💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❶❶

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13002
🏷 30ጁዝ ሙሉ ቁርአን

👉በፕሉስቶር የተጫነ!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ethioquran

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman/14704
🏷ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት"

👉በፕሉስቶር የተዘጋጄ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.offline.qaidanurania

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10810
ሳምንት ጁሙዓለት የኛ ሙስሊሞች መስጂድ የወንድሞቻችን ነፍስ አጥፍተዋል አቁስለዋል ያረቢ የነገዋ ቀን የኛ ድል አድርገህ ተዓምርህን አሳየን ከጠላቶቻችን በላይ አድርገን የጠላቶቻችን አንገት አስደፍልን........!!

📩አብሽሩ ዲሉ ከኛ ነዉ ዱዓ ብቻ ነዉ ጠንክሩ!!
መታወቂያ ያልያዘ ሰው እያፈሱ ነው እየተባለ ስለሆነ፤ ያለ መታወቂያ አትንቀሳቀሱ።

(ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ምናለበት ማፍረሳቸውን አቁመው ያፈረሱትን ቢገነቡ?)

منقول
አዲስ አበባ ላይ ነዉ አብሽሩ ጠንቀቅ እያላችሁ!!
የሴቶች ሚና دَوْرُ المَرأَةِ.apk
139.6 MB
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ !!

【 የሴቶች ሚና دَوْرُ المَرأَةِ | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት】

🎙በአቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

☞ከክፍል 01-18 ሙሉ ደርስ

↷የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ↶
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10816

«share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!»
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
القارئ : ماهر المعيقلي
سورة : المعراج ، الآية ٥-٧
❝ተቀርቶ የተጠናቀቀ የከሽፉ ሹቡሓት ደርስ❞
  ă€°âž–〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
   
🗂 የኪታቡ pdf ⇩⇩⇩
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7524
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7524

【ክፍል አንድ】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7521
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7521

【ክፍል ሁለት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7534
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7534

【ክፍል ሶስት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7538
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7538

【ክፍል አራት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7542
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7542

【ክፍል አምስት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7547
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7547

【ክፍል ስድስት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7554
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7554

【ክፍል ስባት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7569
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7569

【ክፍል ስምንት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7579
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7579

【ክፍል ዘጠኝ】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7587
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7587

【ክፍል አስር】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7588
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7588

【ክፍል አስራ አንድ】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7594
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7594

【ክፍል አስራ ሁለት】⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7597
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7597

«ሸር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ !»
【ፂምህን አትላጭ ውበትህ ነው።】


✯ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

«ፂም ከአላህ ዘንድ የተሰጠ የወንድ ልጅ መከበሪያ ነው። በተጨማሪም ከሴት ልጅ የሚለይበት መለያ አድርጎታል። ፂማቸውን ከሚላጩ ከከሀዲያንና አማፅያን መለያም ጭምር ነው። ፂም ለወንድ ልጅ ውበትና የፊት ብርሀን ሲሆን ከሴቶች የተለየበት ጉዳይ ነው።»

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
【 በኡስታዞች እንድሁም በሱና ወንድሞች በግል ጉዳይ እየገባን መዘበራረቅ ልንቆጠብ ይገባናል!! 】

☞እኛ ስለ ግል ሂወታቸዉ ምን አገባን እዉቀት ፈላጊዎች ነን ከሚለቁት ደርስ እዉቀታችን እንቅሰም ከዛ በተረፈ የሚመለከተን ጉዳይ የለም የግል ሂወታቸዉ ጌታቸዉ ይተሳሰባቸዉ። እኛ የራሳችን ነፍስብቻ እንጠብቅ !!በተለይ እኛ ሴቶች አላህ ያስተካክለንና መዘበራረቅ ሆኗል ስራችን!! ያለፈ አለፈ ከአሁን በኋላ ግን ራሳችን ልንቆጥብ! የራሳችን ነፍስ ብቻ ልንጠብቅ ይገባናል!! እከሌ እድህ ሆነ እንድህ አደረገ እረ የኛስ ነገር ሆ!! በቃ በቃ የማንም ኡስታዝ ሆነ የሱና ወንድም የግል ጉዳይ አንድ ሴት ስትረጭ እንዳላይ ወላሒ የሚያስጠላ ፀያፍ ተግባር ነዉ!!ወል ኢያዙ ቢላህ!! ጨርሻለሁ!!

http://t.me/https_Asselefya1
Audio
صلاة الجمعة للشيخ علي الحذيفي

13 ذو القعدة 1444هـ

۞ سورتي العصر و الإخلاص
Audio
▪خطبة الجمعة

🎙للشيخ علي الحذيفي

13 ذو القعدة 1444هـ

t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ÂŤÚŻŮˆŮ†ŮŠŮ€ďŽŻ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة»
ለራስሽ ግዜ ስጪ እህቴ!

ሴት ልጅ ለራሷ ራሷን የምትንከባከብበት የምጠብቅበት ግዜ ያስፈልጋታል ታዲያ አንቺ በየጉሩፑ እና በየቻናሉ ስትሯሯጪ+የመዳም ስራ ተጨምሮበት ምን ግዜ ነው ራስሺን የምትንከባከቢው?

ፀጉርሺ መታጠብ መበጠር እያማረው ተያይዞ ቆይ ነገ እያልሽ የምታቆይው ለምን ? ከራስሽ የሚበልጥ ነገር አለን ?

ሴት እኮ ነሽ ሴት ልጅ ራሷን ካልጠበቀችና ከልተንከባከበች ቶሎ ያለግዜዋ ነው የምትቦሰቃቀለው።

አወቂ ነገ ነገ ዞር ብሎ የሚያይሽ የለም። በራስሽ ጉዳይ ላይ ቢዚ ሁኚ። አሏህ የሰጠንን ጤነኛ ሰውነት አክብሮ የመያዝና የመንከባከብ የሚያስፈልገውን ነገር መስጠት የኛ ስራ ነው።

ንፅህናን እና ራስን መጠበቅ ለሁቱም የሚያስፈልግ ቢሆንም ይበልጥ ደሞ የሚያስፈልጋል
ሴት ነች።

ብዙ እህቶች ሰራቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን በዛች በምተርፋቸው ግዜ በየጉሩቡና ቻናሉ ቢዚ ሲሆኑ ይታያሉ። ግን ለራስሽ ምን ያህል ግዜ ሰተሺዋል? ነው ከራስሽ በተረፈሽ ግዜ ነው ?

በተለይ አረብ ሀገር የምንሰራ እህቶች ያቺን እናት አባቷ ቤት ያለቺዋንማ ተያት እኔ ካንቺ ጋር ነው እያወራሁ ያለሁት።

አረብ ቤት የምስራ  ይበልጥ ራሳችንን ልንጠብቅ  ችልተኝነት ልናስወግድ ይገባናል።

ማረፍ ባለብን ሰዓት እናርፋለን?! መተኛት ባለብን ሰዓት እንተኛለን?! መታጠብ ባለብን ሰዓት እንታጠባለን?! መመገብ ባለብን ሰዓት እንመገባለን?! ወይስ ቆይ እያልን ግዜያችንን ሚድያላይ እናሳልፋለን⁉

በነዚህ በከባባድ በካንሰር በኩላሊት  በሽቶች እየተጠቁ እያየን ያለነው የት ሀገር የሚሰሩ የሚኖሩ እህቶች ላይ ነው? አሏህ ይጠብቀን እና። መሀፀንሽ ልጅ መያዝ አይቺልም የምትባለዋ የት ሀገር ስርታ የገባቺዋ ነች ?

ምን አልባት ዛሬ በጤንነትሽ ተታለሽ ይሆናል ነገ ሀገርሺ ስትገቢ ነው የዛን ግዜ  ቁጭ ብለሽ ስታዳምጪው ነገሩ የሚገባሽ። ይሄን ለማወቅ የገቡትን ጠይቂያቸው አንቺም ባጠይቂያቸው በራሳቸው ሚድያ እየወጡ እያወሩልን ነው አንቺ መማር ከፈለግሽ።

እና እወቂ እህቴ ዛሬ ችላ ያልነው ነገ ዋጋ እንደሚያስከፍለን ጥርጥር የለውም።


ብዙ መፃፍ መናገር የምፈልገው ነገር ቢኖረኚም የመፃፍ እና የማውራት ብዙም ተሰጦ ስለሌለኝ ትንሽ ታስታወስኩሽ ይበቃኛል።

ኡሙ ሩመይሳ
ከአንዋር መስጅድ የምትወጡ እህት ወንድሞቼ፤ ስልካችሁ ላይ የተለያየ files ያላችሁ ወደዚህ ላኩና አጠፋፉት።  Facebook app hide አድርጉ። እየፈተሹና እየያዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ።

Copy