Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
ውድ እህቶቼ ነገርን በማዋሰድ እና አብዝታቹ ወወሬ በማውራት ጊዜያቹን አታባክኑ ሀቂቃ
ይኸው እንደምታዩት ጊዜውም ነጎደ ግን ምን ሰራንበት ?
ሀባይብ ጌዜው የዱአ ፡ ከወዱዱ ጋር መቃረቢያ፡ የተውበት ወር ፡ የቁርአን ወር፡መልካም ስራ የምናበዛበት እንጂ ......በቂለ ወቃለ ጊዜያችንን ምናባክንበት አደለም እትብሁ
አላህ ፆማችንን ሶላታችንን በአጠቃላይ መልካም ሰራችንን ይቀበለን ተውበታችንንም ይቀበለን አሚን ያረበል ዓለሚን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/beytbenatasselfyat

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!! ❂ ክፍል 04 📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩ t.me/https_Asselefya1/11411 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 05
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 05
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
هذا ثلث شهركم مضى، فمن أحسن فيه فليزدد، ومن أساء فليُمسك، وليبتغِ الخير، فإنَّ أيَّامكم خزائن أعمالكم، وما أُودع فيها أُخرج للجزاء في الآخرة؛ فانظروا ما تُوْدِعون؛ فإنَّكم دنياكم موَدِّعون.
🏷 الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
🏷 الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
🖍️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
📕(مجالس شهر رمضان المبارك ٨٠
https://t.me/https_Asselefya1
قال الله عزَّ وجل:
﴿كُلُوا واشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا أسْلَفْتُمْ في الأيَّامِ الخَالِيَةِ﴾
قِيلَ إنَّها نزَلت في الصَّائمين، الَّذين مَنعُوا أنفسَهُم في الدُّنيا من مَلذَّاتِهَا بالصِّيام، وصَبَرُوا علىٰ ذلِك .
📕(مجالس شهر رمضان المبارك ٨٠
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ➉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ➀➀
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞
☞ጁዝ አስራ አንድ
▪الليلة(11) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
ከሱረቱል ተዉባህ አንቀፀ 93 እስከ ሱረቱል ሁድ አንቀፀ 5
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11583
☞ጁዝ አስራ አንድ
▪الليلة(11) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
ከሱረቱል ተዉባህ አንቀፀ 93 እስከ ሱረቱል ሁድ አንቀፀ 5
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11583
የሰውነት መለኪያ የሆነው ብሄር የቱ ነው?
~
አማራም፣ ኦሮሞም፣ ... ዐረብም፣ ፈረንጅም፣ ... ማንም ብሄር የሰውነት መለኪያ አይደለም። የሌሎች ዘሮች ሰው መሆንና አለመሆን ባንተ ብሄር አይለካም። ውዱ ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
يا أيها الناسُ ! إنّ ربَّكم واحدٌ، و إنّ أباكم واحدٌ، ألا لا فضلَ لعربيٍّ على عجميٍّ، و لا لعجميٍّ على عربيٍّ، و لا لأحمرَ على أسودَ، و لا لأسودَ على أحمرَ إلا بالتقوى إنّ أكرمَكم عند اللهِ أتقاكُم، ألا هل بلَّغتُ؟ قالوا: بلى يا رسولَ اللهِ قال: فيُبَلِّغُ الشاهدُ الغائبَ.
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁ አንድ ነው። አባታችሁም አንድ ነው። ንቁ! ለዐረብ በሌላው ላይ ብልጫ የለውም፤ ለቀዩም በጥቁሩ ላይ፤ ለጥቁሩም በቀዩ ላይ እንዲሁ፤ አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ። ከአላህ ዘንድ ከናንተ በላጫችሁ ይበልጥ (አላህን) ፈሪያችሁ ነው።" [አሶሒሐህ: 2700]
ከፍ በል በተቅዋ። ዘረኝነትን ከራስህ አርቅ። ብልጫ ተቅዋን በመላበስ እንጂ በውርስ የሚገኝ አይደለም። ሃያሉ ጌታ እንዲህ ይላል፦
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ። እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ። አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው። አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው።" [አልሑጁራት፡ 13]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☑️ በረመዷን ፊልምና መሰልሰላት መመልከት
📍ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
«ተከታታይ ድራማዎችና ፊልሞች መከታተልና መመልከት በረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ የተከለከለ ነው። ነገር ግን በረመዷን ሲሆን የበለጠ የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ይህ ወር የኢባዳ፣ የተቅዋና አላህ ከከለከላቸው ነገራቶች መታቀቢያ ወር ነው።»
📚 اللقاء الشهر (70).
📍
𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
📍ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
«ተከታታይ ድራማዎችና ፊልሞች መከታተልና መመልከት በረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ የተከለከለ ነው። ነገር ግን በረመዷን ሲሆን የበለጠ የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ይህ ወር የኢባዳ፣ የተቅዋና አላህ ከከለከላቸው ነገራቶች መታቀቢያ ወር ነው።»
📚 اللقاء الشهر (70).
📍
በተከበረው በዚህ ወር፦ በጫት፣ በሽሻ፣ በፊልም፣ በድራማ፣ በነሺዳና በዘፈን አላህን ከማመፅ ተጠንቀቅ። እንዲሁም ጊዜህን በማይረቡ በዜና፣ በፕራክ፣ በቀልድ፣ በመኝታ፣ በወሬ፣ በማህበራዊ ሚዲያና በሌሎችም በዚህ ወር እንዳትጠቀምና ከኢባዳ ከሚያዘናጉህ ነገሮች ተጠንቀቅ።𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
ጥንቃቄ በዚህ ወር ውስጥ‼️
ባልሽ ወይም ሚስትህ ወይም ጓደኛህ ተኝቶ ካገኘህው ያለ ምንም ምክንያት ዘለህ አትንካው ወይም አትጩህበት በዚህ ዙሪያ በርካታ ከልካይ መረጃዎች አሉ።
t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
ባልሽ ወይም ሚስትህ ወይም ጓደኛህ ተኝቶ ካገኘህው ያለ ምንም ምክንያት ዘለህ አትንካው ወይም አትጩህበት በዚህ ዙሪያ በርካታ ከልካይ መረጃዎች አሉ።
t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
أطفال السلفيين
أطفال أهل السنة
ልጅ ከወለዱ አይቀር....
-------------------------------
ኢስላምን ያወቀ ገና በልጅነት፡
በተውሒድ በሱና አምሮ በነፃነት፡
ልጅ እንደዚህ ሲሆን ህይወት ይጣፍጣል፡
ለእናቱም ለአባቱም ደስታን ይሰጣል፡
-----------------------------------------
በአንዱ ብቸኛ አምላክ በአሏህ ያመነ፡
በበሳልነቱ.በአስተሳሰቡ ቀድሞ የዘመነ፡
ለይቶ ያወቀ ብስልን ከጥሬ፡
ፈፅሞ አእምሮው ላይ ሳይኖር ጥርጣሬ፡
-------------------------------------------------
አምላክ በጥበቡ እውቀትን የሰጠው፡
ክብሩን አሳውቆ አሏህ ያስቀመጠው፡
እየተናገረ ድምፁ እሚናፈቀው፡
ገና በለጋ እድሜው በሀቅ ያፀደቀው፡
---------------------------------------
ተውሒድና ሱናው ሆኖት ብልፅግና፡
ፈፅሞ እማያውቀው መጥፎ ቃል ብልግና፡
ልጅ ከወለዱ አይቀር እንደዚህ ነው ጀግና፡
-------------------------------------------
ለጊዜያዊ አለም ሲቀረው ለሚቀር፡
ምንዲን ነው መጨነቅ ሁልጊዜ ማቀርቀር፡
ፍጡር የማይፈራ ከፈጣሪው በቀር፡
እንደዚህ አይነት ነው ልጅ ከወለዱ አይቀር፡
---------------------------------------------
ኑረዲን አል አረቢ
-----------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi

የሙዕሚኖች መገለጫና የኛ ተጨባጭ..!!
በኑረዲን አል አረቢ
↴አዲስ ሙሀዶራ በገጠር...
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
√ የሙዕሚኖች መገለጫና የኛ ተጨባጭ.
🎙በወንዲም ኑረዲን አል አረቢ ሀፊዞሁሏህ
✫በደሴ ዙሪያ ወረዳ ከድጆ 06 ቀበሌ ዙበይር መስጅድ ላይ የተደረገ!!
t.me/nuredinal_arebi
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
√ የሙዕሚኖች መገለጫና የኛ ተጨባጭ.
🎙በወንዲም ኑረዲን አል አረቢ ሀፊዞሁሏህ
✫በደሴ ዙሪያ ወረዳ ከድጆ 06 ቀበሌ ዙበይር መስጅድ ላይ የተደረገ!!
t.me/nuredinal_arebi
مِن صِفاتِ أهلِ القُرآن تِلاوَتهم فِي كُلِّ أحوَالهم
ذُبالَةُ القِندِيلِ 🌱
مِن صِفاتِ أهلِ #القــرآن تِلاوَته فِي كُلِّ أحوَالهم
🎙 الشَيخ عَبدُ السَلام الشوِيعَر حَفظهُ اللَّه
https://t.me/https_Asselefya1
🎙 الشَيخ عَبدُ السَلام الشوِيعَر حَفظهُ اللَّه
https://t.me/https_Asselefya1