💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
   

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد .......
ማዳም ቤት ኢድ የምታሳልፎ እህቶቼ አብሽሩ ምንም እንዳይከፍችሁ ይሄም ቀን ያልፍል ኢንሻ አላህ ! አብሽሩልኝ የኔ አበቦች🌹 ስሜቱ ከባድ ነዉ እረዳችሁ አለሁ ግን አብሽሩ ያልፍል!!

=
በአመት አንድ ቀን ብቻ ለሰጋጅ የሚከፈተው መስጂድ
~
* ስሙ:- መስጂደ ነሚራ ይባላል።
* ስፍቱ፦ 110,000 ካሬ ሜትር ከዚህ በተጨማሪ ከኋላ በኩል ጥላ የተሰራለት 8 ሺህ ካሬ ሜትር ክልል አለው።
* ለመጀመሪያ ጊዜ የተገነባው:- በሂጅራ አቆጣጠር በ2ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ ነው። በተለያዩ ዘመናት እየታደሰ ወይም ዳግም እየተገነባ እየሰፋ መጥቷል።
* የመያዝ አቅም፦ 350 ሺህ አካባቢ ሰጋጅ ያስተናግዳል።
* መገኛው:- በዐረፋ ምእራባዊ ክፍል ነው። የተወሰነ ክፍሉ ከዐረፋ ክልል ውጭ ዋዲ ዑረና ላይ ነው የሚያርፈው።
* በአመት አንድ ቀን ማለትም ዙልሒጃ 9 (የዐረፋ ቀን) ሑጃጆች ዙህርና ዐስርን በዙህር ወቅት ይሰግዱበታል።

ምንጭ፦ ዊኪፒዲያ
=
Ibnu Munewor
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
حكم إعطاء الكافر من لحم الأضحية
|| الإمام عبدالعزيز بن باز « رحمه الله تعالى »
أوقات التكبير وعدد التكبيرات في صلاة العيدين

للإمام ابن باز رحمه الله

t.me/https_Asselefya1
عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

 ÂŤáŠĽáŠ•áŠłáŠ• ለ 1444 ተኛዉ የዒድ አልአድሓ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ»

t.me/https_Asselefya1
❝ይድረስ ለኢድ ሶላት ለሚወጡ እህቶች❞
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

☞ የኢድ ሶላት ለወንድም ለሴትም የተደነገገ ኢባዳ ነው። ሴቶች ልክ እንደ ወንዶቹ ለኢድ ሰላት መውጣታቸው የተወደደ ተግባር ነው። እንዲወጡም ታዘዋል። ነገር ግን በምትወጣበት ሰአት እነዚህን መስፈርቶች ልትጠብቅ ይገባል።

①⇘ወፍራም፣ ሰፊ፣ ረጅምና ሁሉ ሰውነቷን የሚሸፍን አለባበስ መልበስ አለባት!

②⇘ሽቶ የሚባል ነገር በፍፁም ሊነካት አይገባም!

③⇘አቅሟ በቻለው ሁሉ ከወንዶች መራቅና ከነሱ ጋር ሳትጋፋ የመንገዱን መሀል ሳይሆን ጫፍ ጫፋን ይዛ መሄድ አለባት!

④⇘በተክቢራም ይሁን በሌላ ድምፇን ዝቅ ማድረግ አለባት!

⑤⇘ጫማዋ ከፍ ብሎ ሲንቋቋ ሰውን የሚጣራ መሆን የለበትም!

⑥⇘የልብሷ ከለር ደመቅ ብሎ የሰውን አይን የሚስብና ጌጣ ጌጦች ያሉበት መሆን የለበትም!

⑦⇘እራሷ ከመፈተንና ሰውን ከመፈተን ጥንቃቄ ልታረግ ይገባል!

⑧⇘ በአረማመዷ፣ በአነጋገሯና በእይታዋ ሀያእ የተላበሰች ልትሆን ይገባል!


☞ምክንያቱም ኸይር እሰራለሁ ብላ ወንጀል ከመሸከም፣ የጀነት ሰበብ አደርሳለሁ ብላ የጀሀነም ሰበብ እንዳታደርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባታል።

☞ በአሁን ሰአት ግን ለኢድ ሶላት ብለው በሚመጡ አንዳንድ ሙስሊም እህቶች እያፈርን አንገታችን እየተደፋ ነው። እስልምና እንዲሁም ሙስሊሞችን እያሰደቡ ነው።

☞ልብሷ ከራሷ ተጣብቆ፣ ሰውነቷን ወጣጥራ፣ ፊቶቿ እግሮቿና እዶቻን ከፍታ፣ ሽቶ ተለቅልቃ፣ ቻፕስቲክ ተቀብታ፣ ቅንድቧን ተቀንድባ፣ የተቀባችውን ሂና እያሳየች፣ የኢትዮጵያ ባንድራ ግምባራ ላይ አስራ፣ ወደ ግራና ቀኝ የሚያወዛውዝ ጫማ ለብሳ፣ ድምፇ ከፍ አድርጋ እየሳቀች፣ ከወንዶች እኩል እየተጋፋች፣ ወንዶችን አፍጣ እያየች፣ በየሱቁ እየተዘዋወረችና ሌሎችም ሙሀለፋቶች በመፈፀም እራሷም ተፈትና ሌላውንም ፈትና፣ እራሷ ወንጀል ውስጥ ከታ ሌላውንም ዘፍቃ የወንጀል መአት ተሸክማ ወደ ቤቷ የምትመለስ አለች።

✑እንዲህ አይነቷ እህት ምናለ እቤቷ በተቀመጠች!

【በድጋሜ የተለቀቀ】
⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11049
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11049
www.masreat.com - Eid Zoom
‏كبعوا ليبلغ تكبيركم عنان السماء
كبروا فإن الله عظيم يستحق الثناء
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر ولله الحمد 🕌

تكبيرات_العيد

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🤚 ወደ ኢድ ሶላት ጉዞ በአድሱ ልብስ እና ጫማ............ልጂነት አላለቀም ቀኑ እስኪደርስ እስክለብሰዉ ብርቅ እንደሆነብኝ ማ በነገራችሁ ህዕ¡ በሉ በፈገግታ ዋሉልኝ አድስ ነገር ካለ ማታ ስመለስ የምለጥፍላችሁ ይሆናል ¡ በየ አላችሁበት አለም ዳርቻ መልካም ዓድ ተመኘሁላችሁ¡¡

✍أم عثيمين الجامية