💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪️ሴት ወጣቶች ሆይ ለወንድ ልጅ ፊትና ከመሆን ተቆጠቡ አላህ መልካሙን ይመናዳችኋል

✍ ኡሙ ዱጃናህ
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❷❺

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   â‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Š
t.me/https_Asselefya1/13649
ኹጥባ [ መልካም ስነምግባር ]
ÂŤ Abu Useymin Âť
☞ የጁሙዓህ ኹጥባ
     〰➖〰➖〰➖

« መልካም ስነምግባር »

√ የመልካም ስነምግባር ልቅና
√ የመልካም ስነምግባር ፍሬዎች


🕌በደቡብ ወሎ ውጫሌ ከተማ አቡበክር መስጅድ { ዙል ሒጃህ 12 / 1444 } የተደረገ !!

🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuUseyminabdurehman
በተደጋጋሚ ስህተት እየሰራህበት ላንተ ያለውን እይታ የማይቀይር ሰው ላንተ በጣም ትልቅ ፍቅር ያለው ሰው ነው።

ይህ ሰው ደግሞ አብዛኛው ጊዜ እናት ነው ምትሆነው። ከእናት ውጪ ከሆነ ደግሞ ላንተ ልክ እንደ እናት ፍቅር ያለው ሰው ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል አለማወቅ ነዉ እራስን መጣል አለ የሀገሬ ሰዉ!! እልፍ እያላችሁ¡

=
የኛ የስደተኞች ሀሳብ ግን መቼ የሚሞላ?

አሁን ጨረስኩ በቃ ሀገር ልግባ ብለን ስንነሳ ሌላ ቀዳዳ ብቅ ይላል ያን ዘጋሁ ብለን ስንነሳ ደሞ ሌላ ብቅ ይላል እህህ ድካም ብቻ.............💧

=
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❷❻

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   â‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Š
t.me/https_Asselefya1/13657
📝እዉነት ነዉ! እኔም አላማረኝ ስንት ሆኖ ያሳደገሽ አባትሽ የት ትተሽ በሱ ልጠራ የምትይ ህዕ¡ ለሁሉም ድንበር አለዉ! ድንበር አትለፉ!!
🍁ወንድሜ ፈልጌህ ነበር የት ነህ⁉️

"ከሰው ሁሉ ለሚስቶቻቸው አዛኞች የሆኑት አህለ ሱና፞ ናቸው። ከሚስት ጋር በመልካም መኗኗር ከሱና፞ ነው።"

ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላ፞ህ
‏قال العلامة الألباني -رحمه الله- :

" ألطف الناس مع الزوجات هم أهل السنة ،
ومن السنة حسن المعاشرة للزوجة ".

📚متفرقات شريط رقم (٢٨٢)

t.me/https_Asselefya1
➭ልቅ መውደድን አትውደድ ☞ራስህን ትጎዳለህ!

➭ልቅ መጥላትን አትጥላ ☞ሌላ ላይ ድንበር ታልፋለህና  !


«ስለዚህ ፍትሀዊ መሆንን ከፈለክ ለሁሉም ወሰን (ድንበር) ይኑርህ ።»

ስትጠላም ሆነ ስትወድ ለአላህ ብለህ ይሁን።

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
🎈ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር🎈

ዉዷ እህቴ የሀዊ እህት ሉባባ ቢንት ሙሉ እንኳን ደስ ያለሽ አላህ ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ

🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

በሸሪአዉ መንገድ ይድመቅ ትዳራችሁ!
ፍቅር ይስፈን ሁሌ በቤት በኑሮችሁ!!

አልህምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ
የፍቅር የደስታ ይሁን  ትዳራቹ!!

ለኡማዉ ጠቃሚ ተቅይ ረቢን ፈሪ!
ሷሊህ ልጅ ይስጣቹ የአለማት ፈጣሪ!!

ዉድቷ እህቴ የዛሬ ሙሽራ!
ይድመቅ ትዳራቹሁ  ከሀላልሽ ጋራ!!

አላህ አይለያቹ ፍቅራቹ ይበርታ!
ቤታቹሁም ይሙላ ሁልጊዜ በደስታ!!

ለውዷ እህቴ ይሁን መልካም ትዳር!
ለውዱ ወንድሜ ይሁን መልካም ትዳር!
ቤታችሁም ይሙላ በሙሃባ ፍቅር!!


✍️أم عثيمين الجامية

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from áˆ’ዳው ኢስላማዊ ድርጅት
የሴት ልጅ ጠላቷ ምርጥ ጓደኛ ብላ የያዘቻት ሴት ናት።

እና እህቴ በስመ ጓደኛ ሚስጥርሽንም ሆነ የግል ጉዳዮችሽን አሳልፈሽ አትስጪ።
የተጣላችሽ ግዜ አሏህ ይሁንሽ


t.me/bint_hashim_aselfiey