This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♻️📌ኢእቲካፍ📌♻️
➖➖➖➖➖➖➖
🔺✅የኢቲካፍ ትርጉሙና ሸሪዓዊ ድንጋጌው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
#ኢእቲካፍ_ማለት አምልኮን አስቦ መስጂድ ውስጥ መቆየት ሲሆን ሸሪዓዊ ብይኑ ሱና ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦
وَعَهِدْنَآ إِلَىٰٓ إِبْرَٰهِۦمَ وَإِسْمَـٰعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِىَ لِلطَّآئِفِينَ وَٱلْعَـٰكِفِينَ وَٱلرُّكَّعِ ٱلسُّجُودِ
البقرة: ١٢٥
“ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን”
አል-በቀራህ 125
وَلَا تُبَـٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَـٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَـٰجِدِ
البقرة: ١٨٧
“እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው”፡፡
አል-በቀራህ 187
አዒሻ ረዲየሏህ ዐንሀ እንዳለችው
“ነብዩ(ﷺ) የረመዳንን የመጨረሻዎች አስር ቀናት እስኪሞቱ ድረስ ኢእቲካፍ ያደርጉ ነበር፡፡”
🔶 #የኢእቲካፍ_መስፈርቶች
↪️ኢእቲካፍ ፈፃሚው ሙስሊም መሆን፣ የመለየት እድሜ የደረሰና አእምሮው ጤናማ መሆን አለበት፡፡ በአንፃሩ ከሃዲ የአእምሮ ህመምተኛ ወይም የመለየት እድሜ ያልደረሰ ህፃን ኢእቲካፋቸው ትርጉም አይኖረውም፡፡ ለኢእቲካፍ አቅመ አዳም (ሄዋን) መድረስና ወንድ መሆን መስፈርቶቹ አይደሉም፡፡ የመለያ እድሜ (ሰባት አመት) የደረሰ እንዲሁም ሴት ልጅ ኢእቲካፍ ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡
↪️ኒያ፦ ነቢዩ (ﷺ) “ስራዎች የሚለኩት በኒያ ነው” ብለዋል::
↪️መስጂድ ውስጥ መሆን አለበት፦
“እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ”
አል-በቀራህ 187
⏫ነቢዩም (ﷺ) ኢእቲካፍ የሚያደርጉት መስጂድ ውስጥ ብቻ እንጂ ቤት ውስጥ ወይም ሌላ ቦታ ኢእቲካፍ አድርገው አያውቁም፡፡
↪️🔶 የኢእቲካፍ ወቅት ተወዳጅ ተግባሮቹና ኢእቲካፍ ላይ ላለ ሰው የሚፈቀዱ ነገሮች
📌የኢእቲካፍ ወቅት፦ኢእቲካፍ ሊባል የሚችለው አንድ ግለሰብ መስጂድ ውስጥ ለተወሰነ ወቅት ሲቆይ እንጂ ምንም ካልቆየ ኢእቲካፍ አይሰኝም፡፡ ትንሹ የኢእቲካፍ መጠንን በተመለከተ በዑለማዎች መካከል የተለያዩ ሃሳቦች ቢኖሩም ነገር ግን የተሻለው አቋም ገደብ የለውም የሚለው ነው፡፡
ይሁንና ከአንድ ቀን ባያንስ የተሻለ ነው ምክንያቱም ነቢዩም (ﷺ) ሆኑ ከሰሃቦች አንድም ግለሰብ ከአንድ ቀን ያነሰ ወቅት ኢእቲካፍ እንዳደረጉ አልተዘገበም፡፡
ኢእቲካፍ ከሚደረግባቸው ጊዜያት በላጩ የመጨረሻዎቹ የረመዳን አስር ቀናት ናቸው፡፡ ይህን በተመለከተ አዒሻ ረድየሏህ አንሀ እንዳለችው
“ነብዩ(ﷺ) እስኪሞቱ ድረስ የረመዳን የመጨረሻ አስር ቀኖችን ኢእቲካፍ አድርገዋል፡፡”
አል ቡኻሪ (2ዐ2ዐ) ሙስሊም (1172)
የረመዳን አስር ቀኖችን ኢእቲካፍ ማድረግ የፈለገ የሃያ አንደኛውን ቀን ንጋት ሱብሂ ሰላት ኢእቲካፍ ያሰበበት መስጂድ ውስጥ በመስገድ ይጀምርና የመጨረሻው የረመዳን ቀን መግሪብ ከሰገደ በኋላ ያጠናቅቃል፡፡
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ፦ የረመዳን መጨረሻወቹን አስር ሌሊቶች በሶላትና በተለያዩ ዒባዳዎች ያሳለፈ ሰው ያለምንም ጥርጥር ለይለተል ቀድርን አገኛት ።
📚 አል ኢኽቲያራቱል ፊቅሒያ (15/430)
↘Join
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📚 አል ኢኽቲያራቱል ፊቅሒያ (15/430)
↘Join
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️ለይለተል ቀድርና አስርቱ ውድ ቀናቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله
🍂ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል።
{}من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر{}
✅ በአላህ አምኖ እና ከሱ ምንዳንም አስቦ የረመዷን አስርት የመጨረሻ ቀናቶችን የቆመ (በኢባዳ ያሳለፈ) በርግጠኝነት ለይለተል ቀድር አገኘ ብለን ቁርጥ አርገን መናገር እንችላለን።
📕 فتاوى أركان الإسلام 429
💢ልብ ያለው ልብ ይበል
◾️አስር ቀን በኢባዳ አሳልፈህ ከሰማንያ ሶስት አመታት በላይ የሆነ የኢባዳ አጅር ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ እነዚህን አስርተረ ሌሊቶች በኢባዳ ህያው አድርግ። ይህንን ታላቅ ትርፋማ እድል በከንቱ አያምልጥህ። ምናልባትም ይህ የእድሜህ የመጨረሻው አሽረል አዋሒር ሊሆን ይችላልና በአግባቡ ተጠቀምበት።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
◾️ለይለቱል ቀድር በተመለከተ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌙 لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر 🌙
💢ወሳኝ የኡለማዎች ምክር
①) የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች
②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው?
③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች
④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው
◾️የኡለማዎች ስብስብ
🔻ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
🔻ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
🔻ሸይኽ ፈውዛን
🔻አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌙 لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر 🌙
💢ወሳኝ የኡለማዎች ምክር
①) የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች
②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው?
③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች
④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው
◾️የኡለማዎች ስብስብ
🔻ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
🔻ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
🔻ሸይኽ ፈውዛን
🔻አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️የመጀመርያው የአሽረል አዋሂር ሌሊት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ለይለተል ቀድር ከሚከጀሉባቸው ቀናቶች ውስጥ አንዱ ሀያ አንደኛው የመጀመርያው የአሽረል አዋሂር ሌሊት ነው። በዚህ በ21 ኛው ሌሊት ውስጥ በመልእክተኛው ዘመን ለይለተል ቀድር እንደተከሰተም ተወርቷል። የተወሰኑ ኡለማዎችም የመጀመርያው የአሽረል አዋሂር ሌሊት ለይለተል ቀድር ሊሆን እንደሚችል ገምተዋል። ይህም የሚጀምረው የዛሬ የመግሪብ አዛን ከተሰማበት ሰአት ጀምሮ ነው። በተለያዩ ኢባዳዎች ላይ በመሆን ሌሊቱን ህያው ልናደርገው ይገባል።

✅📌በነዚህ ተወዳጅ በሆኑት አስርት ቀናቶች ይህቺን ዱአ እናብዛ!
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}

ሸይኽ መሀመድ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ ፦
💎🌸ሴት ልጅ ማወቅ ያለባት ሷሊህነት (ጥሩነትን))እምታገኘው በዒልም ብቻ ነው ይህም ስል ሸሪዓዊ ዒልም ማለቴ ነው።
➛ምንጭ
【دور المرأة : ص 7】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🌸ሴት ልጅ ማወቅ ያለባት ሷሊህነት (ጥሩነትን))እምታገኘው በዒልም ብቻ ነው ይህም ስል ሸሪዓዊ ዒልም ማለቴ ነው።
➛ምንጭ
【دور المرأة : ص 7】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"ሁለት ነገሮች ላይ ላለመውደቅ እራሱን የተጠባበቀ ፆሙ ተጠበቆለታል፤
ሐሜት እና ውሸት።"
✍ሙጃሒድ ኢብኑ ጀብር ረሂመሁላህ
📚【አልሙሰነፍ ሊኢብኒ አቢ ሸይባ (8887)】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሐሜት እና ውሸት።"
✍ሙጃሒድ ኢብኑ ጀብር ረሂመሁላህ
📚【አልሙሰነፍ ሊኢብኒ አቢ ሸይባ (8887)】
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ለይለቱል ቀድር
Sadat
➡️ #ለይለቱል_ቀድርን እንደት እናሰልፈው በሚል ርዕስ አጭር ትምህርት
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
🎙 በኡስታዝ ሳዳት ከማል [አቡ መርየም] ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
🎙 በኡስታዝ ሳዳት ከማል [አቡ መርየም] ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
[الحكمة من إيجاب الصوم]
وهي التقوى والتعبد لله ﷻ
والتقوى هي ترك المحارم
وعلى هذا يتأكد على الصائم القيام بالواجبات
وكذلك اجتناب المحرمات
من الأقوال والأفعال
فلا يغتاب الناس ولايكذب
ولا ينم بينهم
ولا يبيع بيعا محرما
ويجتنب جميع المحرمات
فتاوى العثيمين ج19 ص14

💢✅ኢእቲካፍ በምናደርግበት ጊዜ የተወደዱ ተግባሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌✅ኢእቲካፍ ከሌሎች ጉዳዮች ራሱን አግልሎ መስጂድ ውስጥ የሚቆይበት ተግባር በመሆኑ በኢእቲካፍ ጊዜ ሰላት፣ ዚክር፣ ዱዓ (ፀሎት)፣ ቁርአን ማንበብ፣ ምህረትን መማፀንና ሌሎችንም አምልኳዊ ተግባራት በብዛት መፈፀም ይወደዳል::
♻️✅ኢእቲካፍ ለሚፈፅም ሰው የተፈቀዱ ነገሮች
🔹ኢእቲካፍ ላይ ያለ ሰው ምግብ የማይቀርብለት ከሆነ ለመመገብ ለመፀዳዳት ለጀናባ ትጥበትና ውዱእ ለማድረግ ከመስጂድ መውጣት ይፈቀድለታል፡፡
እንዲሁም በጠቃሚ ጉደዮች ከሰው ጋር ማውራት የተፈቀደ ሲሆን ነገር ግን በማይጠቅሙ አሉባልታ ወሬዎች ጊዜውን ማጥፋት ከኢእቲካፍ ዓላማ ጋር ተፃራሪ ነው::ኢእቲካፍ በመፈፀም ላይ ያለን ሰው መጥቶ መጎብኘትና በአንዳንድ ጉዳዮች ማውራት እንግዳውንም ለመሸኘት መውጣት ይፈቀዳል፡፡ ሶፊያ ረድየሏህ ዐንሃ እንዲህ ብላለች
🔹“ነቢዩ(ﷺ) ኢእቲካፍ ላይ ባሉበት በምሽት መጥቼ ሰላም ብዬ ትንሽ ካጫወትኳቸው በኋላ ስመለስ ለመሸኘት ተከትለውኝ ወጡ”::
አልቡኻሪ (2ዐ35) ሙስሊም (2175)
ኢእቲካፍ ላይ ያለ ሰው የመስጂዱን ንፅህና ጠብቆ መስጂድ ውስጥ መመገብ መጠጣትና መተኛት ይችላል፡፡
📌✅ኢእቲካፍን የሚያፈርሱ ነገራቶች
🔹ያለ ምክንያት ከመስጂድ መውጣት የኢእቲካፍ ዋናው መሰረት መስጂድ ውስጥ መቆየት በመሆኑ ያለምክንያት ትንሽ ለመቆየት ቢሆንም እንኳን ሆን ብሎ ከመስጂድ ውጭ መውጣት ኢእቲካፉን ያበላሻል:: አዒሻ ረድየሏህ ዐንሃ እንድህ ብላለች
🔹“ነቢዩ(ﷺ) ኢእቲካፍ ላይ ሆነው ለጉዳይ እንጂ ቤት አይገቡም ነበር፡፡”
አል ቡኻሪ (2ዐ29)
🔹የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም የግብረ ስጋ ግንኙነት በሌሊትና ቤት ውስጥም ቢሆን ኢእቲካፍን ያፈርሳል፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦
وَلَا تُبَـٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَـٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَـٰجِدِ
البقرة: ١٨٧
“እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው”፡፡
አል-በቀራህ 187
ከግብረ ስጋ ግንኙነት ውጭ የዘር ፈሳሽ እንዲፈሰው ማድረግም ኢእቲካፍን ያፈርሳል::
🔹የአእምሮ ጤና ማጣት በእብደት ወይም በስካር አእምሮን ማጣት ኢእቲካፍን ያበላሻል::
🔹የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መምጣት ኢእቲካፍን ይበላሻል፡፡
🔹ከእስልምና መውጣት፡- ከእስልምና መውጣት ስራን ሙሉ በሙሉ ያበላሻል፡፡
አላህ እንዲህ ብሏል፦
لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُكَ
الزمر: ٦٥
“ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል”፡፡
አል-ዙመር 65
ምንጭ፦አል ፊቅሕ ሙየሰር
⤵️⤵️⤵️⤵️

◾️እኛና ምኞታችን
➖➖➖➖➖➖
💦وقال أبو حازم الأعرج رحمه الله :
◾️አቡ ሃዚም አልአእረጅ አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል።
【نحن لا نريد أن نموت حتى نتوب، ونحن لا نتوب حتى نموت】
✅ ተውበት ከማድረጋችን በፊት እስከነወንጀላችን መሞት አንፈልግም። ነገር ግን እስክንሞት ድረስ ተውበት አናደርግም።
📚 أدب الدين والدنيا ص ١٦٩
◾️ምኞታችንና ስራችን አይገናኝም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻ጀነት መግባት እንፈልጋለን ሰበቡን ግን አናደርስም።
🔻ከጀሀነም መራቅ አንፈልግም ነገር ግን ከመጥፎ ስራ አንርቅም።
🔻ኻቲማችን እንዲያምር እንፈልጋለን ነገር ግን መእስያ ላይ ተዘፍቀን እንገኛለን።
🔻ጥሩ ባል/ሚስት እንፈልጋለን እኛ ግን የሌለ ከፋ ነን
👉እነዚህ ምኞቶች የተከለከሉ ሆነው ሳይን የምንመኘውን ነገር ለማግኘት አቅማችን በቻለው ሁሉ ተገቢውን ሰበብ ማድረስ ግን እጅግ አስፈላጊ ነው።
➖➖➖➖➖➖
💦وقال أبو حازم الأعرج رحمه الله :
◾️አቡ ሃዚም አልአእረጅ አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል።
【نحن لا نريد أن نموت حتى نتوب، ونحن لا نتوب حتى نموت】
✅ ተውበት ከማድረጋችን በፊት እስከነወንጀላችን መሞት አንፈልግም። ነገር ግን እስክንሞት ድረስ ተውበት አናደርግም።
📚 أدب الدين والدنيا ص ١٦٩
◾️ምኞታችንና ስራችን አይገናኝም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻ጀነት መግባት እንፈልጋለን ሰበቡን ግን አናደርስም።
🔻ከጀሀነም መራቅ አንፈልግም ነገር ግን ከመጥፎ ስራ አንርቅም።
🔻ኻቲማችን እንዲያምር እንፈልጋለን ነገር ግን መእስያ ላይ ተዘፍቀን እንገኛለን።
🔻ጥሩ ባል/ሚስት እንፈልጋለን እኛ ግን የሌለ ከፋ ነን
👉እነዚህ ምኞቶች የተከለከሉ ሆነው ሳይን የምንመኘውን ነገር ለማግኘት አቅማችን በቻለው ሁሉ ተገቢውን ሰበብ ማድረስ ግን እጅግ አስፈላጊ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔸የፈለገውን የሚያቀና አሏህ ነው!!
ደስ የሚል ዕውነተኛ ቂሳ ናት
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ይችን ዱዐ አብዙ!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ደስ የሚል ዕውነተኛ ቂሳ ናት
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ይችን ዱዐ አብዙ!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የኢባዳ አይነቶችና ድንጋጌዎች
◾️የሌሊት ሶላት ለሚሰግዱ ሽልማቶች
◾️የሱነኑ ራዋቲብ አስደናቂ ጥቅሞች
〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣8⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

🔉 عَدَمُ صَحْةِ هذا الكَلامَ عَنِ ابنِ القيّمِ ⛔
# قال الإمـام ابن القيم رحمه الله:
(لو كانت ليلة القدر ليلة واحدة بالسنة ، لقمت السنة حتى أدركها ، فمـا بالك بعشر ليـال.!!) (بدائع الفوائد ٥٥/١) .
👇👇👇👇
❌❌❌❌◾️ኢብኑል ቀይም እንዲህ አለ። 【ለይለተል ቀድር በአመት ውስጥ አንድ ቀን ነው ያለው ቢባል እሷን ለማግኘት አመቱን ሁሉ (በኢባዳ) በመቆም እጠባበቃት ነበር።】❌❌❌❌❌
🖋 قَالَ المَكِّيُّ :
دَعوةُ المُسلمينَ للخَيرِ وللبِرِّ لا تكون بالجَهالاتِ والنُقُولاتِ الخَاطئة أو المكذوبةِ ، فإنَّ هذا الكلام المُنسوب للحافظِ ابنِ القيّم ليسَ له ولا من كلامه ولا هو في كتابه بدائع الفوائد ولا في غيره من كتبه رحمه الله ، وأسلوب الكاتب ركيكٌ جداً يظهرُ في سَبْكِ العبارات ، وأُنزِّه الحَافِظ ابن القيَّم أنْ يُعبِّر بمثل هذه الركة ، والله أعلم .
○ ليلة الثلاثاء من العَصِيَّة بنغازي
○ التاريخ : ٢٣ - رمضان - ١٤٤٠ﻫـ

آيات بصوت رائع يريح النفوس للقارئ الشيخ مولانا كرتش
Subhaanak سبحانك
👉 ሳያስፈቅድ በቀልብ የሚገባ መሳጭ የሆነ ቂርአት
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላተ ዱሃ መስገድ
〰〰〰〰〰〰
✅ፀሀይ ከወጣች ከ15 ደቂቃ በጏላ ጀምሮ የዙሁር ሰላት ሊገባ የተወሰኑ ደቂቃዎች እስኪቀሩት ድረስ ባሉት ጊዜ ውስጥ ይሰገዳል።
የተወደደች (ሙስተሃብ) ኢባዳ ነው የረከዓው ብዛት ከሁለት 2 እስከ 10 ረከዓ ይሰገዳል ። በጣም ታላቅ(ትልቅ) የሆነ ትሩፋት አለው
✅عن عائشة رضي الله عنها قالت: ((كان النبي صلى الله عليه وسلم يصلي الضحى أربعاً ويزيد ما شاء الله))رواه مسلم
የአላህ መልክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዱሃ 4 ረከዓህ ይሰግዱ ነበር አላህ የፈለገዉን ያህል ይጨምሩም ነበር"
وفي الصحيحين عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: ((أوصاني خليلي صلى الله عليه وسلم بثلاث صيام ثلاثة أيام من كل شهر وركعتي الضحى وأن أوتر قبل أن أنام))
‹‹ወዳጄ (ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ) በሶስት ነገሮች አደራ አሉኝ ከየወሩ ሶስት ቀን መፆም ‹‹ሶላት ዱሃ›› ዊትር ሰግዶ መተኛት፡፡››
✅قال القرطبي رحمه الله : " وصية النبي صلى الله عليه وسلم لأبي الدرداء وأبي هريرة رضي الله عنهما : تدل على فضيلة الضحى ، وكثرة ثوابه وتأكده ، ولذلك حافظا [عليه] ، ولم يتركاه " انتهى من "المفهم لما أشكل من تلخيص مسلم" .
በሌላ ሐዲስ ደግሞ
سَمِعْتُ أَبي برَيْدَةَ ، يَقُولُ : سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " فِي الْإِنْسَانِ سِتُّونَ وَثَلَاثُ مِائَةِ مَفْصِلٍ ، فَعَلَيْهِ أَنْ يَتَصَدَّقَ عَنْ كُلِّ مَفْصِلٍ مِنْهَا صَدَقَةً " ، قَالُوا : فَمَنْ الَّذِي يُطِيقُ ذَلِكَ يَا رَسُولَ اللَّهِ ؟ قَالَ : " النُّخَاعَةُ فِي الْمَسْجِدِ تَدْفِنُهَا ، أَوْ الشَّيْءُ تُنَحِّيهِ عَنِ الطَّرِيقِ ، فَإِنْ لَمْ تَقْدِرْ ، فَرَكْعَتَا الضُّحَى تُجْزِئُ عَنْكَ "
‹‹የአላህ መልክተኛ ﷺ "የሰው ልጅ 360 መለያያ (መገጣጠሚያ) አሉት ።እያንዳንዱ መገጣጠሚያም "ሰደቃ" ያስፈልገዋል" አሉ። የአላህ መልክተኛ ﷺ ሆይ !ይህን ማን ይችላል ? ተባሉ "በመስጂድ ትፍታ ሲያይ በመድፈን በመጥረግ ወይም ከመንገድ ላይ እንቅፋቶችን በማንሳት ሊወጣው ይችላል ይህካዳገተው ግን በአድ---ዱሃ ወቅት ሁለት ረከዓ መስገዱ ይበቃዋል።" በማለት መልሰዋል፡፡››
✅عن أبي هريرة رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : ( لا يحافظ على صلاة الضحى إلا أواب، وهي صلاة الأوابين ) رواه ابن خزيمة ، وحسنه الألباني في "صحيح الترغيب والترهيب" (1/164)
ሰላተ ዱሐ ሰላቱል አዋቢን ተብሎ ይጠራል [የተመላሾች ከወንጀል ወደ ተውበት ተመላሾች የተፀፃቾች የተውበት አድራጊዎች ሰላት ተብላ ትጠራለች።