💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሙሓደራ 156 አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ግዜ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ወቅታዊ ሙሓደራ

ርዕስ አያመተሽሪቅ

የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ጊዜ❜

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
ለማንም አትንበርከኪ አቋም ያለሽ ሁኚ! ለሄደዉ አታልቅሽ ለመጣዉም ቶሎ አትሳቂ የራስሽ የሆነ አቋም ይኑርሽ !!

=


t.me/https_Asselefya1
«አትከፊ እህቴ»


ያልፍልኛል ብለሽ ስደት ብትጓዢም ፣
አረፋና ኢድ በስራ ላይ ቢያልፍም፣
ፍፁም እዳይከፋሽ መደሰት አይቀርም፣
ለቤተሰብ ስትይ ሁሉን ብትችይም፣
ያልፍልኛል ብለሽ ብዙ ቢከፋሽም፣
የጨለመ መስሎ መንጋቱም አይቀርም፣
እሰዉ ቤት ተቀጥረሽ ስራ ቢበዛብሽ፣

እደዉ እኔ ብቻ እያልሽ በሀሳብሽ፣
ናፍቆት መደሰቱ ቢሆን በሀገርሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ጭራሽ እዳይከፋሽ፣
እድሜ ጤና ሰጥቶ አሏህ እዳደርሽ፣
ቀጥ በይ በሱና በርች በተዉሂድሽ፣

ቀን በቀን ጠንክሪ በኢባዳ ዚክርሽ፣
የተሻለ ሀያት አሏህ ቢወፍቅሽ፣
ስደት በቃ ብሎ ለሀገር ቢያበቃሽ፣
ለአሏህ ተናነሽ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ፣
ሌት ከቀን አስታዉሽዉ በኢባዳ አጥርተሽ፣

ብልጭልጯ ዱኒያ ጭራሽ አትሸዉድሽ፣
በመከፋት ቦታ ደስታ እድወፍቅሽ፣
ተናንሰሽ ስትታይ ለኸለቀሽ ጌታሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ከፊት ነው ያ ደስታሽ፣
በታዘሽዉ ነገር ፈፁም ከተወጣሽ፣
አረህማን ጌታችን ቃል አለዉ ሊረዳሽ፣


  
«እናማ ጀግናዋ»


ወለታሽ ላቅ ያለ ለሰው የምትኖሪ፣
ታላቅ ትንሽ ሳትይ ቤተሰብ አክባሪ፣
የስደቷ ሸማ ለሰዉ እምታበሪ፣
ደስታን ይወፍቅሽ አብበሽም አብሪ፣

በስደቱ አለም ላይ ጭራሽ እዳይከፈሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ደስታን ይወፍቅሽ፣
ብዙ ብትባይም ጭራሽ እዳይከፍሽ፣
የአርሹ ባለቤት አሏህ ይከልልሽ፣
የሱና እንስት ሁኝ የተዉሂድ አርበኛ

ተዉሂድ በመማር ላይ ሁሊም የማተኛ
ድካም እንግልቱ ያልበገራት ጀግና
ኢልምን በመቀስም ላይ የሆነች ገናና

ማየት ሁነሽ ስንሻ፣ይህ ነዉ ያንች ድርሻ፣
 እናማ በሀገሬ አረፍ ላላችሁ፣
 በአፍያ በጤና ቀጣይ ያድርሳችሁ፣


𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐞𝐢𝐝𝐚
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
▪️ሴት ወጣቶች ሆይ ለወንድ ልጅ ፊትና ከመሆን ተቆጠቡ አላህ መልካሙን ይመናዳችኋል

ኡሙ ዱጃናህ
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ


      ↪️  ክፍል   ❷❺

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13649
ኹጥባ [ መልካም ስነምግባር ]
« Abu Useymin »
የጁሙዓህ ኹጥባ
    

« መልካም ስነምግባር »

√ የመልካም ስነምግባር ልቅና
√ የመልካም ስነምግባር ፍሬዎች


🕌በደቡብ ወሎ ውጫሌ ከተማ አቡበክር መስጅድ { ዙል ሒጃህ 12 / 1444 } የተደረገ !!

🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuUseyminabdurehman
በተደጋጋሚ ስህተት እየሰራህበት ላንተ ያለውን እይታ የማይቀይር ሰው ላንተ በጣም ትልቅ ፍቅር ያለው ሰው ነው።

ይህ ሰው ደግሞ አብዛኛው ጊዜ እናት ነው ምትሆነው። ከእናት ውጪ ከሆነ ደግሞ ላንተ ልክ እንደ እናት ፍቅር ያለው ሰው ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል አለማወቅ ነዉ እራስን መጣል አለ የሀገሬ ሰዉ!! እልፍ እያላችሁ¡

=
የኛ የስደተኞች ሀሳብ ግን መቼ የሚሞላ?

አሁን ጨረስኩ በቃ ሀገር ልግባ ብለን ስንነሳ ሌላ ቀዳዳ ብቅ ይላል ያን ዘጋሁ ብለን ስንነሳ ደሞ ሌላ ብቅ ይላል እህህ ድካም ብቻ.............💧

=
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ


      ↪️  ክፍል   ❷❻

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13657
📝እዉነት ነዉ! እኔም አላማረኝ ስንት ሆኖ ያሳደገሽ አባትሽ የት ትተሽ በሱ ልጠራ የምትይ ህዕ¡ ለሁሉም ድንበር አለዉ! ድንበር አትለፉ!!
🍁ወንድሜ ፈልጌህ ነበር የት ነህ⁉️

"ከሰው ሁሉ ለሚስቶቻቸው አዛኞች የሆኑት አህለ ሱና፞ ናቸው። ከሚስት ጋር በመልካም መኗኗር ከሱና፞ ነው።"

ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላ፞ህ
‏قال العلامة الألباني -رحمه الله- :

" ألطف الناس مع الزوجات هم أهل السنة ،
ومن السنة حسن المعاشرة للزوجة ".

📚متفرقات شريط رقم (٢٨٢)

t.me/https_Asselefya1
ልቅ መውደድን አትውደድ ☞ራስህን ትጎዳለህ!

➭ልቅ መጥላትን አትጥላ ☞ሌላ ላይ ድንበር ታልፋለህና  !


«ስለዚህ ፍትሀዊ መሆንን ከፈለክ ለሁሉም ወሰን (ድንበር) ይኑርህ ።»

ስትጠላም ሆነ ስትወድ ለአላህ ብለህ ይሁን።

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1