💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁ዉበት በሱንዮች🎀

🖋 ሸዋል 24//1444 .h.

መስጂዴ ሱና በደሴ የዳዕዋ ፕሮግራም

@mesjidesunnahbedessie8800
የኔ እህት የሱለይም ማሚ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ

መንገድሽ ይጠረግ አይኑረው እንቅፋት
ለኔም ዱዓ አርጊልን እንዲበቃኝ ስደት
ከኔ መራቅሽን ምንም ባልወደውም
ላገር መብቃትሽን ፈፅሞ አልጠላውም


ዲኑን ተማማሩ ከእህት ወንድሞችሽ
ተውሒድ ሡና ፋፍቶ ቢድዓ እንዲሟሽሽ
ይህ ነው ምኞቴን የሡናዋ እህትሺ


በሰላም ከናፈቅሻቸዉ ቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ ኡኽታዬ🌺

🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🎀 አድርቅሽ እ! የዑሰይሚን እናት

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/LetusfearAllah
🍁ሁሉም ሰዉ ከሚወደዉ ጋር ባይኖርም የሚወደዉን ግን አይረሳም!!
Audio
"በኡስታዝ አቡ ረይስ"ሀፊዘሁሏህ"
❝አዲስ ~ መሃደራ❞
➖➖➖➖➖➖

☞
{ኢኽዋኖች እነማን ናቸዉ?

🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ ሀፊዘሁላህ

➭መስጂዴ ሱና ደሴ የተደረገ!!

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
➲አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል


▪️الطَّلَاقُ مَرَّتَانِ ۖ فَإِمْسَاكٌ بِمَعْرُوفٍ أَوْ تَسْرِيحٌ بِإِحْسَانٍ ۗ وَلَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَأْخُذُوا مِمَّا آتَيْتُمُوهُنَّ شَيْئًا إِلَّا أَن يَخَافَا أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ

➧ፍች ሁለት ጊዜ ነው፤ (ከዚህ በኋላ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ (ለባሎች) አይፈቀድላችሁም፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) በታዘዘችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት፤ አትተላለፏትም፡፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው፡፡

➲ብዙዎቻችን በአሁኑ ጊዜ አላህ ያዘነልን ስንቀር ይሄን የቁረአን አንቀፅ ተግባራዊ የሚያደርገው የለም! ሀቂቃ ትዳር የአላህ መገጠም ነው የእኛ ምርጫ ሳይሆን ከተቻቻልን እንኗኗራለን የማንቻቻል ከሆነ ለምን በሰላም አንለያይም ለምን አንዱ አንዱን ይበድላል?

➭ወንድሜ ሆይ በስርህ የምታስተዳድራትን ሚስትህን ለምን ትበድላታለህ ትዳራችሁ የማይቀጥልና የማትቻቻሉ ከሆነ ለምን በሰላም አትሸኛትም ሚስትህ ባትሆን የሱና እህትህ አይደለች ግደታ ያንተ ሚስት ካልሆነች መበደል አለባትን ለምን? እህትህን ማንም ሰው እንድበድላት እንዳሰቃያት እንደማትፈልገው ሁሉ አንተም የሰውን እህት አትበድል።

➧አንቺም ውዳ እህቴ ትዳርሺ ሳይሳካልሺ ቀርቶ መለያየት ከመጣ ብዙ ወሬ አያስፈልግም አላህ ለአንች አልቀደረውም ስለዚህ ወንድምሺን አትበድይ አላህ ላንቺ ያለውን እስከሚሰጥሺ ድረስ በሶብር ጠብቂ ትዕግስት ይኑርሺ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ በደልን በራሱ ላይ እርም አድርጓል ! አላህ እኛንም እናንተንም እርስ በርሳችን ከመበዳደል ይጠብቀን!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
❝ማነዉ ፍራዉ ማነዉ አራዳዉ❞
በአቡ መርየም «ሳዳት ከማል»
🎀 ማነዉ ፍራዉ ማነዉ አራዳዉ!!

🎙በአቡ መርየም «ሳዳት ከማል»

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/https_Asselefya1/12636
እናት እና አባትሽ አክብሪ ክብርሽ ናቸዉ።

🎈
ኡስታዝ አቡ ረይስ ከኢኽዋኖች ጋር ያደረገው ውይይት ሳታደምጡ ያለፋችሁ በዚህ ግቡ በቅደምተከተል ታገኙታላችሁ

https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Voice message
ገጣሚው ይህን የሚያስለቅሰ ፎቶ ከተመለከተ ብኃላ…እንድህ ሲል ገጠመ…⇗
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
Voice message
በሳቅ ሸይኽ ባሏ ጋር አመዳም መስላ የምትቀመጥ አላሉም ህዕ¡ ሴቶች ጉድ ፈላ ህእ ¡¡
Audio
🎙القارئ : الشيخ - سعود الشريم

سورة. : الواقعة

🍁ከቁርአን ጋር እንኑር!!
ለትዳርሽ ትኩረት ሰጥተሽ ምረጪ ህይወትሽ ነዉና። ሰዎች ስለገፍፎሽ ዘለሽ አትግቢ!! በደንብ አስቢበት! በደንብ አጣሪ! ከቤተሰብሽ ሹራ አድርጊ! ቤተሰብ ይግባበት! እሱ ማሬ ማሬ ስላለሽ ቤተሰብሽ ጥለሽ እንዳትገቢ ነገ መመለሻሽ እሰቢ በጥቅሉ አንቺም በደንብ አስበሽ ቤተሰብ መክረሽ ይሁን ትዳርሽ! ሰዎች ስለገፍፎሽ በስሜት ተነስተሽ እንዳትገቢ!! ✍️

https://t.me/https_Asselefya1
☞ሴት ሆይ! አባትሽ ሸኚቶሽ ስደት ስትመጪ አባትሽ ሊቀበልሽጂ ከነመፈጠርሽ የማያቅሽ ወንድ
በድንገት ኒካ ስላደረገ እሱ ጋር እንድቀበልሽ አትፍቀጂ ሆ!! አባትሽ ተቀብሎሽ በክብር ከአባትሽ ቤት ይዉሰድሽ!! ለግዜዊ ስሜት አትሸነፊ ለነገዉ ህይወትሽ አስቢበት!! ከቦሌ የማታቁት ወንድ ጋር የምትሄዱ ሀቂቃ ይሄ የሚደብር ነዉ እሺ ታግሳችሁ ከቤት ይዉሰድሽ አለቀ ለምን ቤተሰብ እንዴሌለዉ ከመንገድ ይወስድሻል እ ¡¡ እንደኔ ከጠለፍ ምንም አሳንሼ አላየዉም ኒካ አለ እንጂ ሌላዉ ጠለፍ በይዉ ህዕ¡¡ የቤተሰብ ክብራቸዉ ጠብቂ ከመንገድ አትሂጂ ከቤታቸዉ መርቀዉ ይሸኙሽ!!ይሄ የሚሻልሽ! ሂወትሽም የሚጣፍጥልሽ!! ይሄ ከመንገድ የሚሄዱት ጥንዶች የብዙዎች ሰምሮ አላየነዉም! ከአባታቸዉ ቤት የተወሰዱ ግን የብዙዎች ሰምሮ አይተናል የነ ማሚ ዱዓ ነዋ!! እናም ከቦሌ ወደ አባትሽ እንጂ ወደ ኒካ ላደረግሺዉ ሰዉየ አትጎተች!! ለራስሽ ብየ ነዉ እሺ ክብርሽ ጠብቂ በጎተቱብሽ አትጎተች!!ፀኑ አቋም ይኑርሽ!!!
ጨርሻለሁ✍️


𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1