ሰዎች ወደ ኸይር በመጥራት ጀግን⁉️
قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله- :
《إذا أرشدت غيرك إلى الخير و حذرته من الشر فقد تصدقت عليه صدقة عظيمة ، لأن الله قد ينفعه بها أكثر مما ينفعه المال》
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ።
📚[المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية (222)]
https://t.me/https_Asselefya1
قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله- :
《إذا أرشدت غيرك إلى الخير و حذرته من الشر فقد تصدقت عليه صدقة عظيمة ، لأن الله قد ينفعه بها أكثر مما ينفعه المال》
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ።
➷አንድን ሰው በመልካም ካዘዝከው
➷ከመጥፎ ከከለከልከው
በእርግጥም ብር ከምትሰጠው በላይ ታላቅ ሰደቃ (ስጦታ) አበርክተህለታል‼️
ምክንያቱም አላህ በዚህ ነገር ብር ሰተኸው ከሚጠቀመው በላይ ይጠቅመዋልና።
📚[المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية (222)]
https://t.me/https_Asselefya1
ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
•
"የመልእክተኛውን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱና የተከተለና መንገደዎን የያዘ ሰው የኸይር መንገዶች በር ባጠቃላይ በርሱ ላይ የተከፈቱ ናቸው።"
•
【መዳሪጁ ሳሊኪን 3/118】
https://t.me/https_Asselefya1
•
"የመልእክተኛውን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱና የተከተለና መንገደዎን የያዘ ሰው የኸይር መንገዶች በር ባጠቃላይ በርሱ ላይ የተከፈቱ ናቸው።"
•
【መዳሪጁ ሳሊኪን 3/118】
https://t.me/https_Asselefya1
ከአረቦች የምወድላቸዉ ፀባይ ቢኖር ተጣልተዉ አይኳረፎም! ቤቱ እስቲነቃነቅ ተጯጩሀዉ ተሰዳድበዉ ሲበርድላቸዉ ሀቢቢ ሀቢቢቲ የሚባባሉ ህዕ¡ ምነዉ እኛም ሀበሾችእንደነሱ ብንሆን አንድም ቤተሰብ አይቆራረጥም ነበር¡ተማሪም ኡስታዙ አይቆራረጥም ነበር¡ ዘመድ ከዘመድም አይቆራረጥ ነበር¡............✍️
قال ابن السماك رحمه الله تعالى:
"الدنيا كلها قليل،
والذي بقي منها قليل،
والذي لك من الباقي قليل،
ولم يبق من قليلك إلا قليل".
📚[سير أعلام النبلاء:٣٣٠/٨]
ኢብኑ ሰማክ አላህ ይዘንላቸው ና እንዲህ ይሉ ነበር ፤
ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ( ሙጀ 8 ፡ ገፅ 330)
https://t.me/https_Asselefya1
"الدنيا كلها قليل،
والذي بقي منها قليل،
والذي لك من الباقي قليل،
ولم يبق من قليلك إلا قليل".
📚[سير أعلام النبلاء:٣٣٠/٨]
ኢብኑ ሰማክ አላህ ይዘንላቸው ና እንዲህ ይሉ ነበር ፤
ዱንያ ሁሏም ጥቂት ናት፣ ከሷም ውስጥ አሁን የቀረው ጥቂቷ ነው፣ ከቀረው ጥቂት ውስጥ ላንተ የሚደርስህ ደግሞ ጥቂት ነው፣ ከደረሰህ ጥቂት ውስጥ አሁን የቀረህ ደግም ጥቂቷ ናት ፡፡ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ( ሙጀ 8 ፡ ገፅ 330)
https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
📚 [[አልፈታዋ 5/244]]
https://t.me/https_Asselefya1
አላህን በማውሳትና ቁርኣን በማንበብ ጊዜውን በአግባቡ የተጠቀመ ፣ ምርጥ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ የያዘ ከአኼራ ዝንጉ ከሆኑ ጓደኞች የራቀ፤ ቀልቡ ደግ እና የለሰለሰ ይሆናል።
📚 [[አልፈታዋ 5/244]]
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ጌታዬ ሆይ!
በህልማችን እንጂ ላናያቸው እርቀው
ለሄዱብን ወዳጆቻችን በምህረትህና በእዝነትህ ክበባቸው።
በህልማችን እንጂ ላናያቸው እርቀው
ለሄዱብን ወዳጆቻችን በምህረትህና በእዝነትህ ክበባቸው።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 8 فقه الصيام - شروط الصيام - الرابع الإقامة والخامس الطهارة…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 9 فقه الصيام - شروط الصيام - السابع - النية ليلة الثلاثاء…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚ፊቅሁ_ሲያም የፆም እውቀት!
➧ክፍል ➈
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/10838
➧ክፍል ➈
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/10838
Forwarded from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት) (بِنْتْ أَرَاغَاوْ الْوَلُوِيَةِ)
📍እውቀት..
ኢማሙ አህመድ እንዲህ አሉ፦
📚ኢዕላሙል ሙወቂዒን 182-2
https://t.me/abuabdirehim
ኢማሙ አህመድ እንዲህ አሉ፦
የሰው ልጅን ከእንስሳት የለየው እውቀት ነው እውቀት ባይኖርማ ሰወች ልክ እንደ እንስሳት በሆኑ ነበር።📚ኢዕላሙል ሙወቂዒን 182-2
https://t.me/abuabdirehim
ታላቅ ወንድሞች ጋሻ ናቸዉ።
✍️የመንትዮች እናት የገጠሯ
የኔ ልብ አድርቆች አላህዬ ይጠብቅልኝ ዉድ ወንድሞቼ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራችሁ!
ምንም መነሀጂ ቢለየን ግን ስጋ ስጋ ነዉ ርቀዉ አይርቁም ተጣልተንም ተጯጩሀንም መልሰን እንታረቃለን¡እወዳችሁ አለሁ አንድ ቀን እንደምትመለሱም ሙሉ ተስፍ አለኝ!✍️የመንትዮች እናት የገጠሯ
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞እርግጠኛ ሁኑ። ዝምብለው የሚከታተሏችሁ፣በድብቅም የሚወዷችሁ፤ እንደሚወዷችሁም ሊነግሯችሁ የሚፈሩ አሉ። ብቻችሁን አይደላችሁም ለማለት ነው።
⇛ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው። እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው።
⇛ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው። እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው።
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ
إنَّ لِله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى...
إنَّ لِله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى...
Audio
تلاوة تحبيرية لما تيسر من سورتي يونس والحديد
🎙 القارئ محمد اللحيدان
🎙 القارئ محمد اللحيدان
Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
እወቅ! የቤት መሰረቱ ድንጋይና ሲሚንቶ ሳይሆን መልካም ሚስት ናት! ስለሆነም የትዳር አጋርህን በጥንቃቄ ምረጥ።
ሰማካ አ? አዎ እንደዣ ነው።
ሰማካ አ? አዎ እንደዣ ነው።
#النصف_من_شعبان
▪️قال العلامة ابن باز رحمه الله :
من البدع التي أحدثها بعض الناس: بدعة الاحتفال بليلة النصف من شعبان وتخصيص يومها بالصيام وليس على ذلك دليل يجوز الاعتماد عليه، وقد ورد في فضلها أحاديث ضعيفة لا يجوز الاعتماد عليها .
📓 مجموع الفتاوى : (1-186)
▪️قال العلامة ابن باز رحمه الله :
من البدع التي أحدثها بعض الناس: بدعة الاحتفال بليلة النصف من شعبان وتخصيص يومها بالصيام وليس على ذلك دليل يجوز الاعتماد عليه، وقد ورد في فضلها أحاديث ضعيفة لا يجوز الاعتماد عليها .
📓 مجموع الفتاوى : (1-186)
#النصف_من_شعبان
▪️قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله :
الصحيح أن صيام النصف من شعبان أو تخصيصه بقراءة، أو بذكر لا أصل له، فيوم النصف من شعبان كغيره من أيام النصف في الشهور الأخرى .
📓مجموع الفتاوى : (20-23)
🍂
▪️قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله :
الصحيح أن صيام النصف من شعبان أو تخصيصه بقراءة، أو بذكر لا أصل له، فيوم النصف من شعبان كغيره من أيام النصف في الشهور الأخرى .
📓مجموع الفتاوى : (20-23)
🍂