💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
☞ ሱረቱል_ፋቲሐ ባማረ ድምፅ በአራት አመቷ እህቴ ቲላዋዬን ተጋበዙልኝ ትላቹሀለች…………
ሱና በገጠር«በሶብር»
ኑረድን አል አረቢ
✅ አዲስ ሙሀደራ
➖〰➖〰➖〰

☞ ሱና በገጠር«በሶበር»

🎙በኑረድን አል አረቢ حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ተዉሒድ በገጠር«በየበሎ»
ሸይኽ አህመድ አወቀ
✅ አዲስ ሙሀደራ
➖〰➖〰➖〰

☞ተዉሒድ በገጠር«በየበሎ»

🎙ሸይኽ አህመድ አወቀ حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
የባልሽ ልብ ከቤት ኮብልሎ ከመሄዱ በፊት ጠብቂዉ በደንብ !! ሀቁን ሙይለት ትዛዙ ፈፀሚለት!! ወደ ዉጭ ከኮበለለ ችግርነዉ.......!!

🍁
🍁ሲናደድ እቃ ከሚሰብር ባል ይሰዉራችሁ!!

አትሻብኝ ጌታዬ የኛ ቤት ሰዉየ ሲናደድ እፊቱ ያገኘዉን ነገር ይሰብራል ይሄዉ የሳሎን ጠረጴዛ ሰባብሮ ገላገለን ¡¡
ሞራል መስጠት የብርታት ስንቅ ሲሆን
~
ሞራል ለብዙ ሰዎች ትልቅ ስንቅ ነው። ቀላል በሚመስሉ ማበረታቻዎች ትልቅ ለውጥ ያመጡ ብዙ ሰዎች አሉ። አቅም ሳያንሳቸው በሞራል መቀዛቀዝ ተሰናክለው የቀሩ ስንትና ስንት ሰዎች አሉ።
እዚህ ላይ የራሴን አንዲት ሚጢጢ ገጠመኝ ላንሳ። ልጅ እያለሁ በትምህርት ስለሚገኝ ቁምነገር ይሄ ነው የሚባል ግንዛቤ ባይኖረኝም እንዲሁ ትምህርት በጣም እወድ ነበር። ክፍል በጨመርኩ ቁጥር ግን የመማር ተስፋ እንደሌለኝ እየተሰማኝ መጣ። ይሄ ስሜት ውስጤ ሲያድር ለትምህርቱ የነበረኝም ፍላጎት እየቀዘቀዘ ሄደ። 9ኛው ክፍል ስደርስ ውጤቴ የተወሰነ ቀንሶ ነበር። ይሄ ነገር ምንም የተለየ ስሜት አልፈጠረብኝም። ከውጤቴ መቀነስ ይልቅ በዚህ ደረጃ ስሜት አልባ መሆኔ ገረመኝ። ክረምቱ ይበልጥ ከባድ ነበር። ስሜቴን በሚጎዳ ሁኔታ ውስጥ አሳለፍኩ። 10ኛ ክፍል ረዘም ያለ ጊዜ አሳልፌ ለመመዝገብ ሄጄ ብዙ አንገራግረው ተቀበሉኝ። መፅሐፍ የለኝም። ሌሎችም ብዙ ነገሮቼ አልተሟሉም። አልከታተልም። አላጠናም። ሰው መቅረብ አልፈልግም። ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ አንድ ታች ክፍል እያለሁ የሚያውቀኝ ወንድም ያዘኝና
* "ማትሪክ ተፈታኝ ነህ፤ ለምን አታጠናም? ለምንድነው በዚህ ደረጃ ቸልተኛ የሆንከው?" አለኝ።
- "ለምን አጠናለሁ? ዩኒቨርሲቲ ቀርቶ 11ኛ እና 12ኛ እንኳ መማር እንደማልችል እያወቅኩት ምን አደክመኝ? ወይ የመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም /TTI/ ወይም ግብርና ኮሌጅ ነው የምገባው። ለዚህ ደግሞ ማጥናት አይጠበቅብኝም" አልኩት።
* "እሺ ትምህርትህን መቀጠል አትችልም እንበል፤ ግን መስራት እየቻልክ ውጤትህን ስታበላሽ አይሰማህም?" አለኝ።
ያ ወንድም ይቺን ምልልሳችንን ላያስታውስ ይችላል። እኔን ግን ሙሉ ትኩረቴን ነበር የቀየረችው። የተለየ ተስፋ ባልሰንቅም ያቅሜን መስራት እንዳለብኝ ቆርጬ በሁለት ወር አካባቢ ጊዜ ውስጥ የተለየ ዝግጅት አደረግኩኝ። የአላህ እገዛ ሆኖ ውጤቱም ጥሩ ነበር።
ላወራችሁ የፈልግኩት የኔን እንቶ ፈንቶ መተረክ አይደለም። በዚያ ወንድም - ምናልባትም የጥቂት ደቂቃዎች ምልልስ - ሰበብ ያደረብኝን የውሳኔ ለውጥ መጠቆም ነው የፈልግኩት።
እንዲያውም ከዚህ የኔ የማይረባ ኮተት ይልቅ አንድ አስተማሪ ታሪክ ልጠቁማችሁ። የታሪኩ ባለቤት በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ጫፍ የደረሱት አልኢማም ሙሐመድ ብኑ አሕመድ ብኒ ቃይማዝ አዘሀቢይ ናቸው፣ ረሒመሁላህ። ዘሀቢይ ስለ ሸይኻቸው ዒልሙዲን አልቢርዛሊይ ባወሱበት ላይ ነው ጉዳዩን ያነሱት። አልቢርዛሊይ በአንድ ወቅት ለዘሀቢይ "የእጅ ጽሑፍህ የሙሐዲሦችን የእጅ ጽሑፍ ይመስላል" ይሏቸዋል። አሁን ይቺ ቃል የህይወትን አቅጣጫ የሚቀይር ተፅእኖ ይኖራታል ብሎ ማን ይገምታል? ውጤቱ ግን ፍፁም የማይገመት ነበር። ይቺ ቀላል የምትመስል ንግግር ዘሀቢይ ላይ ትልቅ ተፅእኖ አሳደረች። አልኢማሙ ዘሀቢይ እንዲህ ይላሉ፦
"ይሄ ንግግራቸው እኔ ላይ ተፅእኖ አሳደረ። ሐዲሥ መማርን እንድወድ አደረገኝ።" [አዱረሩል ካሚናህ፡ 4/ 278]
በቃ! ይቺ ቀላል የምትመስል ንግግር አሻራዋ ዘመን ተሻጋሪ ነበር። የአላህ መሻት ሆኖ ዘሀቢይን ያክል እጅግ ትልቅና የበቃ የነቃ የሐዲሥ ሊቅ እንዲገኙ ሰበብ ሆናለች።
እና ለኛ ቀላል የሚመስለን ነገር ትልቅ ተፅእኖ ሊኖረው ይችላልና የሰዎችን ሞራል የሚያለመልሙ፣ የብርታትን ስንቅ የሚያስታጥቁ፣ ለዱንያም ለአኺራም፣ ለእውቀትም፣ ለስራም እገዛ ያላቸው ምክሮችን ለመለገስ ልንሰስት አይገባም። ምን ይታወቃል? የኋላ ኋላ ለትልቅ ኸይር ሰበብ ልንሆን እችላለንኮ።
=
Ibnu Munewor

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
🏷 ማንኛዉም ተጣሪ ዳዕዋ አድራጊ ሊጀምር የሚገባዉ በተዉሒድ ነዉ። ሹሩጡ ላኢላ ሀኢለሏህወነዋቂዱል ኢስላም ክፍል 2 ደርስ የተቀዳ!!

👍በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
🍁ላጤዎችዩ እየተመከራችሁ! ከኡመሩ እናት ዋትሳፕ ስቶሪ የተወሰዴ!!
☞ለማንም ይሁን ለምንም ነገር ምን ለማለት እንደተፈለገ ሳይገባችሁ መልስ አትስጡ !!

【ሳይገባዉ መልስ ለመስጠት መሮጥ ይሄ ትንሽነት ነዉ!! 】 🍁
ሱና እና ቢድዓ በገጠር«በሶበር»
አቡ ሒበቲላህ  ሁሰይን
✅ አዲስ ሙሀደራ
➖〰➖〰➖〰➖

☞ሱና እና ቢድዓ በገጠር«በሶበር»

🎙በአቡ ሒበቲላህ áˆáˆ°á‹­áŠ• حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
«ተዉሒድ በገጠር»
በሸይኽ አህመድ አወቀ
【አዲስ ~ሙሐደራ】
    〰➖〰➖〰

☞ተዉሒድ በገጠር ...(በሶበር)!!!

🎙በሸይኽ አህመድ አወቀ حفظه الله

↶↶⇊↶↶↷↷⇊↷↷⇊↶
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🍁ሲናደድ እቃ ከሚሰብር ባል ይሰዉራችሁ!! አትሻብኝ ጌታዬ የኛ ቤት ሰዉየ ሲናደድ እፊቱ ያገኘዉን ነገር ይሰብራል ይሄዉ የሳሎን ጠረጴዛ ሰባብሮ ገላገለን ¡¡
የአረቦች ፀብ ወዳዉ ጩሀታቸዉ ራስ ያሳምማልጂ ኩርፊያ የሚባል ነገር የለዉም!

እቃዉም ተሰባበረ ቤቱም ተፀዳ ደስ የሚለዉ ጧት ብቅ ስል ታርቀዉ ይሳሳቃሉ! አልሐምዱሊላህ ምናለ የኛም የሀበሾች ፀብእንድህ ቢሆን !? ሀበሻ ከተጣላ ሽማግሌ ሳይጎትት መታረቅ የለም ህዕ¡ አረቦች ግና ራሳቸዉ የሚታረቁ ወዳዉ ተጯጩሀዉ አለቀ ኩርፊያ የለም!!
ይሄ ነገራቸዉ አረቦች ይመቹኛል !! 🍁
Audio
🎙 للشيخ عبدالله البعيجان

۞ سورة آل عمران 92 - 108
የአሕባሾች መንዙማ ➉
Abu Useymin
❝ የአሕባሾች መንዙማ በቁርአን በሀዲስ ሚዛን ....!? ❞

👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!

👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!

     🔖👉ክፍል  ❿

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
☞የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ) ሁልግዜ በንብረት ላይ ብቻ መገደብ ትክክለኛ ግንዛቤ  አይደለም። ውበት፣ መልካም ስነምግባር፣ መልካም ትዳር፣ ጠቃሚ እውቀት፣ ጤንነትና የመሳሰሉት ፀጋዎች የአላህ ሪዝቅ (ሲሳይ) ናቸው። እንዲሁም አላህ ስህተትህንና ነውርህን መሸፈኑና አለማጋለጡ በተጨማሪም እዝነቱ ሪዝቅህ ሊሆን ይችላል። በሰዎች ልቦና ለአንተ ውዴታን ማድረጉም ከአላህ የሆነ ሪዝቅ ነው። የተረጋጋ ልቦና ያለው ሰው በእርግጥም የተሰየሰ ነው። ሪዝቅህን በቁሶች ላይ ብቻ አትገድብ። የተብቃቃህና አላህን አመስጋኝ ሁን።

t.me/abdu_rheman_aman
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ -رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ- قَالَ :

«إِنَّ الْبَيْتَ لَيَتَّسِعُ عَلَى أَهْلِهِ وَتَحْضُرُهُ الْمَلَائِكَةُ وَتَهْجُرُهُ الشَّيَاطِينُ، وَيَكْثُرُ خَيْرُهُ أَنْ يُقْرَأَ فِيهِ الْقُرْآنُ.

وَإِنَّ الْبَيْتَ لَيَضِيقُ عَلَى أَهْلِهِ وَتَهْجُرُهُ الْمَلَائِكَةُ، وَتَحْضُرُهُ الشَّيَاطِينُ، وَيَقِلُّ خَيْرُهُ أَنْ لَا يُقْرَأَ فِيهِ الْقُرْآنُ».

صحيح سنن الدارميّ (٣٣٥٢)

https://t.me/https_Asselefya1