💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የአሕባሾች መንዙማ ➉
Abu Useymin
❝ የአሕባሾች መንዙማ በቁርአን በሀዲስ ሚዛን ....!? ❞

👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!

👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!

     🔖👉ክፍል  ❿

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
☞የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ) ሁልግዜ በንብረት ላይ ብቻ መገደብ ትክክለኛ ግንዛቤ  አይደለም። ውበት፣ መልካም ስነምግባር፣ መልካም ትዳር፣ ጠቃሚ እውቀት፣ ጤንነትና የመሳሰሉት ፀጋዎች የአላህ ሪዝቅ (ሲሳይ) ናቸው። እንዲሁም አላህ ስህተትህንና ነውርህን መሸፈኑና አለማጋለጡ በተጨማሪም እዝነቱ ሪዝቅህ ሊሆን ይችላል። በሰዎች ልቦና ለአንተ ውዴታን ማድረጉም ከአላህ የሆነ ሪዝቅ ነው። የተረጋጋ ልቦና ያለው ሰው በእርግጥም የተሰየሰ ነው። ሪዝቅህን በቁሶች ላይ ብቻ አትገድብ። የተብቃቃህና አላህን አመስጋኝ ሁን።

t.me/abdu_rheman_aman
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ -رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ- قَالَ :

«إِنَّ الْبَيْتَ لَيَتَّسِعُ عَلَى أَهْلِهِ وَتَحْضُرُهُ الْمَلَائِكَةُ وَتَهْجُرُهُ الشَّيَاطِينُ، وَيَكْثُرُ خَيْرُهُ أَنْ يُقْرَأَ فِيهِ الْقُرْآنُ.

وَإِنَّ الْبَيْتَ لَيَضِيقُ عَلَى أَهْلِهِ وَتَهْجُرُهُ الْمَلَائِكَةُ، وَتَحْضُرُهُ الشَّيَاطِينُ، وَيَقِلُّ خَيْرُهُ أَنْ لَا يُقْرَأَ فِيهِ الْقُرْآنُ».

صحيح سنن الدارميّ (٣٣٥٢)

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❿

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12981
Audio
🏷እውነተኛ ተውባን ያደረገ ሰው ባለፈ ነገሩ ሊወቀስ አይገባም !!

🎙ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር

t.me/Muhammedsirage
t.me/MedrestuImamuAhmed
ወንድሜ ልንገርህ በየ ዉስጥ መስመር እየገባህ ሴቶች ጋር አትልከስከስ የምር ለሀጃ ከሆነ ሀጃህ ተናግረህ ዉጣ ከዛ በተረፈ አትመላለስ አርፈህ ቁጭ በልበቃ። ሴቶችኡፎ ናቸዉ ብሎ ወንድምህ አቡ መርየም ነግሮሀል። ሰላሳ ግዜ እየተመላለስክ ልብህን አታቆሽሽ!! 🎈
ናፍቀሽኛል እያልኩ ቃላት እያወጣሁ
ናፍቆቴን ለመግለጽ ለናፍቆት ቃል አጣሁ
ብዙ ቅኔ ያለዉ ናፍቆት ሞልቶት ልቤን
ናፈቅሽኝ እላለሁ ላይገልጸዉ የዉስጤን


✍️የአብደላህ ማሚ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselfya
✍ ውዱ ወንድሜ ትንሽየ ልምከርህ

☞ እንደሚታወቀው ከሪዝቆቹ ሁሉም በእጅ ተሰርቶ የተበላው በጣም ተወዳጅ ነው ይህንን እናውቃለን ።

☞ ስለሆነም ወንድ ልጅ ከምንም ስራ ዘርፍ ይሁን የሆነ #ሙያ ሊኖረው ይገባል አትሸወድ ወንድሜ በቻልከው ያክል ሙያ ተማር ።

☞ቡሀላ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ስትሆን የሚጠቅምህ ነገር ነው ከአስከፊው የሰው ጥገኝነትም ያወጣሀል ።

☞ ቁጭ ብለህ የአባት እና የእናትህን ውርስ አትጠብቅ ፡ እነሱን በመጦሪያህ ሰአት ቁጭ ብለህ አትጦር ወንድም ፡ ተንቀሳቀስ ልፋ ሙያ ልመድ ወገብህን ጠበቅ አድርግ ለልጆችህም ትተርፋለህ ።

☞ነገር ግን ሁሌ የሰውን እጅ ካየህና ምንም የራስህ ሙያ ከለለህ ግን በጣም ከባድ ነው ወንድሜ ።

☞ ስለዝህ እኔም የምልህ ሙያን ተማር ከዲህን ጋር የማይጋጭ የሆነ ፡ ተማሪ ብትሆንም በትርፍ ሰአትህ ሙያ መማር አለብህ ለምን ካልከኝ ወንድ ልጅ የቤተሰብ ኃላፊነት ስላለበት ማለት ነው ።

☞ እኔ ይገርመኛል ሰው ከዝህ ከዝህ እየተሯሯጠ ስራ ሲሰራ አይተው : እነሱ ቁጭ ብለው ምንም ሳይሰሩ ነገር ግን በሚሰራ ሰው ላይ የሚያሾፉ ሰዎችን ሳይ የአእምሮ መዛባት ይሉሃል ይህ ነው ።

👉 ረዛቂው አላህ ቢሆንም ከኛ ሰበብ ማድረስ ያስፈልጋል ስለዝህ ወንዶች ያለ ስራ መቀመጥ ይብቃ ፡ ዳይይይይ ወደ ስራ ..... !!

✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

𝐓𝐞~ t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ ውዱ ወንድሜ ትንሽየ ልምከርህ ☞ እንደሚታወቀው ከሪዝቆቹ ሁሉም በእጅ ተሰርቶ የተበላው በጣም ተወዳጅ ነው ይህንን እናውቃለን ። ☞ ስለሆነም ወንድ ልጅ ከምንም ስራ ዘርፍ ይሁን የሆነ #ሙያ ሊኖረው ይገባል አትሸወድ ወንድሜ በቻልከው ያክል ሙያ ተማር ። ☞ቡሀላ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ስትሆን የሚጠቅምህ ነገር ነው ከአስከፊው የሰው ጥገኝነትም ያወጣሀል ። ☞ ቁጭ ብለህ የአባት እና የእናትህን…
☞ተመከሩ እየሰራችሁ ወንዶች !! በተለይ አረብ ሀገር ሚስቱ ልኮ እግሩ ዘርግቶ ጫት የሚያላምጥ ወንድ አሁን ይሄ ወንድ ነዉ ቱ!! ስሩ ወንዶች ስራ ያስከብራል! ወንድ ልጂ ተፍ ተፍ ሲል እጂጉን ደስ ይላል!! ዝም ብሎ ሲንቀዋለል በየ ሱቅ በር በየ ድንጋይ ላይ ሲጎለት ግን የሌለ ነዉ የሚያስጠላ።

🍁
🍁የገጠር ልጆች ከትዝታ ሰፈር!! ከተሜዎች አይመለከታችሁም!! በጣም ይጣፍጥ ነበርኮ በእርሻ እና በአረም ወቅት የሚበሉ ምግቦች!!
ቂል አትሁን በሴት ገንዘብ ተማምነህ ትዳር አትመስርት  በቻልክ ጊዜ ታገባለህ ባልቻልክ ጊዜ ፆመህ ትኖራለህ ሴት የበላይህ እንድትሆን አትፍቀድላት።
ከቻልክ ሰርተህ አስተዳድራት ካልሆነ ግን ማስተዳደር እስክትችል አርፈህ ቁጭ በል።
ለገንዘብና ለንብረቷ ብለህ አግብተሀት እሱ ሲያልቅ ደሞ ላሽ ትላለህ። ሱብሀነ ረቢ አታፍርም??
ቀድሞውኑ ለሀብት ብለህ ካገባሀት እሱዋን ሳይሆን ሀብቷን እንዳገባህ ቁጠረው ወላህ ደሞ ይህ ነገር አሁን ላይ በዛ ትዳር ሲጠይቅ እሱዋን ሳይሆን ብሯን ሚያገባ ነው ሚመስለው
ጥያቄው ሁላ:-
ስንት አለሽ??
ምን አለሽ??
ሆኑዋል ይህ ደሞ በጣም ሚያስጠላ እና አሳፋሪ ተግባር ነው።
👉ይህ ነገር ግን በብዙቦታ ይደርስብናል
ያጋጥመናል  ከሚገርመው አንድ  እኛሰፍር
ከአርብ ሀገር የመጣች ልጂ ነበርች ቤቷን
አይቶ ብር አላት ብሎ አገባት  በእድሜም ትንሺ በለጥ ትለው ነበር እና  እሷም
እንዳገባችው ቶሎ ወለደች  2ልጆችን
ወለደችለት  ብሩም አለቅ ምንቀር ቤት ብቻ
ምንቢል ጥሩነው ብር ብየ ልጂቱን ሳልፋልጋት አግብቼ ብሩም አለቀ እሷንም
ጠላሗት አለ በጣም ነው የሚገርመኝ
ዛሬው ድርስ ወላሂ  እና ጥሏት ሄደ
እና ስሜት  እየተከተላችሁ የሰው ሂወት
አታበላሹ ብዙ እህቶች በዚህ ጉዳይ
ያለቅሳሉ  እህቶችም  እራሳችሁ
ለማይወዳችሁ ሰው አሳልፋችሁ አትስጡ
መችም ካልታወርን ለገዘብ የቀርበን አይጠፋንም


ደሞ በተለይ ሰለፍይ ከሆነ ወንድ አይጠበቅም። አደራችሁን ወንድሞች


منقول