💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
የኢትዮ ሰለፊዮች 10 አይበልጡም⁉️⁉️⁉️

الله الله في أهل السنة

የማይሰማ ጉድ የለም الله المستعان
🎈እከሊት ቆንጆ ናት ከተባለ የቁንጂናዋ ቦታ ፊቷ ነዉ የሚገለፀ ስለዘህ ፊትሸን በኒቃብ እንጂ በሜካፕ አትሸፊኝ። ✌️ኒቃብሽ ልበሺ!!

🎙ወንድሜ አቡ ሒበቲላህ ሀፊዘሁሏህ

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
"አልተውሽም"
➖➖➖➖

የልጅነት ፍቅሬ
የተስፋዬ ፍሬ
የእድሜ ልክ ማገሬ
አልተውሽም ፍቅሬ
ከሜዳ ላይ ጥዬሽ
እንዲበላሽ አውሬ
አላደርግም ማሬ።

አንቺ ማለት ለኔ......
የልጅነት ውበት
የድካሜ ብርታት
የናፍቆቴ ጥማት
ባለቤቴ እኮ ነሽ።

አልተውሽም ፍቅሬ
አንቺን ይዤ ስሄድ
ተራራው ሜዳ ነው
ፀሀዩ ብርታት ነው
እርጅናው ምርኩዝ ነው

አንቺን ከተውኩ ግን
ሜዳውም ይሆናል ተራራ
እኔም እደክማለው በፀሀይ ጠራራ
እርጅናውም ቢሆን ሬት ነው መራራ።

አልተውሽም ፍቅሬ.....
የጥንቱ ቃላችን ላልተውሽ ላተይኝ
የተማማልንበት መቼ ተዘነጋኝ

ልክ እጅሽን ስይዝ.....
ብርሀን ይታየኛል
ጉልበት ይኖረኛል
ማርጀቴ ይጠፋኛል።

እናም አልተውሽም....
ገላችን ቢያረጅም
ፍቅር አያረጅም
አንቺም እንዳተይኝ
እኔም አልተውሽም
በቃ....አልተውሽም

✍️منقول
🎀 ነግሬሽ ነበረ...
➬➬➬➬➬➬➬

➧ነግሬሽ ነበረ.!

ሴት ከእንቁ በላይ ነች ክብሯን ከጠበቀች
ከእንቁላል በታች ነች ክብሯን ካላወቀች።
ክብር ያላቸው ሴቶች
እንቁ ገላቸውን ፣ ላወቁት አይሸኙም
አልጋ ስላገኙ ፣ ካገኙት አይተኙም።


➧ነግሬሽ ነበረ.!

ቁንጅና ብቻውን ፣ በሴት ላይ ያስጠላል
ውድ የሆነ ነገር
ያለቦታው ሲገኝ ፣ መርከስ ያስከትላል።

➧ነግሬሽ ነበረ.!

ክቡር ሴትነትሽ ፣ በውበት ሲታበል
ገላሽ ብዙ ገላ ፣ ለምዶ ሲከነበል
"አንቺን ያገባ ሰው
ሚስት አገባሁ ሳይሆን ፣ ህዝብ አገባሁ ይበል።"


➧ነግሬሽ ነበረ.!

አንቺና ሀገሬ
አንድ ናችሁ ብዬ ፣ ምትመሳሰሉ
የመጣ በሙሉ

ደፍሯችሁ ይሔዳል ፣ ድንግል ነን ስትሉ።
አንቺ ግን እንዲህ ስል
ይሳደባል ብለሽ ፣ ታወሪያለሽ አሉ
ልክ ነሽ አንዳንዴ!

እውነቶች ውሸት ፊት ፣ ስድብ ይመስላሉ!!!

✍️منقول
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ነው ትክክለኛ ሰለፍ ማለት ያልሰማ ይስማ እዲህ ልብ ውስጥ ትርትር ብላ ምትገባ ቪዲዮ ብትደመጥ ማትጠገብ !!


𝐓𝐞« https://t.me/abuabdirehim
🎈ከዋትሳፕ መንደር የተገኜ.....!! ነቃ በሉ !
«ጀግና ይሁን ልብህ»
በኑረድን አል አረቢ
👍 ጀግና_ልብ_ይኑርህ‼

የቢዲዐ የሽርክ ብዛት ይቆርቁርህ፡
በጥመት ቡድኖች መጨቆን ይምረርህ፡
ሀቅን ይዘህ ተነስ ጀግና ልብ ይኑርህ፡


  🎙በኑረድን አል አረቢ

https://t.me/https_Asselefya1
ሶስት ታላላቅ ወንጀልን የማጠቢያ ወንዞች
〰〰〰〰〰➰➰➰〰〰〰〰

🍁 ነገ የውመል ቂያማ በጀሀነም እሳት ወንዝ ውስጥ ከመታጠብህ በፊት ዛሬውኑ ወንጀልህን
👉 በተውበት
👉 በመልካም ስራ እና
👉 በሶብር
ወንዞች ውስጥ ልታጥብ ይገባሀል።

⇢⇡⇠
  እህቴ ሆይ......
  
የሚፃፍ የሚነበብ የሚያስተምር የሚማርክ ውብ የሆነ ታሪክ ይኑርሽ.!!

አድማጭ ብቻ ሳይሆን አንባቢም ፀሀፊም ሁኚ!!  አንቺ ማለት ጉልህ አስተዋፆ ማበርከት የምትችዪ እና ብዙ ሀላፊነት የሚጠበቅብሽ እንስት ነሽ!!!

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
Audio
▪︎سورة البقرة بصوت القارئ الشيخ مصطفى_الفرجاني قالون عن نافع

🎈ተጋበዙልኝ መሳጭ ቂርአት....!!

https://t.me/https_Asselefya1
➰ጓደኞችህን ለይ።
  ➙➙➙➙➙
ጓደኛህ ወይ የምትጠቅመው ወይ የሚጠቅምህ መሆን አለበት። ከዚህ ውጭ የሆነ ጓደኛ የፋንዲያ ያክል ዋጋ የለውም።

ከማቃለ ኡስታዝ ኢብኑ መነወር

✍️T,S
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁ዉበት በሱንዮች🎀

🖋 ሸዋል 24//1444 .h.

መስጂዴ ሱና በደሴ የዳዕዋ ፕሮግራም

@mesjidesunnahbedessie8800
የኔ እህት የሱለይም ማሚ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ

መንገድሽ ይጠረግ አይኑረው እንቅፋት
ለኔም ዱዓ አርጊልን እንዲበቃኝ ስደት
ከኔ መራቅሽን ምንም ባልወደውም
ላገር መብቃትሽን ፈፅሞ አልጠላውም


ዲኑን ተማማሩ ከእህት ወንድሞችሽ
ተውሒድ ሡና ፋፍቶ ቢድዓ እንዲሟሽሽ
ይህ ነው ምኞቴን የሡናዋ እህትሺ


በሰላም ከናፈቅሻቸዉ ቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ ኡኽታዬ🌺

🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🎀 አድርቅሽ እ! የዑሰይሚን እናት

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/LetusfearAllah
🍁ሁሉም ሰዉ ከሚወደዉ ጋር ባይኖርም የሚወደዉን ግን አይረሳም!!
Audio
"በኡስታዝ አቡ ረይስ"ሀፊዘሁሏህ"
❝አዲስ ~ መሃደራ❞
➖➖➖➖➖➖

☞
{ኢኽዋኖች እነማን ናቸዉ?

🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ ሀፊዘሁላህ

➭መስጂዴ ሱና ደሴ የተደረገ!!

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
➲አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል


▪️الطَّلَاقُ مَرَّتَانِ ۖ فَإِمْسَاكٌ بِمَعْرُوفٍ أَوْ تَسْرِيحٌ بِإِحْسَانٍ ۗ وَلَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَأْخُذُوا مِمَّا آتَيْتُمُوهُنَّ شَيْئًا إِلَّا أَن يَخَافَا أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ

➧ፍች ሁለት ጊዜ ነው፤ (ከዚህ በኋላ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ (ለባሎች) አይፈቀድላችሁም፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) በታዘዘችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት፤ አትተላለፏትም፡፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው፡፡

➲ብዙዎቻችን በአሁኑ ጊዜ አላህ ያዘነልን ስንቀር ይሄን የቁረአን አንቀፅ ተግባራዊ የሚያደርገው የለም! ሀቂቃ ትዳር የአላህ መገጠም ነው የእኛ ምርጫ ሳይሆን ከተቻቻልን እንኗኗራለን የማንቻቻል ከሆነ ለምን በሰላም አንለያይም ለምን አንዱ አንዱን ይበድላል?

➭ወንድሜ ሆይ በስርህ የምታስተዳድራትን ሚስትህን ለምን ትበድላታለህ ትዳራችሁ የማይቀጥልና የማትቻቻሉ ከሆነ ለምን በሰላም አትሸኛትም ሚስትህ ባትሆን የሱና እህትህ አይደለች ግደታ ያንተ ሚስት ካልሆነች መበደል አለባትን ለምን? እህትህን ማንም ሰው እንድበድላት እንዳሰቃያት እንደማትፈልገው ሁሉ አንተም የሰውን እህት አትበድል።

➧አንቺም ውዳ እህቴ ትዳርሺ ሳይሳካልሺ ቀርቶ መለያየት ከመጣ ብዙ ወሬ አያስፈልግም አላህ ለአንች አልቀደረውም ስለዚህ ወንድምሺን አትበድይ አላህ ላንቺ ያለውን እስከሚሰጥሺ ድረስ በሶብር ጠብቂ ትዕግስት ይኑርሺ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ በደልን በራሱ ላይ እርም አድርጓል ! አላህ እኛንም እናንተንም እርስ በርሳችን ከመበዳደል ይጠብቀን!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
❝ማነዉ ፍራዉ ማነዉ አራዳዉ❞
በአቡ መርየም «ሳዳት ከማል»
🎀 ማነዉ ፍራዉ ማነዉ አራዳዉ!!

🎙በአቡ መርየም «ሳዳት ከማል»

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/https_Asselefya1/12636