸው በጎበጡ እናቶች ላይ የአላህ ዕዝነት ይስፈንባቸው!!
የልጆቻቸው አንገት ቀና ለማድረግ
ወገባቸው በጎበጡ እናቶች ላይ የአላህ ዕዝነት ይስፈንባቸው!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱና ሶላት ቁጭ ብሎ መስገድ ይቻላል
አሏህ ከፈቀደ ተቀባይነት ይኖረዋል
ነገር ግን
ቁጭ ብሎ የሚሰግደዉ ያለ ምንም ምክንያት ከሆነ ለሰጋጁ የለዉም ግማሽ አጅር ቢሆን እንጅ
ለዚህም የነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ንግግር ነዉ
ቁሞ ከሚሰግደዉ ቁጭ ብሎ የሚሰግደዉ አጅሩ ግማሽ ነዉ
በተለምዶ ቁሞ የሚሰግድ ከነበረ በኡዝር ምክንያት ቁጭ ብሎ የሚሰግድ ከሆነ
አሏህ ሱብሀነሁ ወታዕላ ሙሉ የሆነ አጅር ይፅፍለታል
👇👇👇
https://t.me/+V-audH-MLW5mNzNk

ታቂያለሽ የንግስነት ስሜት እና የኒቃብ ፍቅር እየጨመረ ሚሄደው በሠዎች ዝንድ ከባድ ሆኖ ላንቺ ቅልል ሲልሽ ነው ምክንያቱም ኽይር ነገር በቃላሉ የሚገራ አይደለም እና ። ሁሌ የጀነት ነገሮች በአስከፊና ለብቸኝነት በሚያደርግሽ ነገሮች ይፈታተኑሻል እና በርቺልኝ የኔ አለም !!!
=
▪︎قَال الإمام ابن حزم - رحمه الله-
وَالإِحْسَانُ إِلَى النِّسَاءِ فَرْضٌ ولا يَحِلُّ تَتَبُّع عَثَرَاتِهِنَّ.
√
(المحلى بالآثار 5 / 24
𝐓𝐞 √ t.me/https_Asselefya1
وَالإِحْسَانُ إِلَى النِّسَاءِ فَرْضٌ ولا يَحِلُّ تَتَبُّع عَثَرَاتِهِنَّ.
√
ለሴት ልጅ መልካም መስራት ግዴታ ነው።ጥቃቅን ግድፈታቸውን መከታተል አይፈቀድም።(المحلى بالآثار 5 / 24
𝐓𝐞 √ t.me/https_Asselefya1