Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
ከመትወጂው ሰው ጋር ስትሮሪ
እንክብካቤ አድርጊለት በፍቅር
ስተቱን በሙሉ ጎልጉለሽ አታውጪ
ለቀሪ ሂወትሽ ጓደኛ እንዳታጪ
ዛሬ ላይ እኮ ሺህ መልካም ነገሮች እያሉት አንድ አስቸጋሪ ባህረውን አውጥተው ነገር የሚፈልጉ ከዚህም አልፎ ለፍቺ ደረጃ የሚያደርሱ እህቶች አሉ
ያ ኡኽቲ የሰው ልጅ ሙሉ ሆኖ አያውቅም ሊሆንም አይችልም ሙሉ አና ከስተት የፀዳና የጠራ አላህ ብቻ ነው።
ሲጀመር ትዳር አንዱ የ አንዱን ጎዶሎ ለመሙላት ነው ሚመሰረተው አንቺ ከነገሮች ከጎዶሎ ፀድተሽ ነው ሙስተሂል ጎዶሎሽን ሸፍኖና ደብቆ ቢሆን እጂ ስለዚ መልካም ነገሮቹን ለመመልከት ሞክሪ ተማም!
https://t.me/beytbenatasselfyat

👉 እዉን ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለምን
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
✅ ክፍል ➀
⇘በዓለም ላይ ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን የሚጠራጠር ሙስሊም የለም። ሙስሊሙ ልጆቹን ቁርኣን እንዲቀሩለት ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርገው፣ ያለ ውዱእ የማይነካው፣ ጧት ማታ የሚቀራው፣
የሚማረው፣የሚያስተምረው፣ ማስረጃ አድርጎ የሚያጣቅሰው፣ የሚተገብረው “ቁርኣን የጌታዬ ንግግር ነው” ከሚል ፅኑ እምነት ተነስቶ ነው።
⇛ ግና የፈጣሪ ቃል የማይገታቸው፣ የሰለፎች ኢጅማዕ የማይከብዳቸው ሃፍረተ ቢስ ፍጡሮች ተተኩና “ቁርኣን የአላህ ሳይሆን
የሙሐመድ ወይም የጂብሪል ቃል ነው” አሉ።
⇛ ይሄ ይህ የሰው ቃል እንጂ ሌላ አይደለም ያለውን ሙሽሪኩ ወሊድ ብኑ ሙጊራን ያስታውሰናል። [አልሙደሢር፡ 25] በተውሒድ ስም የነ አቡ ጀህል ዐቂዳ ዳግም ሲሰበክ አስቡት! የአሕባሾቹ ቁንጮ ዐብደላህ አልሀረሪም ቁርኣን የጂብሪል እንጂ በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም ከሚሉት ነው። [ኢዝሃሩል ዐቂደቲ ሱኒያህ፡ 58-59፣ 62] [አደሊሉል ቀዊም፡ 69]
⇛ መግቢያዬ ላይ እንደጠቆምኩት ይሄ ከንቱ
ዐቂዳ የአሻዒራ ዐቂዳ እንደሆነ ይሰመርበት። [አልኢንሷፍ፡ 147] [ሸርሑ ጀውሀረት ተውሒድ፣ አልበይጁሪ፡ 73] [ሸርሑ ጀውሀረተ ተውሒድ፣ አሚር]
⇛ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን ለማስተባበል ያበቃቸው ስለ አላህ
የንግግር ሲፋ ያላቸው የተዛባ እምነት ነው። የአህሉ ሱና አቋም አላህ በፈለገ ጊዜበፈለገው ሁኔታ ይናገራል የሚል ነው። እነዚህ ግን የአላህ ንግግር የሚስሰማ፣ ሲፈልግ የሚናገረው፣ ሲፈልግ የሚያቋርጠው እንደሆነ አያምኑም።
⇛ ይልቁንም መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው፣ አንድ ወጥ የሆነና የማይቋረጥ፣ ድምፅና ፊደል የሌለው በነፍሱ ውስጥ ያለ ውስጣዊ ንግግር ነው ይላሉ። የሚገርመው ለዚህ ከንቱፍልስፍና የሚያጣቅሱት የክርስቲያኑ አኽጦልን ግጥም መሆኑ ነው! [ሙሽኪሉል ሐዲሥ፣ ኢብኑ ፉረክ፡ 169፣ 193-194፣ 212]
ቁርኣንና ሐዲሥን ጥለው ከዚህ ክርስቲያን ጋር ምን እንዳጣበቃቸው ግራ የሚያጋባ ነው። የአላህን ከዐርሹ በላይ መሆን ገፍተው “ኢስተዋን” “ኢስተውላ” /ተቆጣጠረ/ ሲሉ የሚያጣቅሱት
قد استوى بشر على العراق .....
የሚለው የዚህኑ ሰውየ ስንኝ ነው። ለአላህ እጅ መኖሩን ሲያስተባብሉ ማስረጃ የሚያደርጉትም የዚሁኑ ሰውየ ስንኝ ነው። [ሙሽኪሉል ሐዲሥ፡ 235]
⇛ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለም ለሚለው አቋማቸው አሽዐርያም ሆነ ማቱሪዲያ
የሚራኮቱበት፡
إن الكلام لفي الفؤاد .. وإنما جعل الكام على السان دليلا
የሚለው ስንኝም የዚሁኑ ሰውየ ንግግር ነው። [ኢትሐፍ፣ ዘቢዲ፡ 2/146] “ንግግር
ማለት በልብ ውስጥ የሚታሰበው ነው።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ...............
✍️ዝግጂት ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ወንዶች ወንድ ልንሆን ይገባናል!!
በቃ ወንድ ሁኑ!! እኔ አይደለሁም አቡ ዑሰይሚን ያለ
ከፈለጋችሁ ኦዶወ ስሙ¡¡☝️
✍️ ቢንት.......
t.me/abuUseyminabdurehman/11354
በቃ ወንድ ሁኑ!! እኔ አይደለሁም አቡ ዑሰይሚን ያለ
ከፈለጋችሁ ኦዶወ ስሙ¡¡☝️
✍️ ቢንት.......
t.me/abuUseyminabdurehman/11354
🎀ፍቅርን በኒካሕ ያገኛሉ!
"
【አልሩም: 21】
🍃✍️t.me/https_Asselefya1
"
በመካከላቹሁም በተጣማሪዎችም
ፍቅርና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው።በዚህም ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አሉ"【አልሩም: 21】
🍃✍️t.me/https_Asselefya1
☞ከባለቤትሽ ጋር ደስተኛ በሆንሽበት ጊዜ እነዚያ ቀናት ምን ያህል ቆንጆ ነበሩ:...
ለዚያ ደስታ ምክኒያቱ ባልሽ አይደለም?!
☞ታዲያ በአንዳንድ ድንገት ለሚከሰቱ አለመግባባቶች ምክንያት እነዚህን ቆንጆ ቀናት ለምን ትረሻለሽ?
☞ለምንድን ነው የደስታ ትዝታዎችን ያልመዘገብሽው?
☞ልብሽን ለምንድን ነው የህመም ትዝታዎች ማጠራቀሚያ ያደረግሽው?
🎀ለሚስት👆
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa

قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )
👉 እዉን ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለምን 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ✅ ክፍል ➀ ⇘በዓለም ላይ ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን የሚጠራጠር ሙስሊም የለም። ሙስሊሙ ልጆቹን ቁርኣን እንዲቀሩለት ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርገው፣ ያለ ውዱእ የማይነካው፣ ጧት ማታ የሚቀራው፣ የሚማረው፣የሚያስተምረው፣ ማስረጃ አድርጎ የሚያጣቅሰው፣ የሚተገብረው “ቁርኣን…
👉እዉን ቁርአን የአላህ ንግግር አይደለምን
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰〰➖
✅ ክፍል ➁
➾🍃ከምላስ የሚወጣው ያን አመላካች እንጂ
በሐቂቃ ንግግር አይደለም” ማለቱ ነው በግርድፉ።
➾🍃በዚህ ስንኝ ስር ኢብኑ ሐዝም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “የዚህ ስንኝ ገጣሚ እርጉም ነው፣ የተረገመ! የዚህን ክርስቲያን ንግግር በአላህ - ዐዘ ወጀል - ዲን ላይ ማስረጃ ያደረገም እንዲሁ እርጉም ነው! የተረገመ።” ቀጥለውም ይሄ ካፊር ቢሆነም ማጣቀስ ከሚቻልበት የቋንቋ ጉዳይ እንዳልሆነ ዘለግ አድርገው ተንትነዋል። [አልፈስል ፊል ሚለል ወል አህዋእ ወኒሐል፣ ኢብኑ ሐዝም፡ 3/122]
የሚያጣቅሱትን ስንኝ መነሻ አድርገን ስናየው ንግግር ማለት ከአንደበታችን የሚወጣው ሳይሆን በልባችን ውስጥ የሚብሰለሰለው ነው ማለት ነው።
➾🍃የዚህ እምነት አራማጅ የሆነው ዐብዱረሕማን ብኑ ዐሳኪር በታላቁ ዓሊምኢብኑ ቁዳማ ዘንድ ሲያልፍ ሰላምታ ያቀርባል። እሳቸው ግን
አይመልሱለትም። ለምን እንደማይመልሱ ሲጠየቁም፡ “እሱ በነፍሳዊ ንግግር የሚያምን ነው። ስለዚህ እኔም በነፍሴ እየመለስኩለት ነው” አሉ። [ጦበቃት፣ ሱብኪ፡ 8/184]
➾ 🍃እንግዲህ ተመልከቱ! ቁርኣንና ሐዲሥን አሽቀንጥረው የአንድ ቆሻሻ ክርስቲያን ንግግር ማስረጃ አድርገው እያቀረቡ ነው። በአንድ ወቅት አሽዐሪዩ አልአሚን ብኑ ተሚም እና አቡል በያን አዲመሽቂይ (551 ሂ.) በዚህ ርእስ ላይ ሲመላለሱ አቡል በያን እንዲህ አሉት፡- “ወዮልህ! ሐንበልዮች (አህሉ ሱና ማለታቸው ነው) ‘ቁርኣን በፊደልም በድምፅም
የአላህ ንግግር ለመሆኑ ማስረጃው ምንድን ነው?’ ሲባሉ ‘አላህ እንዲህ ብሏል
መልእክተኛው እንዲህ ብለዋል’ ይላሉ። (አንቀፆችንና ሐዲሦችን ዘረዘሩ።)
➾ 🍃እናንተ ግን ‘ቁርኣን በነፍስ የቆመ ለመሆኑ ማስረጃው ምንድን ነው’ ስትባሉ?
‘አኽጦል ንግግር በልብ ውስጥ ያለ ነው ብሏል’ ትላላችሁ። ምንድን ነው ይሄ
አኽጦል?! ቆሻሻ ክርስቲያን ነው!
➾ 🍃መዝሀባችሁን በሱ የግጥም ስንኝ ገንብታችሁ ቁርኣንና ሱናን ትታችኋል!” [አልዑሉው፡ 266] ይስተዋል! እነዚህ ሰዎች ለሽፋን ያክል ብቻ ቁርኣን የአላህ ንግግር ነው ይላሉ። “የሐቂቃ ነው ወይ?” ስትሉ ግን ጉዳቸው ይከተላል። በዘይቤያዊ አነጋገር (መጃዝ) የአላህ ቃል ተባለ እንጂ በተጨባጭ ግን የአላህን ንግግር የሚገልፅ፣ የሚተርክ (ዒባራ/ ሒካያ) እንጂ የጂብሪል ንግግር ነው ይላሉ።
🎈ኢንሻ አላህ ይቀጥላል...........🍃✍️
➷🍂➷🍂➷🍂➷🍂➷🍂➷🍂➷🍂

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☛ ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ስብስብ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➡️ ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
①) የቁርአን በተጅዊድ ቂርአት
🔻{ከሱረቱል ፋቲሀ―ሱረቱል ሐሽር}
t.me/Ibnuheyru123/419
t.me/Ibnuheyru123/419
🔻{ከሱረቱል ኑህ―ሱረቱል አህቃፍ}
t.me/Ibnuheyru123/4298
t.me/Ibnuheyru123/4298
②) የኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1688
t.me/Ibnuheyru123/1688
③) የቱህፈቱል አጥፋል ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1905
t.me/Ibnuheyru123/1905
④) የሹሩጡ ሶላት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1937
t.me/Ibnuheyru123/1937
⑤) የሑዝ አቂደቱከ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1962
t.me/Ibnuheyru123/1962
⑥) የተንቢሀት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2143
t.me/Ibnuheyru123/2143
⑦) የነዋቂዱል ኢስላም ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2230
t.me/Ibnuheyru123/2230
⑧) የሸርህ አልዋጂባት ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2246
t.me/Ibnuheyru123/2246
⑨) የአዝካር ወል ኣዳብ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2371
t.me/Ibnuheyru123/2371
①0) የቀዋኢዱል አርበአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2541
t.me/Ibnuheyru123/2541
①①) የኪታቡ ተውሂድ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2736
t.me/Ibnuheyru123/2736
①②) የቃኢደቱ ኑራንያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2830
t.me/Ibnuheyru123/2830
①③) የዱሩሱል ሙሂማ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2886
t.me/Ibnuheyru123/2886
①④) የፈኑ ተጅዊድ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3038
t.me/Ibnuheyru123/3038
①⑤) አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3877
t.me/Ibnuheyru123/3877
①⑥) ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ ደርስ
t.me/Ibnuheyru123/3912
t.me/Ibnuheyru123/3912
①⑦) መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4042
t.me/Ibnuheyru123/4042
①⑧) የአርበኢን አንነወውያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4133
t.me/Ibnuheyru123/4133
①⑨) የአጅሩምያ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4208
t.me/Ibnuheyru123/4208
②0) የሴቶች ሚና ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4279
t.me/Ibnuheyru123/4279
⓶⓵አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ
t.me/Ibnuheyru123/4804
t.me/Ibnuheyru123/4804
⓶⓶)መዉሊድን በተመለከተ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4860
t.me/Ibnuheyru123/4860
⓶⓷)ሹሩጡ ላኢላ ሀኢለላህ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4875
t.me/Ibnuheyru123/4875
⓶⓸)ሂዳየቱል ሙስተፊድ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4903
t.me/Ibnuheyru123/4903
⓶⓹)ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ
t.me/Ibnuheyru123/4930
t.me/Ibnuheyru123/4930
⓶⓺ ሙምቲእ ኪታብ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/5031
t.me/Ibnuheyru123/5031
☞ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➡️ ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
①) የቁርአን በተጅዊድ ቂርአት
🔻{ከሱረቱል ፋቲሀ―ሱረቱል ሐሽር}
t.me/Ibnuheyru123/419
t.me/Ibnuheyru123/419
🔻{ከሱረቱል ኑህ―ሱረቱል አህቃፍ}
t.me/Ibnuheyru123/4298
t.me/Ibnuheyru123/4298
②) የኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1688
t.me/Ibnuheyru123/1688
③) የቱህፈቱል አጥፋል ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1905
t.me/Ibnuheyru123/1905
④) የሹሩጡ ሶላት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1937
t.me/Ibnuheyru123/1937
⑤) የሑዝ አቂደቱከ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1962
t.me/Ibnuheyru123/1962
⑥) የተንቢሀት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2143
t.me/Ibnuheyru123/2143
⑦) የነዋቂዱል ኢስላም ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2230
t.me/Ibnuheyru123/2230
⑧) የሸርህ አልዋጂባት ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2246
t.me/Ibnuheyru123/2246
⑨) የአዝካር ወል ኣዳብ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2371
t.me/Ibnuheyru123/2371
①0) የቀዋኢዱል አርበአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2541
t.me/Ibnuheyru123/2541
①①) የኪታቡ ተውሂድ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2736
t.me/Ibnuheyru123/2736
①②) የቃኢደቱ ኑራንያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2830
t.me/Ibnuheyru123/2830
①③) የዱሩሱል ሙሂማ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2886
t.me/Ibnuheyru123/2886
①④) የፈኑ ተጅዊድ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3038
t.me/Ibnuheyru123/3038
①⑤) አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3877
t.me/Ibnuheyru123/3877
①⑥) ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ ደርስ
t.me/Ibnuheyru123/3912
t.me/Ibnuheyru123/3912
①⑦) መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4042
t.me/Ibnuheyru123/4042
①⑧) የአርበኢን አንነወውያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4133
t.me/Ibnuheyru123/4133
①⑨) የአጅሩምያ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4208
t.me/Ibnuheyru123/4208
②0) የሴቶች ሚና ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4279
t.me/Ibnuheyru123/4279
⓶⓵አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ
t.me/Ibnuheyru123/4804
t.me/Ibnuheyru123/4804
⓶⓶)መዉሊድን በተመለከተ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4860
t.me/Ibnuheyru123/4860
⓶⓷)ሹሩጡ ላኢላ ሀኢለላህ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4875
t.me/Ibnuheyru123/4875
⓶⓸)ሂዳየቱል ሙስተፊድ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4903
t.me/Ibnuheyru123/4903
⓶⓹)ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ
t.me/Ibnuheyru123/4930
t.me/Ibnuheyru123/4930
⓶⓺ ሙምቲእ ኪታብ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/5031
t.me/Ibnuheyru123/5031
☞ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ
Audio
📍የቀይኑቃዕ ዘመቻ ታሪክ
🔍አንዲት ሴት ሂጃብ አውልቂ ፊትሽን ክፈቺ ተብላ እምቢ በማለቷ ሰበብ የተከሰተ ጦርነት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ~ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔍አንዲት ሴት ሂጃብ አውልቂ ፊትሽን ክፈቺ ተብላ እምቢ በማለቷ ሰበብ የተከሰተ ጦርነት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ~ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
የአቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ኢብኑ ሙሐመድ ደርሶች
1- አዱሩሱል ሙሂማ ሊዓመቲል ኡማህ
https://t.me/MohamedAljawi/1221
2- መሳኢሉል ጃሂሊያ
https://t.me/MohamedAljawi/4136
3- ዐቂደቱል ዋሲጢያህ
https://t.me/MohamedAljawi/7478
4- አልአጅዊበቱል ሙፊዳ
https://t.me/MohamedAljawi/14723
5- አልአርበዑነ ነወዊያህ
https://t.me/MohamedAljawi/16394
6- ከሽፉ ሹቡሃት
https://t.me/MohamedAljawi/16679
7- የአጋንንቶችን ሴራ ማክሸፍ
https://t.me/MohamedAljawi/16773
1- አዱሩሱል ሙሂማ ሊዓመቲል ኡማህ
https://t.me/MohamedAljawi/1221
2- መሳኢሉል ጃሂሊያ
https://t.me/MohamedAljawi/4136
3- ዐቂደቱል ዋሲጢያህ
https://t.me/MohamedAljawi/7478
4- አልአጅዊበቱል ሙፊዳ
https://t.me/MohamedAljawi/14723
5- አልአርበዑነ ነወዊያህ
https://t.me/MohamedAljawi/16394
6- ከሽፉ ሹቡሃት
https://t.me/MohamedAljawi/16679
7- የአጋንንቶችን ሴራ ማክሸፍ
https://t.me/MohamedAljawi/16773
በዚች ምድር ላይ እንደ አባት ለሴት ልጁ የሚያስብ የሚጨነቅ የለም። የኔ አባት ኑርልኝ ረጂም እድሜ ከአፍያህ ጋር አላህ ያቆይልኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን بابا حبيبي🌹 ✍️Bint Aragaw
https://t.me/https_Asselefya1
☞እህቴ ሆይ❗️
➖➖➖➖➖
«በባልሽ ልብ ላቅ ያለ ክብርና ቦታ እንዲኖርሽ ዘንድ መጀመሪያዉ ላባትሽ ወይም ለሙሕሪሚሽ ላቅ ያለ ቦታ ልብሽ ዉስጥ ይኑር ማንኛዉም የትዳር ጥያቄ ለሚያቀርብልሽ በዋናዉ በር ካልመጣህ አላቅህም በይዉ !!
«አባትሽ ቸልተኛ እንኳን ሆኖ አንቺዉ ጨርሲ ቢልሽ አይ የኔ አባት ዲኔ ያስተማረኝ ማንኛዉም የትዳር ዉሳኔ መጀመሪያዉ ባንተ በኩል መምጣት እንዳለበት ነዉ!! በዚህ መንገድ ቤተሰብሽ የሱና ምንነት እንዲረዱ እንዲሁም አንችን ለትዳር ፈልጎ በቀረበሽ ሰዉም ያንቺ ምንነት ከፍ እንዲልና ባንቺ ያለዉ ፍላጎት እንዲጨምር ያደርገዋል በዚህ መገድም እዉነተኛዉ የትዳር ፈላጊና ዉሸታሙ ለመለየት ያስችልሻል!!
«አቡ በቱል ኢብራሂም አደም (رحمه الله )
ወንድማችን አላህ ይዘንለት ዱዓ እናድርግለት
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘

🎈ለሚስትክ ፍቅርክን ግለፅላት‼️
➬አሁን እንደ ሚታየው በየ ሚዲያው ታግ እየተደራረጋጉ ማሬ ውዴ አንቺ ለኔ ምንጥሴ ተባባሉ ማለት አይደለም!!
➬ ውዴታክ የእውነት ከሆነ በቤትክ ሰተር አድርገክ ተንከባከባት ፍቅርክን በተግባር አሳያት!!
➬አንተ ሀያእህን አጥተክ ባለቤትክንም ሐያእዋ እንዲወገድ ምክንያት አትሁን!!
➬አንዳንዶችማ ባል ተብየው ታግ ያደርጋትና ያወድሳታል በአደባባይ ከዛምእሷ ኮሜንት ላይ ትገባና ባባዬ ሹክረን ቅብርጥሴ እያለች ትጃጃላለች አሏህ ይስቱር!!
ሱንይ ነን ካላችሁ የምር ሱንይ ሁኑ‼️
منقول
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1