💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንዳድ ብርቅዬ የሱና ወንድሞች የምር ምርጥ ናቸዉ። ልክ እንደ ቤተሰብ ሁነዉ ሲያስቡ ሲመክሩ ሲያጠናክሩ ......!የአላህ አንተ መልካሙን ሁሉ ግጠማቸዉ!!! ዝርዮቻቸዉ ባርክላቸዉ ሀሳባቸዉን አሳካላቸዉ! ከክፉ ነገር ጠብቃቸዉ ባሉበት!!

✍️ኡሙ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselefya1
ተከታታይ የፆም ትምህርት ክፍል 004
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
سلسلة المحاضرات في أحكام الصيام

ተከታታይ ሙሓዶራ በፆም አህካሞች ዙሪያ

🌐ክፍል


🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7284
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7284
Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
ውድ እህቶቼ ነገርን በማዋሰድ እና አብዝታቹ ወወሬ በማውራት ጊዜያቹን አታባክኑ ሀቂቃ

ይኸው እንደምታዩት ጊዜውም ነጎደ ግን ምን ሰራንበት ?

ሀባይብ ጌዜው የዱአ ፡ ከወዱዱ ጋር መቃረቢያ፡ የተውበት ወር ፡ የቁርአን ወር፡መልካም ስራ የምናበዛበት እንጂ ......በቂለ ወቃለ ጊዜያችንን ምናባክንበት አደለም እትብሁ

አላህ ፆማችንን ሶላታችንን በአጠቃላይ መልካም ሰራችንን ይቀበለን ተውበታችንንም ይቀበለን አሚን ያረበል ዓለሚን


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/beytbenatasselfyat
Audio
አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

ክፍል   05

📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
هذا ثلث شهركم مضى، فمن أحسن فيه فليزدد، ومن أساء فليُمسك، وليبتغِ الخير، فإنَّ أيَّامكم خزائن أعمالكم، وما أُودع فيها أُخرج للجزاء في الآخرة؛ فانظروا ما تُوْدِعون؛ فإنَّكم دنياكم موَدِّعون.

🏷 الشيخ صالح العصيمي حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
🖍️‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

قال الله عزَّ وجل:
﴿كُلُوا واشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا أسْلَفْتُمْ في الأيَّامِ الخَالِيَةِ﴾
قِيلَ إنَّها نزَلت في الصَّائمين، الَّذين مَنعُوا أنفسَهُم في الدُّنيا من مَلذَّاتِهَا بالصِّيام، وصَبَرُوا علىٰ ذلِك .

📕(مجالس شهر رمضان المبارك ٨٠


https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ➀➀
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ጁዝ  አስራ አንድ
الليلة(11)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

ሱረቱል ተዉባህ አንቀፀ 93 እስከ ሱረቱል ሁድ አንቀፀ 5

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11583
የሰውነት መለኪያ የሆነው ብሄር የቱ ነው?
~
አማራም፣ ኦሮሞም፣ ... ዐረብም፣ ፈረንጅም፣ ... ማንም ብሄር የሰውነት መለኪያ አይደለም። የሌሎች ዘሮች ሰው መሆንና አለመሆን ባንተ ብሄር አይለካም። ውዱ ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
يا أيها الناسُ ! إنّ ربَّكم واحدٌ، و إنّ أباكم واحدٌ، ألا لا فضلَ لعربيٍّ على عجميٍّ، و لا لعجميٍّ على عربيٍّ، و لا لأحمرَ على أسودَ، و لا لأسودَ على أحمرَ إلا بالتقوى إنّ أكرمَكم عند اللهِ أتقاكُم، ألا هل بلَّغتُ؟ قالوا: بلى يا رسولَ اللهِ قال: فيُبَلِّغُ الشاهدُ الغائبَ.
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁ አንድ ነው። አባታችሁም አንድ ነው። ንቁ! ለዐረብ በሌላው ላይ ብልጫ የለውም፤ ለቀዩም በጥቁሩ ላይ፤ ለጥቁሩም በቀዩ ላይ እንዲሁ፤ አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ። ከአላህ ዘንድ ከናንተ በላጫችሁ ይበልጥ (አላህን) ፈሪያችሁ ነው።" [አሶሒሐህ: 2700]

ከፍ በል በተቅዋ። ዘረኝነትን ከራስህ አርቅ። ብልጫ ተቅዋን በመላበስ እንጂ በውርስ የሚገኝ አይደለም። ሃያሉ ጌታ እንዲህ ይላል፦
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ። እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ። አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው። አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው።" [አልሑጁራት፡ 13]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
☑️ በረመዷን ፊልምና መሰልሰላት መመልከት

📍ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

«ተከታታይ ድራማዎችና ፊልሞች መከታተልና መመልከት በረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ የተከለከለ ነው። ነገር ግን በረመዷን ሲሆን የበለጠ የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ይህ ወር የኢባዳ፣ የተቅዋና አላህ ከከለከላቸው ነገራቶች መታቀቢያ ወር ነው።»

📚 اللقاء الشهر (70).

📍በተከበረው በዚህ ወር፦ በጫት፣ በሽሻ፣ በፊልም፣ በድራማ፣ በነሺዳና በዘፈን አላህን ከማመፅ ተጠንቀቅ። እንዲሁም ጊዜህን በማይረቡ በዜና፣ በፕራክ፣ በቀልድ፣ በመኝታ፣ በወሬ፣ በማህበራዊ ሚዲያና በሌሎችም በዚህ ወር እንዳትጠቀምና ከኢባዳ ከሚያዘናጉህ ነገሮች ተጠንቀቅ።

𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»