💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎈ለፈገግታ:

ሚስት 👉  «እውነቱን ብቻ እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ። ለመሆኑ ከኔ ውጭ ምን ያህል ሴቶች ትወዳለህ ??Âť

ባል 👉 በፈገግታ እና በልበ ሙሉነት ታጅቦ «ራሴ ላይ ባሉት ጸጉሮች ቁጥር ልክ» አላት

ሚስት 👉 እንባዋን መገደብ ተስኗት በጉንጮቿ ላይ ፈሰሰ። «እንግዲያውስ እንተያያለን» እያለች ጠረጴዛውን በቡጢ ደቃቸው። በመሃል ግን አንድ ነገር ትዝ ሲላት ከባለቤቷ ጋር አብረው በሳቅ ፈረሱ።  

ባሏ ጸጉር ማብቀል ያቆመ ራሰ በራ ነበር

እንዲህም ሆኖ የሚያሳዝነው ግን ከግንባሩ ጥግ ላይ ሶስት ፍሬ ጸጉር እንደቀረው መዘንጋቷ ነበር.


#Copy

𝐓𝐞↬ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚመለከተው አካል ሁሉ (በተለይም መጅሊሱ) የሚጠበቅበትን ስራ በጊዜ በሚገባ ካልሰራ ገና ብዙ መስጂድ ይፈርሳል። እዚህ አገር ላይ ለመስጂድ ቦታ የሚሰጥ አስተዳደር የለም። ምናልባት የተሰጠ ከኖረም አፈፃፀም ላይ ይታጠፋል። ይህንን የሚያውቀው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሁሌም የሚያደርገው በግለሰብ ስም ተገዝተው የተሰጡ ቦታዎችን መጠቀም ነው። በመሰል ሁኔታ የተሰሩ መስጂዶች በቂ ትግልና ጥረት ካልተደረገላቸው በጥላቻ የተሞሉ አካላት አፍርሰው ይጨርሷቸዋል።
ልብ በሉ! ጉዳዩ ሽፋን እንጂ የህግ ጉዳይ እንዳልሆነ የምታውቁት እነዚህ መስጂዶች በሚፈርሱባቸው አካባቢዎች ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ወይም ቸርቾች በአብዛኛው የማይነኩ መሆናቸው ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
«መጥፎ ጓደኛ መያዝ (ነዉር )ነዉ!»
Abu Abdillah ibnu heyru
☞መጥፎ ጓደኛ መያዝ( ነዉር) ነው!!
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

⇘የመጥፎ ጓደኛ አደገኝነትና ጉዳት!
⇘ጓደኛ ስትመርጥ ወሳኝ ጥንቃቄ
!
⇘
የጓደኛ ተፅእኖ በህይወት ላይ!
⇘የጥሩ ጓደኛ አስፈላጊነ
ት!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


𝐓𝐞⇝ t.me/https_Asselefya1
*

ሶላት የማይሰግድ ከራማ ቢያመጣ፣

በምድር ቢሽከረከር በሰማይ ቢወጣ፣

ሙስተድረጅ ነው እንጂ አደለም ባለጣ።
ነብዩ ሲነሱ የማይነሽጠው፣
ገጣባ አህያ ነው የማይሸጠው።
ተቀርተዉ ያለቁ የኡስታዝ አቡ ሙስሊም ደርሶች
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18268
https://t.me/MohamedAljawi/18268
✍️ትንሽም ብቶን በየትኛዉም ቦታ ቂርአትን በማቅራት የተሠማራን እህቶች ሁልጊዜ ይችን አስተንትኗት።

ልዩ የሆነ የመልእክተኛዉ ስጦታ

ከአላህ ቁርአንን (መጽሀፍ )ዉስጥ አንድን አንቀጽ ያስተማረ ሠዉ ያቺ አያ(አንቀጽ)በተቀራችዉ ልክ አጅሩን ያገኛል።

https://t.me/https_Asselfya
🍃አረንጓዴ ቦታ ደስ ይለኛል......🍃የገጠሯ
أرح سمعك
<unknown>
﴿ قُل يا عِبادِيَ الَّذينَ أَسرَفوا عَلى أَنفُسِهِم لا تَقنَطوا مِن رَحمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغفِرُ الذُّنوبَ جَميعًا إِنَّهُ هُوَ الغَفورُ الرَّحيمُ ﴾ -

ما تيسر من سورة الزمر


እደሩ......!
◾️ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ ሰዎችን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሲያወድሱኝ ብዙም አልደሰትም። እንዲሁም ሲወቅሱኝም አላዝንም አለ። ለምን ተብሎ ሲጠየቅ፦ ምክንያቱም ሰዎች በማወደስም ሆነ በመውቀስ ላይ ድምበሩ የሚያልፋ ሆነው ስላገኘኋቸው ነው ብሎ መለሰ።
📚[كتاب العزلة للخطابي ص :170]

t.me/https_Asselefya1
۞ በጣም ከሚያናድደኝ እና ከሚያስጠላኝ ነገር ብነግራችሁ.....

✯ ሚስታቸዉ የቆየችዉ ያክል ቆይታ ስደት ሀገር ስትገባ በቪዶወ ይዘዉ በሚድያ የሚንከረፈፎ ወንዶች ናቸዉ።የአኺ የወንድነት ወኔህ የት ገባ!? የገቡበት፣ በወጡበት፣ የገዛችለት የገዛላት፣ የጋበዛት፣ የጋበዘችዉ፣ ይዘዉ ሲጃጃሉ ማየት በጣም የሚያናድደኝ!!ከሚገርመኝ እንድህ ያሉ ባለ ትዳሮች ብዙዎቹ አይሰምሩም ትንሽ ሳይቆዩ ይፍቱና በየ ግላቸዉ ቻናል ከፍተዉ እንድህ አድርጎኝ እንድህ አድርጋኝ እያሉ ወቀሳ ጥላቻቸዉ ይነዛሉ!! ከዚሁ ሁሉ በሚድያ ባትጃጃሉስ ለትዳራችሁ የሚዘልቅበት ሰበቡ እያደረሳችሁ ቤታችሁ ቢበቃችሁ መልካም ነዉ።
~
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️ ክፍል   ❶

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12411