▪ረመዷን ሰላም እና መረጋጋት ነዉ።
رمضان الطمأنينة و السلام
كيف لا يكون رمضان شهر الطمأنينة وأوقاته كلها ذكر؛ صيام وقيام، وصلاة ودعاء، وتلاوة قرآن؟! فكيف لا تطمئن القلوب وتسكن و تستأنس بذكر الله والله سبحانه يقول : ﴿ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ﴾ [الرعد:28]؛ تطمئن بإحساسها بالصلة بالله، والأنس بجواره، والأمن في حماه .
https://t.me/https_Asselefya1

Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
❝አዲስ ብስራት ለአድማጮች በሙሉ❞
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
«ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ» የሚለዉ መፀሀፍ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ የተዘጋጄ ድንቅ መፀሀፍ! በወንድማችን ሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ ሀፊዘሁላህ አጠባለ ከ10:00 ደቂቃ ባላለፈ እየቀዳ በአዶወ መልኩ ሊለቀቅ ዝግጂት ጨርሶ ይገኛል እናማ መፀሀፉ በጀ የለም ማለት ቀረ አጠር ባለ ሜጋባይት እያወረዱ ያድምጡ!!
«የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ➀➆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ➀➇
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞
☞ጁዝ አስራ ስምንት
▪الليلة(18) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
ከሱረቱል ሙዕሚኑን አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 20
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11775
☞ጁዝ አስራ ስምንት
▪الليلة(18) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
ከሱረቱል ሙዕሚኑን አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 20
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11775
✍️حال_السلف_في_رمضان
الإكثار من التلاوة
«من هدي السلف الإكثار من تلاوة القرآن والحرص على تكرار ختمات القرآن؛ لأنه فرصة مع التدبر والتعقل وإذا ضم إلى ذلك حفظ ما تيسر في أوقات أخرى من الشهر يجمع بين المصلحتين يكثر من التلاوة ويجعل وقتًا خاصًا لحفظ ما تيسر من ذلك فهذا حسن».
[الموقع الرسمي للشيخ عبد العزيز بن عبد الله بن باز رحمه الله]
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1

✍️فتاوى_قرآنية
▪︎يجوز للمرأة الحائض أن تقرأ القرآن الكريم، بدون أن تمسه مباشرة، فلا دليل صحيح صريح يمنعها من قراءة القرآن.
قال الشيخ ابن عثيمين:
«تقرأ الحائض ما تحتاج إلى قراءته من كتاب الله عز وجل، ولكنها تقرأه إما عن ظهر قلب وإما بالمصحف مع حائل من منديل أو قفاز أو نحوه»
📚[«فتاوى نور على الدرب» (309)]
𝐓𝐞 √ t.me/https_Asselefya1

تذكرة 📜
قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى:
" الباب مفتوح والخير كثير والرب قريب مجيب، ولكن نحن الذين نُبعد أنفسنا عن هذه الخيرات وهذه المواسم ننشغل مع المنشغلين ونلهو مع اللاهين، إلا من وفقه الله تعالى وعرف قدر عمره وقدر شهوره وقدر أيامه وقدر ساعاته وقدر هذا الشهر العظيم ".
📔[٢ - رمضان ١٤٣٩هـ]
𝐓𝐞↬ t.me/https_Asselefya1

شهر رمضان الذي أنزل فيه القرآن.. وديع اليمني
{شهر رمضان الذي أنزل فيه القرآن..}
🎙 وديع اليمني
🎙 وديع اليمني
فوائد رمضانية
الشيخ صالح فوزان حفظه الله
💥جديد💥 فوائد_رمضانية
☑️كلمة في بيان فضائل العشر الأواخر من رمضان
🎙 للشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
🗓الأحد ١٨ رمضان ١٤٤٤هـ
http://t.me/https_Asselefya1
☑️كلمة في بيان فضائل العشر الأواخر من رمضان
🎙 للشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
🗓الأحد ١٨ رمضان ١٤٤٤هـ
http://t.me/https_Asselefya1
التحذير من التنصير
صالح بن فوزان الفوزان
⚠️التحذير من التنصير -
🎙 الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
🎙 الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
የጎዳና ኢፍጧር..!!
በኑረዲን አል አረቢ
🔖የጎዳና ኢፍጧር....!?
ረሀብ ቢርበኝ ለድንገት ብደርስም፡
በጎዳና ኢፍጧር ፆሜን አላፈርስም፡
የቢዲዐን ድግስ እኔ አልቋደስም፡
ከጠማሞች ተርታ አልልከሰከስም፡
መስመር ላይ ወጥቼ አልርመሰመስም፡
ለኢኽዋኖች ጥሪ እንደ ቦይ አልፈስም፡
🎙 በኑረዲን አል አረቢ ከደሴ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ረሀብ ቢርበኝ ለድንገት ብደርስም፡
በጎዳና ኢፍጧር ፆሜን አላፈርስም፡
የቢዲዐን ድግስ እኔ አልቋደስም፡
ከጠማሞች ተርታ አልልከሰከስም፡
መስመር ላይ ወጥቼ አልርመሰመስም፡
ለኢኽዋኖች ጥሪ እንደ ቦይ አልፈስም፡
🎙 በኑረዲን አል አረቢ ከደሴ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ቻትና ጫት
ቻት ላይ የተጠመዱ ሴቶች፣ ከተለያዩ ወንዶች ጋር ቻት በማድረግ የቆጡን የባጡን በመለፈፍ ግዜ የጠበባቸው እንስታዊያን ስብዕናዎች ለትዳርና ቁም ነገር አይመጥኑም። ሲመሽና ሲነጋ በስላቅና ኢሞጂ ጋጋታ የተዝረከረኩ ሴቶች የወሬ ሱሳቸው ከባድ ነዉና ተጠንቀቁ። ለአንድ ሰላምታ አስር የመልስ እሩምታ ናዳ የሚያወርዱ ሲሆን ተለክፈዋል።
ጫት በማኘክ የተለከፉ ወንዶችም ቂም ነገራቸው የበዛ ቁም ነገራቸዉ ያነሰ ነው። ከሚያኝኩት ቅጠል ጋር ኑሮኣቸውን አብረው እያኘኩ አኼራቸውንም እያሸማቀቁ መሆኑን በብዙ አልተረዱም። እነዚህንም ተጠንቀቁ። ጫትና ቻት በወዝንና ማዕና የሚቀራረቡ ሆነው አገኘኋቸውና ይህን ከተብሁ። ሰናይ ቀን!!
منقول

↱ፈታዋ ቁጥር ➊0❺↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
~አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال
🗒የፈታዋ/ ቁጥር ➊0➎
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال
❶.አንድ ሰው ሸሪአዊ እውቀትን ለመማር ቤተሰቦቹን ሳያሥፈቅድ ቢንቀሳቀስ እንደት ይታያል?? ቤተሰቦቹ ሥራ እንዳግዛቸው የሚፈልጉ ከሆነ እና እነሱጋ ሆኖ ትምርቱን ለመማር የማይመች ከሆነ⸘
❷.ኪታብ በሪከርድ መቅራት እንደት ይታያል?? በሪከርድ ብቻ ቀርተው የሚያቀሩም አሉ ይቻላልን??
❸.የመንግሥት ሰራተኛን በተመለከተ መንግሥት ለሰራተኞች የሚከፍለው ወለድ ከሚሰሩ ሰወች፣ሀራም ከሚሰሩ፣ ግብር ሰብስቦ ነው የሚከፍለው ለሰራተኞች ይህ ነገር ታዳ ሀራም ይሆናል ወይስ አይሆንም ??🗒የፈታዋ/ ቁጥር ➊0➎
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
Forwarded from قناة فوائد الشيخ د. بدر بن علي العتيبي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📝 العنوان : الإعتكاف في رمضان.
⌚المقطع مدتہ : ٥٨ ثانيۃ
🎥 فضيلة الشيخ د./ بدر بن علي العتيبي -حفظه الله-
__
📝Title : I'tikaaf (seclusion) in Ramadan.
⌚Timing : 58 Seconds.
🎥 Dr. Badr Bin Ali Al-Otaibi.
⌚المقطع مدتہ : ٥٨ ثانيۃ
🎥 فضيلة الشيخ د./ بدر بن علي العتيبي -حفظه الله-
__
📝Title : I'tikaaf (seclusion) in Ramadan.
⌚Timing : 58 Seconds.
🎥 Dr. Badr Bin Ali Al-Otaibi.
አንቺ ራስሽ እስከጠበቅሽ ድረስ ማንም አይነካሽ!!
እናም እራስሽ ጠብቂ!! መልካሙ ላይ ጠንክሪ መጥፉ ላይ እራቂ !!
✍️Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
☞ትጠነቀቂ ዘንድ !!
➖➖➖➖➖➖➖
እደዛማ ካልከኝ ለህቴ ልንገራት
መልካሙን ወፍቆ አሏህ ቢያገራላት
ብትጠነቀቀው ነገ ቢለይላት
ፂም የሚጋጥጠው ያ የወንድ አልጫ ነገ እንድለይላት
በምላስ ሰባብኮ እዳያታልላት
ስንት የወንድ አልጫ መኖሩን እድታቅ
ከምላስ ሽወዳ እንድትጠነቀቅ
ያ አህባሽ ብታይው ፁሙን ይጋጥጣል
ሶፍዬን ብታይው ፍትፍቱን ይውጣል
ኢህዋኑን ብታይው ወንበር ይገትታል
ሀጁሪን ብታይ ተአሱብ ይወዳል
ጀግና ሰለፍዬ ከነዚህ ይለያል!!
✍𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐢𝐝𝐚
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➖➖➖➖➖➖➖
እደዛማ ካልከኝ ለህቴ ልንገራት
መልካሙን ወፍቆ አሏህ ቢያገራላት
ብትጠነቀቀው ነገ ቢለይላት
ፂም የሚጋጥጠው ያ የወንድ አልጫ ነገ እንድለይላት
በምላስ ሰባብኮ እዳያታልላት
ስንት የወንድ አልጫ መኖሩን እድታቅ
ከምላስ ሽወዳ እንድትጠነቀቅ
ያ አህባሽ ብታይው ፁሙን ይጋጥጣል
ሶፍዬን ብታይው ፍትፍቱን ይውጣል
ኢህዋኑን ብታይው ወንበር ይገትታል
ሀጁሪን ብታይ ተአሱብ ይወዳል
ጀግና ሰለፍዬ ከነዚህ ይለያል!!
✍𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐢𝐝𝐚
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/selahudin_Islamic_knowlages