አንዳድ ወንዶች ግን አጥቦ ማስጣት ነበር እናንተንስ የምሬ ነዉ በጣም ስራቸዉ የሚያስጠላ ነዉ።
ምን መሠላችሁ ከሳዑድ ኒካ አስረዉ ከዱባይ ለመድገም ይጀናጀናሉ እረ ጉድ ምን አይነት ስራ ነዉ?? ከየትስ ያመጣችሁት ነዉ? 2.3.4 ከቻልክ እንጂ አግባ የተባልክ!! በርቀት ኒካ እያሰርክ አስቀምጥ ተባልክዴ!? እረ ተዉ ተዉ ግን ይሄ ግፍ ይቅርባችሁ እራሳችሁ እህት ላይ ሊደረግ የማትፈልጉት በሰዉ እህት ላይ አትፈፀሙ!!
ሀቂቃ የተዓዱድ ምንነት የገባቸዉ በአግባቡ እየፈፀሙ እየኖሩ ነዉ 2.3.4 አግብተዉ አንተ ግን 1ንድኳ እስርህ ሳትይዝ በሩቅ ትቆጥራለህ ኧረ ሼም ይያዛችሁ ይሄ ተግባር የምፈፀሙ ወንድሞች አላህን ፈርታችሁ ከዚህ ተግባር ተመለሱ!!ከቻላችሁ አጠገባችሁ ይዛችሁ አግቡ!2.3.4 ግን በርቀት ይሄ ወንድነትም አይደለም ደዩስነት ነዉ እሺ!!በሩቅ 2.3.4 ሚስት አለኝ አሁን ይሄ ለጉራ እንጂ ለወንድነትህ መገለጫ አይደለም እሺ!!
ወንዶቹማ አጠገባቸዉ ይዘዉ ተፍ ተፍ እያሉ እየሰሩ ያስተዳድራሉ!! እንዳተ👉 📲በዚች የሚሰበስቡ አይደሉም!! የዚህ አይነት ነዉ ጀግና አላህ ያጠንክርህ አኺ!!
✍️ የመንትዮች እናት
t.me/https_Asselefya1/11285
t.me/https_Asselefya1/11285
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዳድ ወንዶች ግን አጥቦ ማስጣት ነበር እናንተንስ የምሬ ነዉ በጣም ስራቸዉ የሚያስጠላ ነዉ። ምን መሠላችሁ ከሳዑድ ኒካ አስረዉ ከዱባይ ለመድገም ይጀናጀናሉ እረ ጉድ ምን አይነት ስራ ነዉ?? ከየትስ ያመጣችሁት ነዉ? 2.3.4 ከቻልክ እንጂ አግባ የተባልክ!! በርቀት ኒካ እያሰርክ አስቀምጥ ተባልክዴ!? እረ ተዉ ተዉ ግን ይሄ ግፍ ይቅርባችሁ እራሳችሁ እህት ላይ ሊደረግ የማትፈልጉት በሰዉ እህት…
አንዳድ ሴቶች ደግሞ ማለት ነዉ!!ምነካችሁ ቆይ ምንም እንደሌለዉ በሩቅ ሌላ ኒካ እያለዉ አንቺ ወንድ ብቻ በመሆኑ ዘለሽ የምገቢ ምነካሽ ወንድ በዚች ምድር አለቀ ተባልሺዴ??ለራሱ አራሱን ሳይችል በርቀት እየቆጠረ አንቺ ሌላ ተቆጣሪ የምትገቢ እእ ¡¡ ስደት ሄደሽኮ አትቀሪም አንድ ቀን ሀገር ትገቢያለሺ!!ቁም ብለሺ አስቢ ነገራቶች እዚህ ሁነሽ እንዳሰብሻቸዉ አይመጡም ሀገር ስትገቢ ሌላ ሀሳብ የሚመጣ የሚደበላለቅብሽ እናም እህቴ በርቀት እንኳን ለተዓዱድነት ለአንድም አያዋጣ ራስሽ ጠብቀሽ ብትቀመጪ ሀገርሺ ስትደርሽ የተፃፈልሽ ብትጠብቂ ይሻላል አሁን በኢንተርኔት ሂወትሽ ከምታመሰቃቅሊ ሀገር ገብተሽ ከምታለቅሺ ነገርኩሽ ሀገር እንኳን ሰበብ አግተረሽ ብዙ የሚያስለቅሱ አሉ አስቢበት አሁን ከሁሉም ነፃ መሆንሺ አትዘናጊ ነቃ በይ ዉዷ ሂወትሽ ጠብቂ ያንቺ ሂወት አንደየ ከተበላሸ ቀጣይ ያለዉ ትንሽ ያሰጋል የሴት ሂወት እናም አስቢበት ላግባሺ ብሎ የደወለልሽ ቴክስት ለፃፈልሽ ሁሉ ልብሽ አትክፈቺ ጠንቀቅ በይ!! በብዙ እህቶቻችን የተፈፀሙ ተግባሮች አሉ ከነሱ ተማሪ !!ዝም ብለሺ እየተዘፈቅሺ በኋላ ማለቃቀስ አያዋጣም!!!
✍️t.me/https_Asselefya1/11287
t.me/https_Asselefya1/11287
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
. ሰበር
*በሳዑዲ ዐረቢያህ የረመዷን ጨረቃ ባለመታየቱ በአላህ ፍቃድ ነገ ረቡዕ መጋቢት 13 ሻዕባን 30 ሲሆን ሐሙስ ረመዷን አንድ ይሆናል። አላህ ወሩን ከሚጠቀሙበት ባሮቹ ያድርገን።*
*በሳዑዲ ዐረቢያህ የረመዷን ጨረቃ ባለመታየቱ በአላህ ፍቃድ ነገ ረቡዕ መጋቢት 13 ሻዕባን 30 ሲሆን ሐሙስ ረመዷን አንድ ይሆናል። አላህ ወሩን ከሚጠቀሙበት ባሮቹ ያድርገን።*
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📍ኢማሙ ማሊክ ለቁርአን ብለዉ የሀዲስ ትምህርት ይተዉ ነበር።
➧እኛስ ከቁርአን ቢዚ የሚያደርጉን ፌስቡክ፣ ቲክቶክ ፣ቲዊተር ፣የተለያዩ የሚያዘናጉ ነገሮች እንተዋለን ???
↴ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ።
𝐓𝐞↬ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧እኛስ ከቁርአን ቢዚ የሚያደርጉን ፌስቡክ፣ ቲክቶክ ፣ቲዊተር ፣የተለያዩ የሚያዘናጉ ነገሮች እንተዋለን ???
↴ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ።
𝐓𝐞↬ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
••||🌸🍃┊↷
#اللهم_بلغنا_رمضان
▪️قــال الإمــام الشــافعي رحمــہ اللـہ
ڪنت أختــم فــي رمضــان ستــين مــرة
📓حليـۃ الأوليــاء- 134/9
t.me/https_Asselefya1
#اللهم_بلغنا_رمضان
▪️قــال الإمــام الشــافعي رحمــہ اللـہ
ڪنت أختــم فــي رمضــان ستــين مــرة
📓حليـۃ الأوليــاء- 134/9
t.me/https_Asselefya1
አንድ ሰው በረመዷን ወር ቀን ላይ ተኝቶ የዘር ፈሳሽ ቢወጣው (ጁኑብ ቢሆን) ፆሙ አይበላሽም። ምክንያቱም በምርጫው የሆነ ክስተት አይደለምና። ይሄ አቋም የዑለማእ ወጥ ስምምነት (ኢጅማዕ) ያለበት ጉዳይ ነው።=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me//IbnuMunewor
۞☞︎︎ልባም ሴት የልቧ በር በተንኳኳ ቁጥር አትከፍትም ☞︎︎ ያንኳኳው ሁሉም አይገባም እልቧ☞︎︎ ትክክለኛውሰው እስከሚመጣ ☞︎︎ የአላህን ባሪያ እስከምታገኝ ☞︎︎ በእርጋታ እና በተወኩል ትጠብቃለች ☞︎︎ መልካምም የምትፈልገው ☞︎︎ ለጌታዋ በመተናስ ጌታዋን በመገዛት ጥሎየማይጥላትን ጌታዋን በመለመን ነው!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በአባትሽ በር ለመጣ እንጂ በስልክሽ እስክሬን ለመጣ አትሸነፊ!!ምክንያቱም በአባትሽ የመጣ አባትሽ ስለሚያቀዉ ማንነቱ አይጎዳሽም በስልክሽ የመጣ ግን ከስልኩ በስተጀርባ ምን እንዳለ ስለማታቂ
ተጠንቀቂ !!በኋላ ማለቃቀስ ማፊ ጥቅም አሁኑ ንቂ!ከሌሎች ትምህርት ዉሰጂ!!
✍️t.me/https_Asselefya1/11301
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍
https://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦
በሁለት ጥንዶች መካከል ደስተኛ የትዳር ህይወት የሚገኘው ባል በሚስት ላይ ፅንፈኝነትና የበላይነትን በማንፀባረቅ አይደለም!! ይህ ትልቅ ስህተት ነው!!
ነገር ግን ባል ለሚስቱ ሊኖረው የሚገባው እይታ ፡እርሷ የህይወት አጋሩ ፣እና እንዲሁም የቤተሰቡ ተንከባካቢ አደርጎ ሊመለከታትና ይሄን ሊያውቅ ይገባል!!
እንዲሁም እርሷ እንድታከብረው እንደሚፈልግ ሁሉ እርሱም ሊያከብራት ይገባል ፡፡
ምንጭ፡- ኑሩን አለ ደርብ (13-19)https://t.me/https_Asselefya1
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦችዬዋ እንደዉ በፓስቶቻችን ቅር ያለዉ የተቀየመ ካለ አዎፍ በሉ! ከኛ በኩል ምንም የለ መልካም የዒባዳ ወር ይሁንላችሁ!ረመዷንም ላይ ረመዷን የተመለከቱ ነጥቦች መለጠፍችን እንቀጥላለን መልካም ግዜ✍️
✍️የመንትዮች እናት ቢንት አራጋዉ