ሞት እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ!
ኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
ልብን ሞቅ ሞቅ የሚያደርግ ሙሃደራ
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
☞ ሞት እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን
ተገዛ (አምልክ).......!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶
t.me/https_Asselefya1/12511
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
☞ ሞት እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን
ተገዛ (አምልክ).......!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶
t.me/https_Asselefya1/12511
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➬በቲክቶክ ወጥቶ መጨፈር ጀግንነት ሳይሆን ጂልነት ነዉ እህቴ ይቅርብሽ ጭፈራ አያዋጣሺም የዛሬ አድናቂሽ አጨብጫቢሽ ነገ አላህ ፊት አይጠቅምሺም ተመለሽ እቴዋ ወደ ጌታሽ ይብቃሽ መጃጃሉ✍️↷በቲክ ቶክ ለተሸወዱ አጭር ምክር↶
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
↷በቲክ ቶክ ለተሸወዱት አጭር ምክር ↶
☞You tube
☞Tik tok
☞subscribe
☞ሰበር ዜና በማለት ጊዜያችሁን አትግደሉ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10700
☞You tube
☞Tik tok
☞subscribe
☞ሰበር ዜና በማለት ጊዜያችሁን አትግደሉ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10700
የአቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት ቻናል
↬ዘወትር ምሺት የተለያዩ ኪታቦች ይቀራሉ በወንድማችን አብዱረህማን ገብተዉ ይጠቀሙ!!
↝ሸር በማድረግም የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
↷↷↷↷⇊⇊↶↶↶↶↶↶
http://t.me/abuabdirehim
http://t.me/abuabdirehim
↬ዘወትር ምሺት የተለያዩ ኪታቦች ይቀራሉ በወንድማችን አብዱረህማን ገብተዉ ይጠቀሙ!!
↝ሸር በማድረግም የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
↷↷↷↷⇊⇊↶↶↶↶↶↶
http://t.me/abuabdirehim
http://t.me/abuabdirehim
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞አላህ አልቀደረልንም ብለን በዉዴታ የምንቀበለው ነገር እንጂ አለፈን ብለን የምንቆጭበት ዕድል የለም።ጌታዬ ሆይ እኛ የጓጓንለትን ሳይሆን አንተ የተሻለ ነው ያልከዉን ነገር ስጠን።
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
አንዳዴ........
✍
ድክሞ ይለናል¡ አማን እደሩ! የነገ ሰዉ ይበለን የተለያዩ ነገሮች የምንለጥፍ ይሆናል¡
✍
«ውዷ―እህቴ»
ትዕግስትን( ሶብርን) ስንቅሽ!
የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!
ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!ـ
"ዒልምን ከመፈለግ አትሰልች።
(فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ)
النحل:﴿٤٣﴾
« የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡»
(አል ነህል: 43)
የማታውቂውን ነገር ጠይቂ እወቂ
አትፍሪ ተማሪ በተውሒድ በሱና ተበሰሪ
በእምነትሽ አልባሣት ኩሪ ጠንካሪ እንስት ሁኚ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
ትዕግስትን( ሶብርን) ስንቅሽ!
የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!
ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!ـ
"ዒልምን ከመፈለግ አትሰልች።
(فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ)
النحل:﴿٤٣﴾
« የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡»
(አል ነህል: 43)
የማታውቂውን ነገር ጠይቂ እወቂ
አትፍሪ ተማሪ በተውሒድ በሱና ተበሰሪ
በእምነትሽ አልባሣት ኩሪ ጠንካሪ እንስት ሁኚ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
ባልሽ ያገባሽ አዛኝ፣ ትሁት፣ ሲከፋዉ አፅናኝ፣ የደስታዉ ዶክተር እንድትሆኝለት እንጅ ፌደራል ፖሊስ ሆነሽ ሲወጣ ሲገባ ቁም ተራመደ አሳርፍ 100 ዉረድ 200 እያልሽ ፊትሽን እንደ ደርግ አኮሳትረሽ እንደክረምት ደመና አጥቁረሽ እንድትጠብቂዉ አይደለምና ተጠንቀቂ። ሴቶች እ👆 እኔ አላልኩም ኮፒ ነዉ!!
🍁➴ t.me/https_Asselefya1
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❺
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12532
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❺
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12532
ና ልውሰድህ ወሎ
➖➖➖➖➖➖
🍁 ኮፒ ከዚሁ ሰፈር!
𝐓𝐞 √« t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖
ማንስ ሊጠይቅህ ለምን መጣህ ብሎ
እጆቹን ዘርግቶ አቅፎ ተቀብሎ
እግርህን አጣጥቦ አድርቆ ወልውሎ
ቡናውን አቅርቦ አወል ቶና ብሎ
ያስተናግድሃል አርሂብ ግባ ብሎ
ሀገሬን ላሳይህ ና ልውሰድህ ወሎ
ከሸጋወችአገር ከደጋጎችመደርወሎ!!!🍁 ኮፒ ከዚሁ ሰፈር!
𝐓𝐞 √« t.me/https_Asselefya1
🍁 ከብዙ ድካም በኋላ ስኬት አለ!!
በወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ወደሚድያ ብቅ ካለበት ስዓት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በተለያዩ ግዜ እና ቦታ የተደረጉ ሙሃደራዎች ለአድማጮች ይመች ዘንድ ለብቻ ቻናል ላይ ሰፍረዉ ይገኛሉ! ገብተዉ ያድምጡ!
✍️𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐀𝐫𝐚𝐠𝐚𝐰
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/MuhaderahChannel
http://t.me/MuhaderahChannel
በወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ወደሚድያ ብቅ ካለበት ስዓት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በተለያዩ ግዜ እና ቦታ የተደረጉ ሙሃደራዎች ለአድማጮች ይመች ዘንድ ለብቻ ቻናል ላይ ሰፍረዉ ይገኛሉ! ገብተዉ ያድምጡ!
✍️𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐀𝐫𝐚𝐠𝐚𝐰
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/MuhaderahChannel
http://t.me/MuhaderahChannel
የአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ሙሃደራዎች
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
🎙በአማረኛ ቋንቋ የተደረጉ ሙሀደራዎች☟
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/7
t.me/MuhaderahChannel/7
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/335
t.me/MuhaderahChannel/335
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/488
t.me/MuhaderahChannel/488
🎙በትግርኛ ቋንቋ የተደረጉ ሙሀደራዎች☟
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/512
t.me/MuhaderahChannel/512
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/539
t.me/MuhaderahChannel/539
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/569
t.me/MuhaderahChannel/569
☞ለናሙና ያክል የተዉጣጡ በዉስጡ የተለያዩ ሙሃደራዎችን ያገኛሉ!!⇧⇧⇧
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
🎙በአማረኛ ቋንቋ የተደረጉ ሙሀደራዎች☟
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/7
t.me/MuhaderahChannel/7
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/335
t.me/MuhaderahChannel/335
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/488
t.me/MuhaderahChannel/488
🎙በትግርኛ ቋንቋ የተደረጉ ሙሀደራዎች☟
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/512
t.me/MuhaderahChannel/512
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/539
t.me/MuhaderahChannel/539
↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/569
t.me/MuhaderahChannel/569
☞ለናሙና ያክል የተዉጣጡ በዉስጡ የተለያዩ ሙሃደራዎችን ያገኛሉ!!⇧⇧⇧
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ኒቃቡን''ልበሽው'' ታምሪያለሽ»!!
--------------------------------------
የመሸፋፈንን ውብ ጣዕም ቅመሱት፡
እህቶች በአሏህ ኒቃቡን ልበሱት፡
ኒቃብን በሸርጡ መልበስ ያስከብራል፡
ከድሮኗ በላይ ጠላት ያሸብራል፡
ጥቁር ብርሀን ነው እውነትን ይጣራል፡
በዋልጌ ወጣቶች እንዳትደፈሩ፡
ኒቃቡ የትም ቦታ ልበሱት አትፍሩ፡
----------------------------------------
➥ኒቃቢስቷ..ሆይ..!!
ዘውድ መድፋትሽን ጠላትሽ መስክሯል፡
ኒቃብ በመልበስሽ ውበትሽ ተከብሯል፡
በየ አደባባዩ ይቅርብሽ መኳኳል፡
ኒቃብ መልበስሽ ነው የውበትሽ አስኳል፡
----------------------------------------------
ዱርዬ ኮረኮር እንዳያስብ ተንኮል፡
ወንድ እንዳይሳሳት በአይነ-ጭራሽ ሚስኮል፡
ተሸፈኝ አደራ ጀግናዬ ልምከርሽ፡
ኒቃብ ድምቀትሽ ነው እውነቱን ልንገርሽ፡
-------------------------------------------
ወንዱ ቀሚስና-ልበስ ግሩም ጥምጣም፡
እህቴም ኒቃቡ- ያምርብሻል በጣም፡
ይጩህ ጠላታችን ምንም አያመጣም፡
የኛ በእምነት መፅናት እሱን ካቆሰለው፡
የእህቴ ኒቃብ ፊቱን ካከሰለው፡
ይህ ምቀኝነቱ መልካም ከመሰለው፡
ከሀዲያን በሙሉ ሲጓዙ በራቁት፡
ሙስሊም ሴቶች ደግሞ ኒቃቡን አጥልቁት፡
ክብራችን መሆኑን እያዩ ይወቁት፡
----------------------------------------------
ነብዩ በአንድት ሴት ጦርነት ዘምተዋል፡
የልብሱን ደረጃ ክብሩን መልሰዋል፡
ለዚህ ጂልባብ ሲባል ሶሀቦች ሞተዋል፡
አይሁዶች ጋር ገጥመው ድልም አድርገዋል፡
ደም ተከፍሎለታል ለዚህ ልብስ ሲባል፡
ሙስሊሙ ከእንቅልፍህ ልትባንን ይገባል፡
ለዱንያ አትጨነቅ ይመሻል ይነጋል፡
ግን ኢስላም ተደፍሮ መኖር ምን ያደርጋል!!?
--------------------------------------------------
ኒቃቡ ድንኳን ነው ተብሎ ሲነገር፡
ባይተዋር ስንሆን በዚህች ጉደኛ ሀገር፡
እስኪ እንሰባሰብ እስኪ እንነጋገር!!
የኢስላምን ድንበር ተራምደውት ሲያልፉ፡
ሴት ኒቃብ አትለብስም ብለው ሲለፍፉ፡
አሸባሪነት ነው እያሉ ሲያሾፉ፡
ሙስሊም ነኝ ያለ ሰው ምን ይሆን እንቅልፉ!!
------------------------------------------
በመስጂዳችን ላይ ሲነዳበት ዶዘር፡
ሙስሊሙ ፌስቡክ ላይ ይናከሳል በዘር፡
ይልቅ ማሰብ ጀምር ከወድሁ ንቃ፡
መረገጥ መበደል ስቃዩ እንዳበቃ፡
ነፃነት እንድገኝ ተግተን እንዋቀር፡
ከጠላት ጫማ ስር እንዳንቀረቀር፡
ኢስላምን አዋርደን ወርደን እንዳንቀር፡
-----------------------------------------------
ጠንክሪ የኔ እህት በድፍረት ልበሽው፡
በተለይም ደግሞ ጉንችሬ ያለሽው፡
ነገሩ ከጠና እንመጣልሻለን፡
አይዞሽ ወላሒ ወንድሞችሽ አለን፡
እንዳትጨነቂ ለጠላት ቀረርቶ፡
ሙስሊሞች ቢነሱ ይደበቃል ፈርቶ፡
-----------------------------------------
ኒቃብ ጂልባብ ማለት......!!
ከአሏህ የመጣ ሰወች አልፈጠሩት፡
በሚማርክ እውነት ነቢ ያስተማሩት፡
የምድር ኮከቦች ሶሀቦች የሰሩት፡
ጭቆናና በደል ግፎች ያልቀየሩት፡
ከአምላክ ወደ ሰው ልጅ ትዕዛዙ የመጣ፡
ተከብሮ እሚለበስ ስንት ዋጋ ያወጣ፡
ፍቱን መድሀኒት የሴት መከበሪያ፡
አይኑ ለቃበዘ ጠላት ማስፈራሪያ፡
ከሚሳኤል በላይ ኒቃብ ነው መሳሪያ፡
-------------------------------------------
👉ስለዚህ የኔ እህት...!!
ያምርብሻል ሁሌም ኒቃቡን ልበሽው፡
ስልጣኔ መስሎሽ ክብሩን አታርክሽው፡
ሙስሊም ነኝ ያልሽ ሁሉ እውነትን ተቀባይ፡
በኒቃብ አትፍሪ ልበሽ በአደባባይ፡
በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ፡
ምን ባንተዋወቅ ቦታችን ቢራራቅ፡
በኢስላም ሀይማኖት ተሳስረናልና፡
ለሰጠን አንድ አምላክ ይህን ልዕልና፡
ለአርሹ ባለቤት አቅርቤ ምስጋና፡
አደራ በተውሒድ አደራ በሱና፡
--------------------------------------
በእምነታችን መርህ እንድንከባበር፡
ሙስሊሞች ሲነኩ በአንድ እንተባበር፡
ያን ጊዜ ይዘጋል የሸይጧን መግቢያ በር፡
ወንዱ እንደ ወንድ ሁን እህትክን ጠብቃት፡
ድኗን እየነገርክ ኒቃብ ትልበስ አንቃት፡
ከመራቆት አለም ከጭቆና አላቃት፡
------------------------------------------
ከመኝታህ ተነስ በርታ ተጠናከር፡
ለእምነትህ ዘብ ቁም ጠላት ተከራከር፡
ለጀግናዋ ደግሞ ከለላ ሁንላት፡
አይዞሽ አትፍሪ አለሁልሽ በላት፡
ያ የኢስላም ጠላት ቡዳው እንዳይበላት፡
ኢስላምን የጠላ ቡዳ ነው በእውነቱ፡
ሸይጧን ነው ሹፌሩ የለም ማንነቱ፡
ወንጀሉ በዝቶበት ጠፍቷል ሰውነቱ፡
-------------------------------------------
ሙስሊሟ የኔ እህት በጣም አደራሽን፡
ሱሪ ጉርድ ታይት እንዳትለብሽ ሽንሽን፡
ኒቃብ ነው ውበትሽ አትቀቢ ሎሽን፡
መሸፈን ነው ክብርሽ አትገላለጭ፡
ከሸይጧኖች መረብ ልንገርሽ አምልጭ፡
ከዚያ ከዚህ አትበይ አርፈሽ ተቀመጭ፡
ኒቃቡን ልበሽው እንድትለወጭ፡
ኒቃብ አካል እንጅ አዕምሮ አይሸፍንም፡
እናም ሱሪ ለባሽ ፈፅሞ አንሆንም፡
ይህን ተናግረናል ትላንትም አሁንም፡
--------------------------------------------
ሴት ልጅ ክብር አላት በሀይማኖታችን፡
ለዚህም ነው ለርሷ ኒቃብ መምረጣችን፡
ማንም እንዳይብን ፈፅሞ አንፈልግም፡
እንስቶቻችን ላየሰ ሱሪ አናስደርግም፡
የአርሹ ባለቤት አሏህ ያዘዛቸው፡
ነቢ ሙሀመድም አደራ ያሏቸው፡
ግሩም ሞደሎችም ሰርተው ያሳዩዋቸው፡
ጀግና ናቸውና እነርሱም አይወዱም፡
ጋጠ-ወጥነትን አልተለማመዱም፡
በአደብ በስርዐት ነውና ያደጉት፡
በኒቃብ ሆነው ነው ጠላት የሚዋጉት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ስትከናነቢ እጅግ ትደምቂያለሽ፡
አትሳቀቂብኝ ውብ እምነት እያለሽ፡
በኒቃብ አጊጠሽ በሩቅ ትታያለሽ፡
በአላማ ፅናት አንች ትለያለሽ፡
ውቡን ኒቃብሽን ልበሽው ታምሪያለሽ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ለሙስሊም እህቶቼ ሁሉ ይድረስልኝ!!
በተለይ ደግሞ ለጉንችሬዋ.....አብሽሩ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በኑረዲን አል-አረቢ ➊❹❹❹
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
--------------------------------------
የመሸፋፈንን ውብ ጣዕም ቅመሱት፡
እህቶች በአሏህ ኒቃቡን ልበሱት፡
ኒቃብን በሸርጡ መልበስ ያስከብራል፡
ከድሮኗ በላይ ጠላት ያሸብራል፡
ጥቁር ብርሀን ነው እውነትን ይጣራል፡
በዋልጌ ወጣቶች እንዳትደፈሩ፡
ኒቃቡ የትም ቦታ ልበሱት አትፍሩ፡
----------------------------------------
➥ኒቃቢስቷ..ሆይ..!!
ዘውድ መድፋትሽን ጠላትሽ መስክሯል፡
ኒቃብ በመልበስሽ ውበትሽ ተከብሯል፡
በየ አደባባዩ ይቅርብሽ መኳኳል፡
ኒቃብ መልበስሽ ነው የውበትሽ አስኳል፡
----------------------------------------------
ዱርዬ ኮረኮር እንዳያስብ ተንኮል፡
ወንድ እንዳይሳሳት በአይነ-ጭራሽ ሚስኮል፡
ተሸፈኝ አደራ ጀግናዬ ልምከርሽ፡
ኒቃብ ድምቀትሽ ነው እውነቱን ልንገርሽ፡
-------------------------------------------
ወንዱ ቀሚስና-ልበስ ግሩም ጥምጣም፡
እህቴም ኒቃቡ- ያምርብሻል በጣም፡
ይጩህ ጠላታችን ምንም አያመጣም፡
የኛ በእምነት መፅናት እሱን ካቆሰለው፡
የእህቴ ኒቃብ ፊቱን ካከሰለው፡
ይህ ምቀኝነቱ መልካም ከመሰለው፡
ከሀዲያን በሙሉ ሲጓዙ በራቁት፡
ሙስሊም ሴቶች ደግሞ ኒቃቡን አጥልቁት፡
ክብራችን መሆኑን እያዩ ይወቁት፡
----------------------------------------------
ነብዩ በአንድት ሴት ጦርነት ዘምተዋል፡
የልብሱን ደረጃ ክብሩን መልሰዋል፡
ለዚህ ጂልባብ ሲባል ሶሀቦች ሞተዋል፡
አይሁዶች ጋር ገጥመው ድልም አድርገዋል፡
ደም ተከፍሎለታል ለዚህ ልብስ ሲባል፡
ሙስሊሙ ከእንቅልፍህ ልትባንን ይገባል፡
ለዱንያ አትጨነቅ ይመሻል ይነጋል፡
ግን ኢስላም ተደፍሮ መኖር ምን ያደርጋል!!?
--------------------------------------------------
ኒቃቡ ድንኳን ነው ተብሎ ሲነገር፡
ባይተዋር ስንሆን በዚህች ጉደኛ ሀገር፡
እስኪ እንሰባሰብ እስኪ እንነጋገር!!
የኢስላምን ድንበር ተራምደውት ሲያልፉ፡
ሴት ኒቃብ አትለብስም ብለው ሲለፍፉ፡
አሸባሪነት ነው እያሉ ሲያሾፉ፡
ሙስሊም ነኝ ያለ ሰው ምን ይሆን እንቅልፉ!!
------------------------------------------
በመስጂዳችን ላይ ሲነዳበት ዶዘር፡
ሙስሊሙ ፌስቡክ ላይ ይናከሳል በዘር፡
ይልቅ ማሰብ ጀምር ከወድሁ ንቃ፡
መረገጥ መበደል ስቃዩ እንዳበቃ፡
ነፃነት እንድገኝ ተግተን እንዋቀር፡
ከጠላት ጫማ ስር እንዳንቀረቀር፡
ኢስላምን አዋርደን ወርደን እንዳንቀር፡
-----------------------------------------------
ጠንክሪ የኔ እህት በድፍረት ልበሽው፡
በተለይም ደግሞ ጉንችሬ ያለሽው፡
ነገሩ ከጠና እንመጣልሻለን፡
አይዞሽ ወላሒ ወንድሞችሽ አለን፡
እንዳትጨነቂ ለጠላት ቀረርቶ፡
ሙስሊሞች ቢነሱ ይደበቃል ፈርቶ፡
-----------------------------------------
ኒቃብ ጂልባብ ማለት......!!
ከአሏህ የመጣ ሰወች አልፈጠሩት፡
በሚማርክ እውነት ነቢ ያስተማሩት፡
የምድር ኮከቦች ሶሀቦች የሰሩት፡
ጭቆናና በደል ግፎች ያልቀየሩት፡
ከአምላክ ወደ ሰው ልጅ ትዕዛዙ የመጣ፡
ተከብሮ እሚለበስ ስንት ዋጋ ያወጣ፡
ፍቱን መድሀኒት የሴት መከበሪያ፡
አይኑ ለቃበዘ ጠላት ማስፈራሪያ፡
ከሚሳኤል በላይ ኒቃብ ነው መሳሪያ፡
-------------------------------------------
👉ስለዚህ የኔ እህት...!!
ያምርብሻል ሁሌም ኒቃቡን ልበሽው፡
ስልጣኔ መስሎሽ ክብሩን አታርክሽው፡
ሙስሊም ነኝ ያልሽ ሁሉ እውነትን ተቀባይ፡
በኒቃብ አትፍሪ ልበሽ በአደባባይ፡
በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ፡
ምን ባንተዋወቅ ቦታችን ቢራራቅ፡
በኢስላም ሀይማኖት ተሳስረናልና፡
ለሰጠን አንድ አምላክ ይህን ልዕልና፡
ለአርሹ ባለቤት አቅርቤ ምስጋና፡
አደራ በተውሒድ አደራ በሱና፡
--------------------------------------
በእምነታችን መርህ እንድንከባበር፡
ሙስሊሞች ሲነኩ በአንድ እንተባበር፡
ያን ጊዜ ይዘጋል የሸይጧን መግቢያ በር፡
ወንዱ እንደ ወንድ ሁን እህትክን ጠብቃት፡
ድኗን እየነገርክ ኒቃብ ትልበስ አንቃት፡
ከመራቆት አለም ከጭቆና አላቃት፡
------------------------------------------
ከመኝታህ ተነስ በርታ ተጠናከር፡
ለእምነትህ ዘብ ቁም ጠላት ተከራከር፡
ለጀግናዋ ደግሞ ከለላ ሁንላት፡
አይዞሽ አትፍሪ አለሁልሽ በላት፡
ያ የኢስላም ጠላት ቡዳው እንዳይበላት፡
ኢስላምን የጠላ ቡዳ ነው በእውነቱ፡
ሸይጧን ነው ሹፌሩ የለም ማንነቱ፡
ወንጀሉ በዝቶበት ጠፍቷል ሰውነቱ፡
-------------------------------------------
ሙስሊሟ የኔ እህት በጣም አደራሽን፡
ሱሪ ጉርድ ታይት እንዳትለብሽ ሽንሽን፡
ኒቃብ ነው ውበትሽ አትቀቢ ሎሽን፡
መሸፈን ነው ክብርሽ አትገላለጭ፡
ከሸይጧኖች መረብ ልንገርሽ አምልጭ፡
ከዚያ ከዚህ አትበይ አርፈሽ ተቀመጭ፡
ኒቃቡን ልበሽው እንድትለወጭ፡
ኒቃብ አካል እንጅ አዕምሮ አይሸፍንም፡
እናም ሱሪ ለባሽ ፈፅሞ አንሆንም፡
ይህን ተናግረናል ትላንትም አሁንም፡
--------------------------------------------
ሴት ልጅ ክብር አላት በሀይማኖታችን፡
ለዚህም ነው ለርሷ ኒቃብ መምረጣችን፡
ማንም እንዳይብን ፈፅሞ አንፈልግም፡
እንስቶቻችን ላየሰ ሱሪ አናስደርግም፡
የአርሹ ባለቤት አሏህ ያዘዛቸው፡
ነቢ ሙሀመድም አደራ ያሏቸው፡
ግሩም ሞደሎችም ሰርተው ያሳዩዋቸው፡
ጀግና ናቸውና እነርሱም አይወዱም፡
ጋጠ-ወጥነትን አልተለማመዱም፡
በአደብ በስርዐት ነውና ያደጉት፡
በኒቃብ ሆነው ነው ጠላት የሚዋጉት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ስትከናነቢ እጅግ ትደምቂያለሽ፡
አትሳቀቂብኝ ውብ እምነት እያለሽ፡
በኒቃብ አጊጠሽ በሩቅ ትታያለሽ፡
በአላማ ፅናት አንች ትለያለሽ፡
ውቡን ኒቃብሽን ልበሽው ታምሪያለሽ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ለሙስሊም እህቶቼ ሁሉ ይድረስልኝ!!
በተለይ ደግሞ ለጉንችሬዋ.....አብሽሩ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በኑረዲን አል-አረቢ ➊❹❹❹
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi