This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الواجب عند المصيبة الصبر والاحتساب || الإمام عبدالعزيز بن باز « رحمه الله تعالى »
አንዳዴ የዉጭ አየር ያምረናል.......
በተለይ እኛ የማዳም ቅመሞች እና ሸሪዓዊ አለባበስ መስፈርት ካሟላን የሚከለክለን የለም።
ያዉ መሄዴ ነዉ ልላችሁ ነዉ ህእ¡ መኪናም አልሻ የእግር ጉዞ ናፍቆናል ቅመሞች👟👟 ሽዉ¡
አድስ ነገር ካለ የምለጥፍላችሁ ይሆናል እ¡
=
Forwarded from Seid Mussa (ሰዒድ ሙሳ)
صفات المنافقين.pdf
2.3 MB
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ጨረቃ በመታየቱ ነገ ሰኞ የዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
አባቶቻችን ሁለየም የምንወዳቸዉ የልባችን ንጉሶች እንጂ በአመት 1የ የምንወዳቸዉ አይደሉም። አትጃጃሉ የአባቶች ቀን እያላችሁ ሆ!
=أحيوا سنة التكبير
اللہ أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر لا إله إلا الله،
الله أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر ولله الحمد،
اللہ أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر لا إله إلا الله،
الله أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر ولله الحمد،
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
🍁ልበሽዉ ውበት ነዉ ➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ያንችነትሽ ግርማ ውበት የሴትነት፣ ቁንጅናሽ አብቦ የምትፈኪበት ፣ ጌታሽ ያዘዘሽን የምታከብሪበት፣ ከጥላት አለጋ የምትሸሽበት፣ በማንም ማጣጣል ያልተሸነፍሽበት፣ ወብ ነሽ ደመቂበት ጀግና ነሽ ኒቃቢስት፣ እምነትን አክባሪ ጌታሽንም ታዛዢ፣ ልቅ እደሚሆኑት የምትፈነጥዢ፣ ስንቱን አርበተበትሽ በውበትሽ ግርማ፣ የኒቃቧ ንግስት ጀግና ነሽ አንች…
🎈ልበሽው ወበት ነው!!
የኢስላም መገለጫ ክበር ያንችነትሽ፣
የሴትነት ውበት ክብር ነው ጅልባብሽ፣
በርሽ ዝግ የሆነ በመጥፎ እማጠሪ፣
ሽፍንፍኗ ቆንጆ ፈጣሪዋን ፈሪ፣
የማንም አልጫ ዘሎ እዳይወጣብሽ፣
የሴትነት ክብር ጅልባብ ነው ውበትሽ፣
በሱና ተዉበሽ ኒቃብ ስትደርቢ፣
ሁሉም ያከብርሻል ደምቀሽ ስታብቢ፣
ምን ትሆን እያሉ በሩቅ የሚሸሹሽ፣
ድንኳን ለባሽ ብለው ሁሌ የሚያጥላሉሽ፣
ደግሞ እሷ እያሉ ስም ሲለጥፉልሽ፣
ሲያቁት ያንችን ክብር እደዚክ አሉልሽ፣
ቢያቁት ያንችን ወበት እጅጉን ጓጉልሽ፣
ሳያገኙሽ ቀርተዉ ቀንተው አበዱልሽ፣
ትሸፋፈናለች ፈጣሪዋን ፈርታ፣
ማንም ሳያግዳት አምና በዉደታ፣
🎈አወ ዉበትሽ ነው!!
አወ ዉበትሽ ነው የጅልባቧ ንግስት፣
ቁጥብ እቁ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት፣
እምነትን አክባሪ የኢስላም ነሽ ድምቀት፣
አሪያ ሁኛቸው ይህን ለማያቁት፣
ለብሰው ላለበሱት ሙስሊም ነን ለሚሉት፣
ሁሌም ወደ ፊትና ሰውን ለሚጠሩት፣
ተምሳሌት ሁኛቸው ዛሬም ድመቂበት፣
ልበሽዉ ድመቂ ጅልባብሽ ነው ዉበት፣
✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁድን
𝐓𝐞 ~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
የኢስላም መገለጫ ክበር ያንችነትሽ፣
የሴትነት ውበት ክብር ነው ጅልባብሽ፣
በርሽ ዝግ የሆነ በመጥፎ እማጠሪ፣
ሽፍንፍኗ ቆንጆ ፈጣሪዋን ፈሪ፣
የማንም አልጫ ዘሎ እዳይወጣብሽ፣
የሴትነት ክብር ጅልባብ ነው ውበትሽ፣
በሱና ተዉበሽ ኒቃብ ስትደርቢ፣
ሁሉም ያከብርሻል ደምቀሽ ስታብቢ፣
ምን ትሆን እያሉ በሩቅ የሚሸሹሽ፣
ድንኳን ለባሽ ብለው ሁሌ የሚያጥላሉሽ፣
ደግሞ እሷ እያሉ ስም ሲለጥፉልሽ፣
ሲያቁት ያንችን ክብር እደዚክ አሉልሽ፣
ቢያቁት ያንችን ወበት እጅጉን ጓጉልሽ፣
ሳያገኙሽ ቀርተዉ ቀንተው አበዱልሽ፣
ትሸፋፈናለች ፈጣሪዋን ፈርታ፣
ማንም ሳያግዳት አምና በዉደታ፣
🎈አወ ዉበትሽ ነው!!
አወ ዉበትሽ ነው የጅልባቧ ንግስት፣
ቁጥብ እቁ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት፣
እምነትን አክባሪ የኢስላም ነሽ ድምቀት፣
አሪያ ሁኛቸው ይህን ለማያቁት፣
ለብሰው ላለበሱት ሙስሊም ነን ለሚሉት፣
ሁሌም ወደ ፊትና ሰውን ለሚጠሩት፣
ተምሳሌት ሁኛቸው ዛሬም ድመቂበት፣
ልበሽዉ ድመቂ ጅልባብሽ ነው ዉበት፣
✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁድን
𝐓𝐞 ~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ጀግና ነሽ ብርቱ ነሽ አውቃለሁ እህቴ፣ የስደት እንግልት የኔ ማንነትቴ፣ ስራ እንዴት ይዞሻል አፊያ ጤንነት፣ የመፈጠር ትርጉም ድንና ቂርአት፣ አውቃለሁ ብርቱ ነሽ መቸም አትሰንፊ፣ ኢልምን በመፈለግ መርከብ ተንሳፋፊ፣ እናማ በርችልኝ የኔ አስተዋይ ቅመም፣ ሰራሽን አካባሪ ተማኝ ነሽ የማዳም! @ለማዳም ቅመሞች ብቻ ነዉ ok! 🌹ጠንክሩልኝ አበቦቼ 🌹 𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
🍁አንች የኔ ውድ እህት🍁
ለማዳም ቅመሞች ስጦታዬ ነዉ¡
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
የስደቷ እህቴ የኔ ስጦታየ
አንችን ባስብኩ ቁጥር አሰበ አእምሮየ
አሏህ ይጠብቅሽ አዟኙ ጌታየ
የስደት ደካምሽ ባስታወስኩት ቁጥር
ስደት ባትሂድ ብየ ይለኛል እደው ቅር
ግና ጥቅም አለው ድንሽን ማወቅሽ
ልፍት ድካሙንም አሏህ ያቅልልሽ
መልካሙ ነገር ሁሉ ላንች ይወፍቅሽ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገርሽ ያብቃሽ
የተሻለ ሀያት እርዚቅ ይወፍቅሽ
ከመታለል ሲራ አሏህ ይጠብቅሽ
በዙ ሰወች አሉ የስደቷን እንስት ለመብላት የኖሩ
እነ ስግብግቦች እነሞት አይፈሩ
ሰው መስለው በመቅረብ እየለሰለሱ
በሁሏ አውሪ ሁነው እየኮሰኮሱ
አየናቸው እኮ ሂወት ሲያበላሹ
አንችን ቁጥብ እንስት አጥምደው ሲሸሹ
ለማዳም ቅመሞች ስጦታዬ ነዉ¡
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
«የማዳም ቅመሞችዬ የኔ ጀግኖች አላህ ከማዳም ኩሽና እንድያወጣን በነዚህ ዙል ሂጃ 10ቱ ቀኖች በዱዓ እንጠክር አበቦቼ አላህ ከናተ ጋር ይሁን!»=
Forwarded from قناة : درر وفوائد عصيمية
عن عبد الله بن هشام - رضي الله عنه - قال: كان أصحاب النَّبيِّ ﷺ يتعلمون الدُّعاء كما يتعلَّمون القرآن: إذا دخل الشَّهر أو السَّنة: "اللَّهم أدخله علينا بالأمن والإيمان، والسلامةِ والإسلام، وجِوارٍ من الشيطان، ورِضوانٍ من الرحمن".
رواه البغويُّ في معجم الصَّحابة، وإسناده صحيحٌ.
#تغريدات
رواه البغويُّ في معجم الصَّحابة، وإسناده صحيحٌ.
#تغريدات
🇸🇦ስሜቱ........ የአላህ እኛንም ወፍቀን!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " مَا الْعَمَلُ فِي أَيَّامٍ أَفْضَلُ مِنَ الْعَمَلِ فِي عَشْرِ ذِي الْحِجَّةِ ". قِيلَ : وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ قَالَ : " وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْجِعْ بِشَيْءٍ ".
فلا تضيع أعظم وأجل أيام الدنيا، فالعمل فيها خير من كل خير، وأكبر من كل أمر.
فلا تضيع أعظم وأجل أيام الدنيا، فالعمل فيها خير من كل خير، وأكبر من كل أمر.
በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ እስካለን ድረስ ወይ እናስተምር፣ ወይ ደግሞ በሌሎች የሚሰጡ ትምህርቶችን እናሰራጭ። ቲክቶክ ላይ ያለ ሰው ቁም ነገር በማስራጨት ላይ አይቦዝን። በዩቲዩብ፣ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ... ላይ የሚገኙ ቁም ነገሮችንና ገፆችን ፎሎው፣ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር፣ ኮሜንት፣ ኮፒ ፔስት፣ ሪትዊት፣ ... እያደረግን እናሰራጭ። ይህንን ሰናደርግ
1ኛ :- ወደ ኸይር እየተጠራን ነው። ይሄ ትልቅ አጅር ያለው ስራ መሆኑ ግልፅ ነው።
2ኛ፦ ለሚጣሩ አካላት ሞራል እየሰጠን ነው። ይሄ ለበለጠ ጥረት እንዲነሳሱ ሞራል ሊሆን ይችላል።
ኸይር ስራ በተለይም ማስተማርን አንናቅ። የትኛው ስራችን የአላህን እዝነት ለማግኘት ሰበብ እንደሚሆነን አናውቅም። በትንሽ ጥረት ትልቅ ትርጉም ያለውን ኸይር ስራ እንደዋዛ አናሳልፍ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
1ኛ :- ወደ ኸይር እየተጠራን ነው። ይሄ ትልቅ አጅር ያለው ስራ መሆኑ ግልፅ ነው።
2ኛ፦ ለሚጣሩ አካላት ሞራል እየሰጠን ነው። ይሄ ለበለጠ ጥረት እንዲነሳሱ ሞራል ሊሆን ይችላል።
ኸይር ስራ በተለይም ማስተማርን አንናቅ። የትኛው ስራችን የአላህን እዝነት ለማግኘት ሰበብ እንደሚሆነን አናውቅም። በትንሽ ጥረት ትልቅ ትርጉም ያለውን ኸይር ስራ እንደዋዛ አናሳልፍ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor