💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹ጀግና እናት ህልሟ እዉን ሲሆን 💧💧ያ ሰላም እናት ከሆኑ አይቀር እንድህ ነዉ💪👈

https://t.me/https_Asselefya1
☞ስምሽን በመጠበቅ ላይ ሳይሆኝ መልካም ስነ ምግባርሽ በማነፀ ላይ በርቺ !!

☞መልካም ስነ_ምግባር የአንችን ትክክለኛ ማንነት ሲገልፀ ስያሜሽን ግን በዉስን ሰዎች እይታ ብቻ ላይ ይወሰናል።

☞ለስነ ምግባርሽ እንጂ ለስያሜሽ አትጨነቂ !!

☞ባህሪሽ እና አስተሳሰብሽ የዉበትሽ ግማሺ ናቸዉ!

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ

ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለሾ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ!  የረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ!

ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !

ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም  ለመሆን ታገል ... 

ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን  ሩሕ  እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ



وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡


https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Sadat – የልጅቷ ለቅሶ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍የልጂቷ ለቅሶ......💧💧

አንጀቴን አራስከዉ የመርየም አባት ሀቂቃ መሠሎችህ ያብዛልን ወንድ ማለት ነዉ ንገርልኝ አቦ...💪👈

https://t.me/https_Asselefya1
☞︎︎︎ደስታህ በአላህ እጅ ነው ጓደኛም አይቀማህ ወዳጅም አይወስደው በማንም ቁጥጥር ስር አይደለም አንተ ለማንም አልተፈጠርክምበአላህ ተወከል ለደስታህም ኑር!
Forwarded from đŸ’ŽŘŁŮŘŽŮ’تِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله: «إن أهم علم هو تعلم العقيدة».
[إجابة السائل ٢٩٦]
❝ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ❞
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ❞
〰➖〰➖〰➖〰➖
☞ የኢድ ሶላት ሁክም
☞የሚሰገድበት ወቅት
☞የሚሰገድበት ቦታ
☞ቢድአ የሆኑ ኢዶች
☞ የኢድ ሶላት አሰጋገድ
☞የተክቢራዎቹ ብዛት
☞ የሶላት ተክቢራ አይነቶች
☞ተክቢራ ላመለጠው ሰው
☞በተክቢራ ጊዜ እጅ ማንሳት
☞በተክቢራ መካከልየሚባል ዱአ
☞ያመለጠው ሰውቀዷ ማውጣት


🎈በድጋሜ የተለቀቀ!!

♨️العلم قبل القول ولعمل‼️

🎙 በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10548
☞ጓደኛ ማለት ደከምኩ ስትል አይዞህ ብሎ የሚያጠነክርህ እንጂ እኔም ደከምኩ ብሎ አብሮ የሚያሰንፍህ አይደለም!

🌹የኔ ብርታት አንቺኮ የኔ ልዩ ስጦታዬ ነሽ{H}
ኑሪልኝ መልካሙ ሁሉ ያግራልሽ
!በሄድሽበት ሁሉ መልካሙ ይግጠምሽ أحبكي كثرا يا أم فاروق🌹

✍️أم عثيمين

https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ➁➇
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  ሃያ ስምንት

▪الليلة(28)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ሙጃደላህ አንቀፀ
1 እስከ ሱረቱል ተሕሪም አንቀፀ 12

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12025
☞እንዲህም አይነት ደስታ አለ
~
ደግ ልብ በሌሎች ደስታ ይደሰታል። በሌሎች ማዘን ያዝናል። ምቀኛና ክፉ ልብ ደግሞ በሌሎች ደስታ ይከፋል። በሌሎች መጎዳት ይፈነጥዛል። "ምቀኛ ከራሱ ማግኘት ይልቅ የጓደኛው ማጣት ነው የሚያስደስተው" ይባል የለ?
በወገኖቹ ደስታ የሚረካ፣ በሃዘናቸው የሚያዝን ሰው ምንኛ የታደለ ነው?! ከወገኖቹ ልብ ውስጥ ደስታን ለማስገባት የሚተጋ አማኝ ምንኛ የላቀ ነው?! ታላቁ ታቢዒይ ሙሐመድ ብኑል ሙንከዲር - ረሒመሁላህ - "ከዱንያ ሁሉ የሚያስደስትህ ምንድነው?" ተብለው ሲጠየቁ "ሙእሚንን ማስደሰት'' ብለው ነበር የመለሱት። [ቀዷኡል ሐዋኢጅ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ፡ 33]

ከደጋጎቹ_ቀዬ

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
☞የሞራል ከፍታ
~
የሆነ ሰው ሰልማን (አልፋሪሲይ) - ረዲየላሁ ዐንሁ - ዘንድ ገባ። እሳቸው ሊጥ እያቦኩ ነበር።

* "ምንድነው ይሄ?" አላቸው። እንዴት ይህንን ትሰራለህ ማለቱ ነው።
ሰልማን በዚህን ጊዜ እንዲህ አሉት፡-
"አገልጋያችንን ለሆነ ስራ ልከነዋል። ሁለት ስራ ልንደርብበት ደግሞ አልፈለግንም።" [ሒልየቱል አውሊያእ፡ 1/2ዐ1]

ከደጋጎቹ_ቀዬ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
✍ ጉደኛው ግመል .... የወሎ ትውስታ ክፍል 2 !!

☞ ይገርማል እንደ ሀገሩም የሰው ሁኔታ ልማድ እና ወግ ይለያያል ወገን እኔማ ብዙ የማላውቃቸውን ነገራቶች የተማርኩበት ግዜ ነበር ።

☞ የሚገርም ነገር ላጫውታችሁ ለፈገግታ ያክል እህት ወንድሞች ፈገግታ ሱና ነው ።

☞ በሰሜን ወሎ #ውርጌሳ ከተማ ላይ ከከተማይቱ ከወደ ላይ በኩል ትልቅ ተራራ አለና ወደዛ መሄድ ከጀልኩና ከአንድ ሰው ጋር ሄድን ሓቂቃ በጣም ይገርማል መንገዱ !!

☞ተራራውን ከታች ሁናችሁ ስታዩት በቀላል መድረስ የሚቻል ይመስላል ግን ጠጋ ብለን ስናየው በጣም ከባድ ነበር

☞ እንደምንም ብለን ግማሹ አከባቢ ደርሰን ትንሽ አረፍ ብለን ወደ ታች ተመለስን ግን ጉዳዩ ስንመለስ ነበር ።

☞ ስንመለስ እየመሸ ነበርና ጫካም ስለነበር ቶለ ቶለ እያልን ቁልቁለቱን እየወረድን ነው ድንገት ግን መንገዳችንን የሆነ ነገር ዘጋብን ምን አትሉኝም ..??

☞ ትልቅ ወንድ ግመል መንገዳችንን ዝግት በየት እንለፍ ?? መንገድ እንዳንቀይርም ከጎን እና ጎን ቤት አለ እኛም #ሼም ያዘን እና ዝም አልን አሳፍሮን ድንጋይ ብንወረውርም አይሰማም ግመሉ ..!!

☞ያለን አማራጭ ቢኖር በድፍረት ማለፍ ብቻ ነበር ከዛም እንደምንም ብለን እየፈራንም ቢሆን አለፍን ግመል ሳይ ያቺ ክስተት ትዝ ትለኛለች ።

☞ የአከባቢውን ባህል እና ወግ ያለመደ ሰው አስቸጋሪ ነው ወገን !!

✍ አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman