💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
وجاء شهر رمضان"١"
أبو عبدالرحيم
❝የረመዷን ወር መጣ!!❞

☞ ክፍል ⓵

የኪታብ 𝐏𝐝𝐟⇩⇩
t.me/abuabdirehim/2490

🎙𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐢𝐫𝐞𝐡𝐢𝐦 حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/abuabdirehim
📌ኡኽታ!!

ደርስ በምታሰራጭበት ግዜ የምታሰራጪዉ ደርስ ኡስታዙ ሰለምተዉቂዉ ወይም ስለምተቀርቢዉ ብቻ አይሁን!! ስታሰራጪ አንቺ ለራስሽ የሰማሽዉን የተጠቀምሺበትን ይሁን!!የኪታብ ደርስም ስታሰራጪ የቀራሽዉን ወይንም የሰማሽዉን ይሁን!! ዝም ብለሽ ያገኘሺዉን ሙሃደራ ሆነ የኪታብ ደርስ ምን እንደሚል ስለሚን እንደሚያጠነጥን አንቺ ሳታቂ ሳትረጂ ለሌላ ማሰራጨቱ ትንሽ ይከብዳል እና ጥንቃቄ!!

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
menfesawi hkmna 2
📍ክፍል 2

«ድግምት የሰው አይንና በጂኖች መለከፍ!!

🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓውያ ሰዒድ መ/ኑር

መንፈሳዊ ህክምና በቁርአንእና ሐዲስ
https://t.me/Al_ruqa
✍️ባለዉለታችን......

ማን ያልዘነጠ አለ በዚች ሴቶችዬ¡¡
• አሁን ጧሊበል ዒልም አላህ ያዘነለት ሲቀር እንጂ አንዳንዱ ዝምብሎ ጓደኛው ከኡስታዙ ጋር እንዲጣላ ያደርጋል። ኡስታዙ ከሌላ ኡስታዝ ጋር እንዲጣላ ያደርጋል።

• እሱ እራሱ ወደ ኡስታዙ ወደ ሸይኹ ለመቅረብ ሲል ሌላው እንዲርቅ ያደርጋል። ይሄ መጥፎ ነገር ነው።

• አስተማሪውም ተማሪውም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት። ወንድሞቹን ከሱ ጋር የሚማሩ ጓደኞቹን መውደድ አለበት።

• በትንሹም በትልቁም ተሎ መጣላት የለበትም። መሶበር አለበት።

||
ኡስታዝ /አቡ ሙስሊም ዑመር አልአሩሲ
የረመዳን ቀዷእ ሳያጠናቅቅ ቀጣይ ረመዳን የገባበት ሰው
~
የደረሰውን ወር ይፆምና ኋላ ላይ ያለፈውን ፆም ቀዷእ ያወጣል። እንጂ ከቀዷእ በተጨማሪ ፊድያ ወይም ምስኪን ማብላት አይጠበቅበትም። ፊድያ ግዴታ አለበት የሚለው ሃሳብ ግልፅ መረጃ ያስፈልገዋል። ማስረጃ ደግሞ የለም።

ከኢብኑ ሒዛም "ፈትሑል ዐላም" ኪታብ የተወሰደ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
በህመም፣ በጉዞ ወይም በሌላ ሰበብ ያፈጠረ (ፆም ላይ ያልሆነ) ሰው ለማፍጠሩ ምክንያት የሆነው ሰበብ ሳይነሳለት፣ ቀዷእ ለማውጣት ጊዜ ሳያገኝ ቢሞት ቤተሰቦች እንዲፆሙለት ወይም ምስኪን እንዲያበሉ አይጠበቅባቸውም። ምክንያቱም ሟቹ እንዲያፈጥር ያደረገው ሰበብ ሳይወገድ ነውና የሞተው። የላቀው አላህ እንዲህ ይላል፦
{ فَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ مَا ٱسۡتَطَعۡتُمۡ}
"አላህንም የቻላችሁትን የክል ፍሩት።" [ተጋቡን: 16]

{ لَا یُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ}
"አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም።" [አልበቀራህ: 286]

ነብያችንም ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
فَإِذَا أَمَرْتُكُمْ بِشَيْءٍ، فَأْتُوا مِنْهُ مَا اسْتَطَعْتُمْ
"በሆነ ነገር ካዘዝኳችሁ የቻላችሁትን ያክል ከሱ ፈፅሙ።" [ሙስሊም፡ 1337]

ቀዷእ ለማውጣት ከቻለ በኋላ ሳያወጣ ሞቶ ከሆነ ግን ያለበትን የግዴታ ቀዷእ ቤተሰብ ይፆምለታል። ከዚህ አልፎ ለምስኪን ማብላት አይጠበቅም፡፡ ነብያችንም ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
" مَنْ مَاتَ وَعَلَيْهِ صِيَامٌ صَامَ عَنْهُ وَلِيُّهُ "
"ፆም እያለበት የሞተ ሰው ቤተሰቡ ይፆምለታል።" [ቡኻሪይ፡ 1952] [ሙስሊም፡ 1147]

ማሳሰቢያ:-
በህይወት ላለ ሰው ሌላ ሰው ሊፆምለት አይፈቀድም።
.
ከኢብኑ ሒዛም "ፈትሑል ዐላም" ኪታብ የተወሰደ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሁሉን ሰው ለማስደሰት በማለም የፈለገ ያህል ብትጥርም አትችልም። ይልቅ ስራህንና ኒያህን ለአላህ ዐዘ ወጀለ አጥራ።"
[አልመጅሙዕ፣ ነወዊይ: 1/31]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا
ጌታየ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል።
(ሱራ ጣሀ 114)
ጆይን፦ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube