💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎈ጠንክሩ........

" إذا وجدتَ فُتـورًا في رمضـان فحرِّك همتك بتذكيـر نفسِـك أنَّه أيَّـامٌ معدوداتٌ ،، وأن في صيامِـه وقيامِـه أجُـورًا وافراتٍ ،، وأنَّ العمـل فيـه يَذهـب بذهابـه ،، فإن لم يُغتنـم فلا سبيل للحاقـه ،، فاصبـر وأدرك ما بقي منـهُ قبل فواتِـه ،،

📓 الشيخ صالح العصيمي

https://t.me/https_Asselefya1
ሴት ስትናደድ ብዙ ትናገራለች ዉስጧ ሲጎዳ ግን ምንም ቃል የላትም እስቲንፍሷ እንባዋ ብቻ ነዉ።

🎈 𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
ተመለስ አንሰጥህም ሱንይቷን እህታችን
አዎ አታገኛትም እንዳደርስ ከደጃችን
ህዕ  እንመልስሀለን ኮቴህን ሰባብረን!

አንተ ቅጠል በሊታ የፍዬል ጓደኛ
ደግሞም ትመኛለህ  ሙወሂዷን የኛ
እሷ የምትገባዉ  ለምወሒዱ አርበኛ
እንኳን የሂወቷ አጋር አታልፍም በጎኗ!

🏷እኔ አልገጠምኩም የተገኘ ነዉ ህዕ✍️

🎈𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
የስደቷ እህቴ ሰለፋይ እንስቷ
የኒቃቧ ጀግና ሀያል ነው እምነቷ
አዛኝ እሩህ እሩህ ለሰው ቅን አሳቢ
ከራሷ አስበልጣ ለሰው ተንገብጋቢ
እደሻማ ቀላጭ ለሰውች አብርተሽ
ለቤተስብ ቀርቶ ለቸገረው ደራሽ
አይቻልም እንጂ መናገር በጭራሽ
አለሽ ያደረግሽው ብዙ እሜወሳልሽ
የስደቷ እንቁ አሏህ ይጠብቅሽ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገርሽ ያብቃሽ


✍️
ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

🎈 t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የስደቷ እህቴ ሰለፋይ እንስቷ የኒቃቧ ጀግና ሀያል ነው እምነቷ አዛኝ እሩህ እሩህ ለሰው ቅን አሳቢ ከራሷ አስበልጣ ለሰው ተንገብጋቢ እደሻማ ቀላጭ ለሰውች አብርተሽ ለቤተስብ ቀርቶ ለቸገረው ደራሽ አይቻልም እንጂ መናገር በጭራሽ አለሽ ያደረግሽው ብዙ እሜወሳልሽ የስደቷ እንቁ አሏህ ይጠብቅሽ ስደት በቃ ብሎ ለሀገርሽ ያብቃሽ ✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ 🎈 t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ➁➁
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  ሃያ ሁለት

▪الليلة(22)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል አሕዛብ አንቀፀ
31 እስከ ሱረቱል ያሲን አንቀፀ 27

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11891
☛ኒቃብ መልበስ ፋርነት የሚመስለው ስንት ፋራ አለ?

☞ሰውን ለማስደሰት ብሎ አላህን የሚያስቆጣ ሰው አላህ ተቆጥቶበት ሰዎችም እንዲጠሉት ያደርጋል  አላህን ለማስደሰት ብሎ ሰዎችን ያስቆጣ አላህ ይወደዋል ሰዎችም እንዲወዱት ያደርጋል!

☞እኔ የምለው በአረብ ሀገር ሙቀቱን ችለሽ ኖረሽ  በኒቃብሽ ሰበብ ለብዙ ወራት ሾል ፈተሽ ስትንከረተቺ የነበርሸው እህቴ ጥሩ አየር ወዳለበት ሀገር ገብተሽ ምነው? ኒቃቡን አውልቀሽ ጣልሺው አረ ያሳፍራል 

☞ይገርማል የለበሱትን ኒቃብ አውለቀው ጥለው አጅነብይና ጫት ቃሚ ወንዶችን  ሲካድሙ መዋልና ማደር መስማቱ ለጆሮም ይቀፋል: አላህን የማያፍሩ ሰዎች ኒቃብ በማውለቃቸው ሰዎችን ያፍራሉ ይደበቃሉ! ሱበሀነ አላህ! ያኡኽቲ ኒቃብ ያዘዘሽ አላህ እንጂ ሰው አይደለም ምናልባት ሰው ሰበብ ሊሆንሽ ይችላል ።በመጀመሪያ ያዘዘሽን ጌታ ልታፍሪ ይገባል።እጁሽ እንዴት ጨክኖ ነው ኒቃቡን አውልቆ የሚጥለው አላሁል ሙስተዓን ለብሶ ከማወለቅ መጀመሪያ ያለመልበሱ ይሻል ነበር።
ያረብ ፅናቱን ስጠን!

☞የምንሰማው ነገር አጂብ የ ነው ሀቂቃ ያሳፍራልም።ጓደኞቹ  ሰብስቦ ሀራም የሆነውን ጫት ተሸክመው ሲመጡ እንድተካድምለት ብሎ ደካማ ሚስቱ የለበሰችውን ኒቃብ የሚያስወልቅ ደዩስ ወንድ ማየት እንዴት ይቀፋል አላሁል ሙስተዓን ከደዩሶች አላህ ይጠብቀን!!!

منقول

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/https_Asselefya1
ከመካ ሰሞኑን የሚመለስ ይህንን የሚያነብ ካለ በውስጥ ቢያናግረኝ። አንድ ፍሬ ኪታብ ከመክተባዎች ጠይቆ እንዲይዝልኝ ነው። ብሩን እዚህ የምሰጠው።
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
قال ابن القيم رحمه الله : "لو كانت ليلة القدر بالسنة ليلة واحدة لقمت السنة حتي أدركها .. فما بالك بعشر ليال ..


ኢብኑል ቀይም : ለይለተል ቀድር (የምትገኘው ) በአመት አንዲት ሌሊት ውስጥ ቢሆን እሷን ለማግኘት አመቱን በሙሉ በቆምኩ (ሌሊት በሰገድኩ .. አላህን በለመንኩ ) ነበር ... በአስር ሌሊቶች ውስጥ ሆናማ ነገርህ እንዴት ይሆናል ?!
ይላሉ

* የተቀሩትን ሌሊቶች አላህን በመፍራት የቻልነውን ሁሉ እናደርግ

አላህ ይምራን
«ገባህ ወይ ጀግናዬ»
➖➖➖➖➖➖

ባንድ ልትቀመጥ ከሱንዮች ጋራ፣
ድንቁን የሏህን ቃል ቁረአን ልቀራ፣
አብረህ ልታጣጥም የተውሂድ ጥፈጥና፣
ሁሉን ነገር ትተህ በል እይው ግባና፣
የነብዪን መንገድ ቀናውን ጓዳና፣
ከቢድአ እርቀህ በል ና እየው በሱና፣
በተውሂድ በሱና ወንድም ሲያስታውስህ፣
ባላህ ቃል ቁረአን እርካታ ሲሰማህ፣
ከዚህ በላይ ደስታ ምን ሊፈጥርልህ፣
ይልቅ ተጠቀመው በርታና ቅመሰው፣
የተውሂድ ትውስታ ጥቅሙን አጣጥመው፣

  âœá‰ áŠ á‰Ą ዑበይዳህ ሶላሁድን

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
هجر القرآن
#تدبر_آية

قال تعالى:
( إِنَّ قَوۡمِی ٱتَّخَذُوا۟ هَـٰذَا ٱلۡقُرۡءَانَ مَهۡجُورࣰا﴾ [الفرقان ٣٠]

《 فمن عدم النصح للقرآن هجر القرآن سواء هجر التلاوة أو هجر التدبر أو هجر العمل بالقرآن 》
🎙 للشيخ عبد الرزاق البدر