💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ጥንቃቄ ለሴቶች‼️
➖➖➖➖➖➖➖

➷የአባትሽ ወንድም ልጆች
➷የእናትሽ ወንድም ልጆች
➷የአባትሽ እህት ልጆች
➷የእናትሽ እህት ልጆች
➷የባልሽ ወንድም
➷የእህትሽ ባል
➷የባልሽ አጎት


አጅነብይሽ ናቸውና ሊጨብጡሽ፣ ሊያዩሽና ካንቺ ጋር ሊቀመጡ አይፈቀድም። እጅሽን፣ እግርሽን፣ ፊትሽንና ፀጉርሽን እንዳይመለከቱ በነሱ ፊት ሙሉ ሂጃብሽን በመልበስ ልትሰተሪ ይገባል።

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ጥንቃቄ ለሴቶች‼️ ➖➖➖➖➖➖➖ ➷የአባትሽ ወንድም ልጆች ➷የእናትሽ ወንድም ልጆች ➷የአባትሽ እህት ልጆች ➷የእናትሽ እህት ልጆች ➷የባልሽ ወንድም ➷የእህትሽ ባል ➷የባልሽ አጎት አጅነብይሽ ናቸውና ሊጨብጡሽ፣ ሊያዩሽና ካንቺ ጋር ሊቀመጡ አይፈቀድም። እጅሽን፣ እግርሽን፣ ፊትሽንና ፀጉርሽን እንዳይመለከቱ በነሱ ፊት ሙሉ ሂጃብሽን በመልበስ ልትሰተሪ ይገባል። https://t.me/https_Asselefya1
ተጠንቀቋቸዉ!! ያዉ ከስደት መልስ ግን እነዚህ የተጠቀሱት ሰላም አልልም ሲባሉ ዘለዉ የሚያቅፎት ብለዋል¡ ህዕ ¡ አላሁመ ሙስተዓን በተቻለ አቅም ጠንከር በሉ አላህ ሂድያዉ ይስጣቸዉ በስ!

✍️
ኢምም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ

"እውቀትን እና የእውቀት ባልተቤትን የወደደ በርግጥ አላህ የወደደውን ወዷል"
•
【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/435】
ሰዎች ወደ ኸይር በመጥራት ጀግን⁉️

‏قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله- :
《إذا أرشدت غيرك إلى الخير و حذرته من الشر فقد تصدقت عليه صدقة عظيمة ، لأن الله قد ينفعه بها أكثر مما ينفعه المال》


ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ።

➷አንድን ሰው በመልካም ካዘዝከው
➷ከመጥፎ ከከለከልከው
በእርግጥም ብር ከምትሰጠው በላይ ታላቅ ሰደቃ (ስጦታ) አበርክተህለታል‼️
ምክንያቱም አላህ በዚህ ነገር ብር ሰተኸው ከሚጠቀመው በላይ ይጠቅመዋልና።

📚[المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية (222)]

https://t.me/https_Asselefya1
በመልካም ሁኔታና  በጤና ላይ እያለን ከአላህ ጋር እንተዋወቅ በችግር ጊዜ ይደርስልናል!!

©የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ።
ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
•
"የመልእክተኛውን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱና የተከተለና መንገደዎን የያዘ ሰው የኸይር መንገዶች በር ባጠቃላይ በርሱ ላይ የተከፈቱ ናቸው።"
•
【መዳሪጁ ሳሊኪን 3/118】

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
❝አዲስ ~ ሙሀደራ❞

☞ርዕስ፦ ያማረ ህይወት!

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞~ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ከአረቦች የምወድላቸዉ ፀባይ ቢኖር ተጣልተዉ አይኳረፎም! ቤቱ እስቲነቃነቅ ተጯጩሀዉ ተሰዳድበዉ ሲበርድላቸዉ ሀቢቢ ሀቢቢቲ የሚባባሉ ህዕ¡ ምነዉ እኛም ሀበሾችእንደነሱ ብንሆን አንድም ቤተሰብ አይቆራረጥም ነበር¡ተማሪም ኡስታዙ አይቆራረጥም ነበር¡ ዘመድ ከዘመድም አይቆራረጥ ነበር¡............
✍️
قال ابن السماك رحمه الله تعالى:

"الدنيا كلها قليل،

والذي بقي منها قليل،

والذي لك من الباقي قليل،

ولم يبق من قليلك إلا قليل".

📚[سير أعلام النبلاء:٣٣٠/٨]


ኢብኑ ሰማክ አላህ ይዘንላቸው ና እንዲህ ይሉ ነበር ፤

ዱንያ ሁሏም ጥቂት ናት፣ ከሷም ውስጥ አሁን የቀረው ጥቂቷ ነው፣ ከቀረው ጥቂት ውስጥ ላንተ የሚደርስህ ደግሞ ጥቂት ነው፣ ከደረሰህ ጥቂት ውስጥ አሁን የቀረህ ደግም ጥቂቷ ናት ፡፡

ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ( ሙጀ 8 ፡ ገፅ 330)

https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦

አላህን በማውሳትና ቁርኣን በማንበብ ጊዜውን በአግባቡ የተጠቀመ ፣ ምርጥ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ የያዘ ከአኼራ ዝንጉ ከሆኑ ጓደኞች የራቀ፤  ቀልቡ ደግ እና የለሰለሰ ይሆናል።

              📚 [[አልፈታዋ 5/244]]

https://t.me/https_Asselefya1
ጌታዬ ሆይ!
በህልማችን እንጂ ላናያቸው እርቀው
ለሄዱብን ወዳጆቻችን በምህረትህና በእዝነትህ ክበባቸው
።
Forwarded from Ů‚نا؊ أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት) (بِنْتْ أَرَاغَاوْ الْوَلُوِيَةِ)
📍እውቀት..

ኢማሙ አህመድ እንዲህ አሉ፦ የሰው ልጅን ከእንስሳት የለየው እውቀት ነው እውቀት ባይኖርማ ሰወች ልክ እንደ እንስሳት በሆኑ ነበር።

📚ኢዕላሙል ሙወቂዒን 182-2


https://t.me/abuabdirehim
ታላቅ ወንድሞች ጋሻ ናቸዉ።

የኔ ልብ አድርቆች አላህዬ ይጠብቅልኝ ዉድ ወንድሞቼ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራችሁ!
ምንም መነሀጂ ቢለየን ግን ስጋ ስጋ ነዉ ርቀዉ አይርቁም ተጣልተንም ተጯጩሀንም መልሰን እንታረቃለን¡
እወዳችሁ አለሁ አንድ ቀን እንደምትመለሱም ሙሉ ተስፍ አለኝ!

✍️የመንትዮች እናት የገጠሯ
☞እርግጠኛ ሁኑ። ዝምብለው የሚከታተሏችሁ፣በድብቅም የሚወዷችሁ፤ እንደሚወዷችሁም ሊነግሯችሁ የሚፈሩ አሉ። ብቻችሁን አይደላችሁም ለማለት ነው።

⇛ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው። እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው።
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

إنَّ Ů„ِله ما أ؎ذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى... 
Audio
تلاوة تحبيرية لما تيسر من سورتي يونس والحديد


🎙 القارئ محمد اللحيدان