💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
❝ኢስላሚዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

🍁መግቢያ፦ بسم الله الرحمن الرحيم


⇘ምስጋና ለቸሩ ጌታችን ለአላህ የተገባ ነዉ።ላቅ ያለ  የአላህ ዉዳሴና ሙሉዕ ሰላም በመልካሙ አስተማሪያችን ነብዩ ሙሀመድ ይስፈን።

⇘አላህ ሁል ጊዜ በኛ ላይ ፀጋዎቹን ያፈሳል ከፈጠረን ጀምሮ እኛ ላይ የዋላቸዉ ፀጋዎች ቁጥር ስፍር የላቸዉም ለኛ ካለዉ እዝነት የተነሳ በሙሉ እንክብካቤ አንፆ የሚያሳድገንን አስተማሪ ነብዩ ሙሃመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ላከልን!

⇘ነብዩም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም  የተጣላባቸዉን አደራ በሚገባ ለመወጣት  ሲሉ መልካሞ የተባለን ነገር በሙሉ  አስተምረዉ እንድንፈፀመዉ  በትሁት ባህሪያቸዉ  ገፍፍተዉ መጥፎን  ባጠቃላይ ደግሞ  እንድናዉቀዉና  እንድንርቅ አደረጉ ።

⇘የነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም áŠ áˆľá‰°áˆáˆ…áˆŽá‹Žá‰˝ እጂግ በጣም  ብዙ እና ያማሩ ናቸዉ። ይህም የሆነበት ሚስጢር የሰፊ እዉቀትና ጥበብ ባለቤት የሆነዉ ጌታችን አላህ ያወረደላቸዉን ራዕይ አስተማሪ መሆናቸዉ ነዉ።

⇘ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም  ካስተማሩን የላቁ ትምህርቶች ዉስጥ  ኢስላማዊ ስርዓቶች እና  መልካም ስነ ምግባሮች  ይገኙበታል።

⇘ከአላህ ከነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ከቤተሰብ ከጎረቤት ከሙስሊሙ ወይም ከካፊሩ ማህበረሰብ ባጠቃላይ ከታላቁ ጌታና ከመላዉ ፍጡር ጋር ልናሟላቸዉ የሚገቡ ስርዓቶች አስተምረዉናል።

⇘እንድሁም መልካም ባህሪ ወይንም ጥሩ ፀባይ እንድንላበስ  ከመገፍፍትም በላይ "እኔ የተላኩት መልካም ስነ ምግባርን ለማሟላት ነዉ። በማለት ሰፊ  ቦታ እንድንሰጠዉ ነግረዉናል።

⇘በመሆኑም በማንኛዉም ሙስሊም  እነዚህን ኢስላማዊ ስርዓቶች  ጠንቅቆ አዉቆ በየትኛዉም ቦታ ላይ  በመተግበር ልቆ ሊገኝ ይገባል።እንዲሁም ደግሞ  የላቀ ስነ ምግባር  ተላብሶ  የኢስላምን ዉበት ለሌላዉ እምነት ተከታዮች  እያሳየ ወደ ኢስላም ተማርከዉ እንድመጡ በተግባራዊ  ልሳኑ  ሊጣራ ይገባል።

⇘ከሚከተሉት ትምህርቶችየተወሰኑ ኢስላማዊ  ስርዓቶችንና ጥቂት የመልካም ፀባይመገለጫዎችን አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ እንወዳለን።

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል◦◦◦◦◦◦◦

📝أم عثيمين الجامية

⇩⇘⇩⇘⇩⇘⇩⇘⇩⇘⇩⇘⇩
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ صفوان السويكت | ولو جعلناه ملكا لجعلناه رجلا
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
➧ተደቡር አድርጎ ለተጠቀመበት
ልብንም ያጠራል እንደ ነጭ ወረቀት
ለልብ በሽታ ፋቱን ነው መድሀኒት
ቁርዐን ብቻ ነው የአለሙ መልዕክት!

𝐓𝐞 √ t.me/https_Asselefya1
«𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
ኹጥባ የሱና ሰዎች ባይተዋርነት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
❝ የጁሙዓ ኹጥባ ❞
➖〰➖〰➖〰
☜ غربة أهل السنة

☞የሱና ሰዎች ባይተዋርነት!!

🕌 ሃርቡ ሰለፍዮች መስጂድ»

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7526
ዕቅድህ ሳትነግራቸዉ  ዉጤትህን አሳያቸዉ።
ስኬትሽ ከማያስደስታቸዉ ሰዎች እራቂ !!
እርቀሻቸዉ ስኬትሽን ደግመሺ ደጋግመሺ አሳያቸዉ!!


✍️
☞ ሙዚቃ እና ሌሎች ፈሳዶች ላይ ተጠዶ እየተዋለ ቁርአን አልገባኝ አለ እ ? ሁለት ተቃራኒ ነገሮችኮ አብረዉ አይሄዱም አንዱን አንዱ ፈንቅሎ ያወጣዋልጂ!! እናም ቁርአን እንድገባኝ ከፈለግን ከሙዚቃ እና መሠል ነገሮች ሙሉ ለሙሉ መተዉ እና መራቅ ያስፈልጋል ።አለዛ እድሜ ልክ ቢታገሉ ቁርአን እሽ አይልም! ከሙዚቃና ከሌሎች ነገሮች ጋር ! እንስተካከል ማለቴ ነዉ¡ከሰለሙ ስልም ከከፈሩ ክፍርር አሉ ሸይኽ ሙሃመድ ወሌ ረሂመሁሏህ! ✍️
➫የሡናዋ ቆንጆ ዘንካታዋ ጉብል
ሀገር ልገባ ነው ስደት በቃኝ ልትል


አልሐምዱሊላህ!

መንገድሽ ይጠረግ አይኑረው እንቅፋት
ለኔኛ ዱዓ አርጊልን እንዲበቃን ስደት
ከኛ መራቅሽን ምንም ባንወደውም
ላገር መብቃትሽን ፈፅሞ አንጠላውም


➧በሠላም ተገናኝ ከቤተሠቦችሽ

ዲኑን ተማማሩ ከእህት ወንድሞችሽ
ተውሒድ ሡና ፋፍቶ ቢድዓ እንዲሟሽሽ
ይህ ነው ምኞቴን የሡናዋ እህትሺ


🇪🇹  ዜድ  መልካም ጉዞ ሀቢበቲ🇪🇹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➫የሡናዋ ቆንጆ ዘንካታዋ ጉብል ሀገር ልገባ ነው ስደት በቃኝ ልትል አልሐምዱሊላህ! መንገድሽ ይጠረግ አይኑረው እንቅፋት ለኔኛ ዱዓ አርጊልን እንዲበቃን ስደት ከኛ መራቅሽን ምንም ባንወደውም ላገር መብቃትሽን ፈፅሞ አንጠላውም ➧በሠላም ተገናኝ ከቤተሠቦችሽ ዲኑን ተማማሩ ከእህት ወንድሞችሽ ተውሒድ ሡና ፋፍቶ ቢድዓ እንዲሟሽሽ ይህ ነው ምኞቴን የሡናዋ እህትሺ 🇪🇹  ዜድ  መልካም ጉዞ ሀቢበቲ🇪🇹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹…
☞ የኔ ጀግና አላህዬ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሽ ዘቢባዬ ጎበዟ እህቴ ወደ ሀገርሽ መግባትሽ እጂጉ ደስስስስስ ብሎኛል ቀሪ ግዜሽን አላህ መልካም ነገሮች ሁሉ ያግራልሽ ያመቻችልሽ የኢብኑ ተይሚያ እንቁ ጀግና ተማሪ የተማረችዉንም አስተማሪ ሴት ነበረች አላህ መልካም ስራሽ ይቀበልሽ የኔ እህት🌸🌹

✍️ ኡሙ ዑሰይሚን
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላሚዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🍁መግቢያ፦ بسم الله الرحمن الرحيم ⇘ምስጋና ለቸሩ ጌታችን ለአላህ የተገባ ነዉ።ላቅ ያለ  የአላህ ዉዳሴና ሙሉዕ ሰላም በመልካሙ አስተማሪያችን ነብዩ ሙሀመድ ይስፈን። ⇘አላህ ሁል ጊዜ በኛ ላይ ፀጋዎቹን ያፈሳል ከፈጠረን ጀምሮ እኛ ላይ የዋላቸዉ ፀጋዎች ቁጥር ስፍር የላቸዉም ለኛ ካለዉ እዝነት የተነሳ በሙሉ እንክብካቤ…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ስነ ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰


ÂŤ ክፍል  ⓵ Âť

↷የቤት  አገባብና አወጣጥ ስርዓቶች↶


⓵⇝የቤቱን ሰዉ ማስፈቀድ፦ አንድ ሰዉ የራሱ ያልሆነ ቤት ከመግባቱ በፊት  ማስፈቀድ ግደታ ሲሆን  የራሱ ቤት ሲገባም  ቢያስፈቅድ መልካም ነዉ።

{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ لَا تَدۡخُلُوا۟ بُیُوتًا غَیۡرَ بُیُوتِكُمۡ حَتَّىٰ تَسۡتَأۡنِسُوا۟ وَتُسَلِّمُوا۟ عَلَىٰۤ أَهۡلِهَاۚ ذَ ٰ⁠لِكُمۡ خَیۡرࣱ لَّكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَذَكَّرُونَ }
{ فَإِن لَّمۡ تَجِدُوا۟ فِیهَاۤ أَحَدࣰا فَلَا تَدۡخُلُوهَا حَتَّىٰ یُؤۡذَنَ لَكُمۡۖ وَإِن قِیلَ لَكُمُ ٱرۡجِعُوا۟ فَٱرۡجِعُوا۟ۖ هُوَ أَزۡكَىٰ لَكُمۡۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ عَلِیمࣱ }


⇘እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እስከምታስፈቅዱና በባለቤቶቿ ላይ ሰላምታን  እስከምታቀርቡ ድረስ ከቤቶቻችሁ ሌላ የሆኑ ቤቶች አትግቡ።ይህ ለእናንተ መልካም ነዉ። እናንተ ትገነዘቡ ዘንድ (በዚህ ታዘዛችሁ)።በዉስጧም አንድም ሰዉ ባታገኙ  ለእናንተ እስከሚፈቀድላችሁ ድረስ አትግቧት ።ለእናንተ ተመለሱ ብትባሉም ተመለሱ። እርሱ ለእናንተ የተሻለ ነዉ።አላህም  የምትሰሩትን ሁሉ  ዐዋቂ ነዉ።(አል ኑር 27_28)

⇘የኢብኑ  መስዑድ ባለቤት ዘይነብ እንዳሉት ' ኢብኑ መስዑድ" ጉዳያቸዉን ጨርሰዉ  ወደ ቤት ሲመጡ በሚጠሉት ሁኔታ ላይ ድንገት ብቅ ላለማለት ሲሉ  ወደ በር ሲቀርቡ ድምፃቸዉን  ያሰሙ ነበር።

⓶⇝ሰላም ማለት፦ ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አንድን ሰዉየ በአግባቡ  ባለመስፈቀዱ ምክንያት ለአገልጋያቸዉ  እንዲህ ብለዉታል "በአግባቡ  አላስፈቀደምና አሰላሙዓለይኩም ልግባ እንድል ንገረዉ።

⓷⇝ሲገባ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦

ÂŤ بسم الله ولينا وبسم الله خرجنا وعلى الله ربنا توكلنا» 

"ቢስሚላሂ ወለጅና ወቢስሚላሂ ኸረጂና ወዓለላሂ ረቢና ተወከልና" ትርጉም፦በአላህ ስም ገባን በአላህ ስም ወጣን በጌታችን አላህ ተመካን!!

⓸⇝ ጥርስን መፍቅ፦ ዓኢሻ እንዳስተላለፉት ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ቤት ሲገቡ አስቀድመዉ ጥርሳቸዉን ይፍቁ ነበር።

⓹ ቀኝ  እግርን ማስቀደም፦ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ለማንኛዉም መልካም ነገር ቀኝን ማስቀደም ይወዱ ነበር።

⓺ ⇝ሲወጣ ይህን ዚክር ማለት፦

«بسم الله توكت على الله ولا حول ولا قوة بالله»
"ቢስሚላሂ ተወከልቱ አለላሂ ወላ ሃዉለ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ"ትርጉም፦(በአላህ ስም፣በአላህ እመካለሁ፣ብልሀትም ሆነ ሀይል ያለ አላህ የለም።)

✍️ኢንሻ አላህ  ይቀጥላል ◔◔◔◔◔

📝أم عثيمين الجامية

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🍁حال_السلف_مع_القرآن .

✍🏻عن أبي سلمة - رضي الله عنه- قال :

"كان عمرُ رضى الله عنه إذا جلس عنده أبو موسى، ربما قال له، ذكِّرنا يا أبا موسى فيقرأ".

📘[السير (تهذيبه) ( ١/ ٢٨٠) ].

🍁ዕውነት ነው!።

الجاهل ليس من يجهل القراءة والكتابة.. الجاهل من يعرف إتجاه القبلة ولا يصلي

☞መኃይም ማለት ማንበብና መፃፍ የማይችል ማለት አይደለም…መኃይም ማለት የቂብላን አቅጣጫ አውቆ ሶላት የማይሰግድ ሰው ነው!።

✍አብደረህማን አማን

t.me/abdu_rheman_aman
🍁መሳጭ ቂርአት ጋበዝኳችሁ!!

🎙الشيخ علي الحذيفي

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1